Telegram Web Link
ለህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ የቤተ- መፃሕፍት ሰራተኞች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ።
*//*
ሰኔ 11/2016 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ለቤተ-መፃሕፍት ባለሙያዎች በውጤታማ የቤተ-መጽሐፍት አደረጃጀትና የአገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም የሙያ ስነ-ምግባርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተሰጥቷል።

የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ደብረወርቅ ደበበ በስልጠናው ማስጀመሪያ ወቅት እንደተናገሩት የቤተ-መጽሕፍት አደረጃጀትና አገልግሎት አሰጣጥ የተጠቃሚዎችን እርካታ በመጨመር የተሻለ እውቀት እንዲገበዩ የሚያደርግ እንደመሆኑ አገልግሎቱን የሚሰጡ ሰራተኞች በቂ ግንዛቤና አስፈላጊው ስነምግባር ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልጸዋል። መሰል ስልጠና በአመቱ መጀመሪያ የተሰጠ ቢሆንም የአዳዲስ ሰራተኞች ዝውውር በመካሄዱ በድጋሚ እንዲሰጥ መደረጉን የገለጹት ዲኑ ከስልጠናው በኃላ ሰልጣኞች ሳይንሳዊ የሆነውን የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት አሰጣጥ በመተግበር የተሻለ የስራ አፈጻጸም ያሳያሉ ብለው እንደሚጠብቁ ተናግረዋል።

ስልጠናውን የሰጡትና ከፍተኛ የቤተ-መፃሕፍት ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሉጌታ ወ/ፃዲቅ በበኩላቸው ቤተ-መፃህፍት በይዘትም ሆነ በአይነት የተለያዩ የመማሪያና የማጣቀሻ መፃህፍት የሚገኙባቸው እንደመሆናቸው አደረጃጀታቸውና የአገልግሎት አሰጣጣቸው በዘፈቀደ ሳይሆን ሳይንሳዊ መርህን በተከተለ መልኩ ሊሆን ይገባል ብለዋል። ስልጠናው እንዴት መጽሐፍትን ቀላልና ለአንባቢያን ምቹ በሆነ መልኩ ማደራጀት እንደሚቻል፣ ቀልጣፋ የአገልግሎት አሰጣጥን እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚቻል እንዲሁም የሙያ ስነ-ምግባሩን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት በሚቻልበት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ ያስጨበጠ መሆኑን አቶ ሙሉጌታ አክለዋል።


👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
Forwarded from HU GC
የሰኔ_2016_ዓም_የፈታኞች_ምደባ_240609_204745.pdf
116.1 KB
የመውጫ ፈተና ፈታኞች ምደባ ‼️

በዚህ ወር የ 2016 የመውጫ ፈተና በሁሉም ግቢዎች ይሰጣል። በዚህም የተነሳ የፈታኞች ምደባን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።


👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tg-me.com/+KpEnYJsk5cIzMTQ8
Forwarded from HU GC
EXIT EXAM Schedule FINAL 12.xls
280.5 KB
የተማሪዎች ምደባ Exit Exam

የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ምደባ ‼️


👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tg-me.com/+KpEnYJsk5cIzMTQ8
Forwarded from 😍21😍እናቴ✝️😍
EXIT EXAM Schedule - Revised.xls
196.5 KB
#RevisedExitExamSchedule

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።


👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
📌 ሰላም ዉድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች!

የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በExit ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የሰበሰብናቸዉን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ  በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።


ዝርዝር መረጃ ለማግኘት | Read more
Hawassa University Students' Information Center pinned «📌 ሰላም ዉድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች! የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በExit ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የሰበሰብናቸዉን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ  በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት | Read more»
Forwarded from HU GC
EXIT EXAM Schedule - Revised.xls
196.5 KB
#RevisedExitExamSchedule

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡

የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tg-me.com/+KpEnYJsk5cIzMTQ8
Forwarded from Environmental protection club(EPC) (DHENENET WULETAW)
Environmental Protection Club ውሰጥ የተመራቂ ተማሪዎች ቦታ ተክቶ አዲስ ኮሚቴ ለመምርጥ ይፈልጋል !!

1. ም/ፕሬዘዳንት
2. ፀሐፊ
3. በጎ አድራጎት
4. ኦዲተር
5. የህዝብ ግኑኝነት
6. የቡድን መሪ
7. ቤተ-ሙከራ

በነዚህ ቦታዎች ለኮሚቴነት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላችሁ ተመሪዎች ከታች ያለትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችሁል።

➮ ከአንድ ገፅ ያልበለጠ የማነቃቂያ ፀሁፍ።
➮ በክበባችን ንቁ ተሳትፎ የነበራችሁ።
➮ ከተለያዩ ክበብ የምስክር ወረቀት ያላችሁ።

መወዳደር የምትችሉ እንደሆነ እየገለፅን ከዛሬ 12/10/2016 እሰከ 15/10/2016 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

👇👇👇👇👇👇👇
@zewuditu12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይመልከቱ ፦ ይህ የመውጫ ፈተና የተመለከተ አጭር ቪድዮ የይለፍ ቃል (Password) እንዴት መቀየር እንደሚቻል ፣ ተፈታኞች በፈተና ወቅት መከተል ስላለባቸው ጉዳዮች ያሳያል።

#MoE


https://www.tg-me.com/hugadssachannel
2024/09/27 23:26:18
Back to Top
HTML Embed Code: