Telegram Web Link
ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ - RVC

Life-Exemplary Talk Show

እነሆ በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ(rvc) የሚያዘጋጀው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ልምድ ተሞክሮ የምንካፈልበት ፕሮግራማችን ደረሰ!

📌በዚህኛው ዙር ፕሮግራማችን በሰውለሰው ፥ በባለጉዳይ ፣ በሕግ አምላክ ፤እንዲሁም በግራእና ቀኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ሁላችንም የምናውቀው 

📌 በሶስት መአዘን ፥ ሄሮሺማ እና  አስከሬኑ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ ትወና ያስደመመን!
📌
ኦቴሎን ሆኖ በቴአትር ጥበቡ አጃኢብ ያሰኘን ድንቅ የመድረክ ፈርጥ!

📌 በሸገር 102.1 የራድዮ ፕሮግራም በሚያቀርባቸው ትረካዎቹ ለልባችን ጥበብ ፤ ለአእምሮአችን እውቀት የሆነን... አርቲስት እና የሕግ-ባለሙያ አበበ ባልቻ የህይወት ተሞክሮውን ሊያካፍለን የፊታችን ቅዳሜ -ታሕሳስ 12 ቀን ከጠዋቱ 2:30 እነሆ በቤታችን ይገኛል።

በእለቱም ተውኔት  ፣ ሙዚቃ እና ሥነ-ጽሑፍ ፕሮግራማችንን ያደምቁልናል። እንዲሁም የድራማ ዳሰሳ የሚቀርብ ይሆናል።

 ከሁለገቡ የጥበብ ሰው አበበ ባልቻ ጋር ውብ ቅዳሜን  ታሳልፉ ዘንድ በጊቢያችን የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የግቢያችን ማህብረሰብ ተጋብዛችሁል።

🕝 ቅዳሜ(12/04/2017) ጠዋት 2:30 ላይ

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም

🎫መግቢያ በነፃ

📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
🌍 Join Us for an Engaging Panel Discussion! 🌍

We are thrilled to announce an exciting panel discussion featuring esteemed international relations experts!

🗓 Date: December 21 
📍 Location: Africa Hall, HU University 
Time: 2:00 PM LT 

Panelists: 

- Assistant Professor Addis Zena 
- Dr. Emebet Bekele 
- Mahtem Feleke 

This event is organized by the Hawassa University Governance and Development Association (HU GaDSSA).

What You Will Gain:

Certification
In-depth insights on Diplomacy, Global Policy, International Cooperation,and International Relations
Networking opportunities 
Team membership 

Don’t miss this chance to connect, learn, and grow! Spread the word and bring your friends for an enlightening experience! 🌟

👉https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍1
Forwarded from HAYLEAB TEREFE(Mickey)
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት
መቅረዝ ታህሳስ 7 2017 በተለያዩ ታዋቂ ትያትሮች፣ፊልሞች፣ድራማዎች እንዲሁም ተከታታይ ሲት-ኮሞች ላይ በላቀ የትወና ብቃቱ የምናቀው እንዲሁም የምናከብረው አንጋፋውን አርቲስት ተዋናይ ዳምጠው ታሪኩን በቤቱ አስተናግዷል።
ከ15 ዓመቱ ጀምሮ የጥበብ መድረኩን የተቀላቀለው ተዋናይ ዳምጠው በተለያዩ የጥበብ ስራዎች ላይ ተሳትፏል በብቃትም ተወቶታል፣ከስራወቹም መሀከል ዘመን፣አፋፍ፣ እንዲሁም በተመልካቹ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ባገኙት አደይ እና በስንቱ በተሰኙት ተከታታይ ድራማዎች እንዲሁም 12አንግዶች፣አይራቅ፣ባላገሩ፣መሀረቤ እና አምራን በተሰኙት ትያትሮችም ላይ በብቃት ተሳትፏል። በአሁኑ ሰዓትም ሕይወት የተሰኘ አዲስ ተከታታይ ድራማ በቀረፃ ላይ ይገኛል።
በዕለቱም ተዋናይ ዳምጠው ታሪኩ ከሕይወት ተግዳሮቱ እና ሙያዊ ልምዱን ለመቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት አባላት አካፍሏል፣አስተምሯል እንዲሁ አድናቆትን ችሮናል።ቆይታችንም አዝናኝ፣አስተማሪ እንዲሁም አሳታፊ ነበር።
እኛም የከበረ ምስጋናችንን እያደረስን ይህን ወደ ኪነ-ጥበቡ ዓለም አንድ እርምጃ ወደፊት በመራመድ ላይ ያለውን ሕብረት አባል መሆን ለምትሹ ግዜው አሁን ነው።

በሙዚቃ፣በትወና፣በስነ-ፅሁፍ እና በውዝዋዜ አዲስ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት ልታገኙን ትችላላችሁ ፡-
☎️0989058688 ☎️0904417552
☎️0929042323 ☎️0934700730

✉️TELEGRAM https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
📷INSTAGRAM https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=amVmdm5rcW55ejds

መኖር መሆን ስኬት
መቅረዝ!!!
3
ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ - RVC

Life-Exemplary Talk Show

እነሆ በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ(rvc) የሚያዘጋጀው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ልምድ ተሞክሮ የምንካፈልበት ፕሮግራማችን ደረሰ!

📌በዚህኛው ዙር ፕሮግራማችን በሰውለሰው ፥ በባለጉዳይ ፣ በሕግ አምላክ ፤እንዲሁም በግራእና ቀኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ሁላችንም የምናውቀው 

📌 በሶስት መአዘን ፥ ሄሮሺማ እና  አስከሬኑ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ ትወና ያስደመመን!
📌
ኦቴሎን ሆኖ በቴአትር ጥበቡ አጃኢብ ያሰኘን ድንቅ የመድረክ ፈርጥ!

📌 በሸገር 102.1 የራድዮ ፕሮግራም በሚያቀርባቸው ትረካዎቹ ለልባችን ጥበብ ፤ ለአእምሮአችን እውቀት የሆነን... አርቲስት እና የሕግ-ባለሙያ አበበ ባልቻ የህይወት ተሞክሮውን ሊያካፍለን የፊታችን ቅዳሜ -ታሕሳስ 12 ቀን ከጠዋቱ 2:30 እነሆ በቤታችን ይገኛል።

በእለቱም ተውኔት  ፣ ሙዚቃ እና ሥነ-ጽሑፍ ፕሮግራማችንን ያደምቁልናል። እንዲሁም የድራማ ዳሰሳ የሚቀርብ ይሆናል።

 ከሁለገቡ የጥበብ ሰው አበበ ባልቻ ጋር ውብ ቅዳሜን  ታሳልፉ ዘንድ በጊቢያችን የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የግቢያችን ማህብረሰብ ተጋብዛችሁል።

🕝 ቅዳሜ(12/04/2017) ጠዋት 2:30 ላይ

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም

🎫መግቢያ በነፃ

📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍41
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
🤝እንተዋወቅ🤝

የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ከ 13 በላይ ክበባት ጋር አንድ ላይ በመሆን  የተሳተፉበት ታላቅ የክበባት አውደርዕይ እና የትውውቅ መርሃግብር።

የፊታችን እሁድ(13/04/2017 )ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

በመርሃግብሩ:

☑️የክበባት አውደርዕይ
☑️ ተጋባዥ እንግዳ(ሳልስ ኡመር)
☑️ ጨዋታ
🎵 ሙዚቃ🎶
🤝ትውውቅ

እና ሌላም ብዙ ብዙ ዝግጅቶችን ይዘናል።👐

🖍ተማሪዎች በወደዱት ክበብ ለአባልነት ይመዘገባሉ።

ኑ በጋራ ደስ የሚል የአብሮነት ጊዜ እናሳልፍ

እሁድ(13/07/2017) ከቀኑ 8:00
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Follow us

Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==

Hawassa university students' Union Head Office
2👍1
Forwarded from Ayinadis Tarekegn
ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን

አዲስ መፅሀፍ

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም ዓመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ "ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙኃን" የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ታትሞ ለንባብ በቅቷል::

ሀዋሳ ላይ መጽሐፉን በ0921412526 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

JC SA!

👇እዚህ ጋር ቴልግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉን፦

https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
👍1
ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ - RVC

Life-Exemplary Talk Show

እንግዳችንን በሰላም ተቀብለናል።አሁን የምንጠብቀው የናንተን መምጣት ብቻ ነው። ነገ( ቅዳሜ) ከጠዋቱ 2:30 እግሮች ሁሉ ወደ አፍሪካ አዳራሽ ያመራሉ።🏃‍♀‍➡️🏃‍➡️

ኑ… ከተጋባዥ እንግዳችን አርቲስት እና የሕግ-ባለሙያ አበበ ባልቻ ጋር ውብ ቅዳሜን  ታሳልፉ ዘንድ በጊቢያችን የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የግቢያችን ማህብረሰብ ተጋብዛችኋል።

🕝 ቅዳሜ (12/04/2017) ጠዋት 2:30 ላይ
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም
🎫መግቢያ በነፃ

📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
3
🤝እንተዋወቅ🤝

የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ከ 13 በላይ ክበባት ጋር አንድ ላይ በመሆን  የተሳተፉበት ታላቅ የክበባት አውደርዕይ እና የትውውቅ መርሃግብር።

የፊታችን እሁድ(13/04/2017 )ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

በመርሃግብሩ:

☑️የክበባት አውደርዕይ
☑️ ተጋባዥ እንግዳ(ሳልስ ኡመር)
☑️ ጨዋታ
🎵 ሙዚቃ🎶
🤝ትውውቅ

እና ሌላም ብዙ ብዙ ዝግጅቶችን ይዘናል።👐

🖍ተማሪዎች በወደዱት ክበብ ለአባልነት ይመዘገባሉ።

ኑ በጋራ ደስ የሚል የአብሮነት ጊዜ እናሳልፍ

እሁድ(13/07/2017) ከቀኑ 8:00
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Follow us

Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==

👉https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍1
ሰላም የተወደዳችሁ የRvc ቤተሰቦች
ዛሬ በነበረን ደማቅ የህይወት ልምድ ተሞክሮ (life exemplary) ዝግጅት ምክንያት የቅዳሜው የውይይት ፕሮግራማችን ለቀጣይ ሳምንት የተላለፈ መሆኑን በትህትና እንገልፃለን።

አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።

የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
🤝እንተዋወቅ🤝

የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ከ 13 በላይ ክበባት ጋር አንድ ላይ በመሆን  የተሳተፉበት ታላቅ የክበባት አውደርዕይ እና የትውውቅ መርሃግብር

የፊታችን እሁድ(13/04/2017 )ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

በመርሃግብሩ:

☑️የክበባት አውደርዕይ
☑️ ተጋባዥ እንግዳ(ሳልስ ኡመር)
☑️ ጨዋታ
🎵 ሙዚቃ🎶
🤝ትውውቅ

እና ሌላም ብዙ ብዙ ዝግጅቶችን ይዘናል።👐

🖍ተማሪዎች በወደዱት ክበብ ለአባልነት ይመዘገባሉ።

ኑ በጋራ ደስ የሚል የአብሮነት ጊዜ እናሳልፍ

እሁድ(13/07/2017) ከቀኑ 8:00
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Follow us

Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==

Hawassa university students' Union Head Office
👍1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
🌟 Reminder: Get to Know Each Other! 🌟

📅 Tomorrow! Sunday
🕗 Time: 8:00 AM
📍 Location: African Union Hall

Join us for an exciting club meeting and familiarization program hosted by the Hawassa University Students' Union alongside over 13 clubs!

What to Expect:
☑️ Circles
☑️ Special Guest: Sals Umar and poet Zewd Aklil
☑️ Fun Games
🎵 Music 🎶
🤝 Acquaintance Opportunities

Plus, don’t miss your chance to register for membership in the club of your choice!

Come and connect with fellow students, explore new interests, and have a great time!

See you there! 🎉

Follow us

Telegram: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/hawassa-university-student-union/

Instagram: https://www.instagram.com/husu2_017/profilecard/?igsh=MTY5cTE2MHA2bWt4eQ==

Hawassa University students Union Head Office
2025/07/12 17:33:41
Back to Top
HTML Embed Code: