Telegram Web Link
Find the Exit exam URL for Hawassa University from the image exam4.ethernet.edu.et

❗️ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

ለፈተና የምትጠቀሙበትን የይለፍ ቃል እና Username

👇👇👇
exam4.ethernet.edu.et

▫️It only works by the institutional network.

Source: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
Forwarded from HU GC
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን 

በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።

በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን  
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል

^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ባይንደር

ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

0983730253
0704778645
0966438908

ይደውሉ
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል ለመሆን ለምትፈልጉ የክበባችን አባላት ለመወዳደር እስከ ነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።

@jovani14
Hawassa University Students' Information Center pinned «በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል ለመሆን ለምትፈልጉ የክበባችን አባላት ለመወዳደር እስከ ነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ። @jovani14»
-------- በጎ ፈቃደኞች ----------

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን የወሰዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ በጎ ፈቃደኞች ከፊታችን ጀምሮ ባለው ጊዜ የበጎ አድራጎት ስራ ስለሚጀመር ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለውን ነገር ለማሳወቅ እንዲያመች የቴሌግራም ግሩፕ ስለተከፈተ ከስር ባለው ሊንክ እንዲቀላቀሉ እናሳስባለን።

Hawassa University MAIN CAMPUS Students who successfully finished 5 days summer voluntary training Join this group

https://www.tg-me.com/humaincampusvolunteers

MAIN CAMPUS ONLY‼️‼️

| HU Student Council Official

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
-------- በጎ ፈቃደኞች ----------

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን የወሰዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ በጎ ፈቃደኞች ከፊታችን ጀምሮ ባለው ጊዜ የበጎ አድራጎት ስራ ስለሚጀመር ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለውን ነገር ለማሳወቅ እንዲያመች የቴሌግራም ግሩፕ ስለተከፈተ ከስር ባለው ሊንክ እንዲቀላቀሉ እናሳስባለን።

Hawassa University MAIN CAMPUS Students who successfully finished 5 days summer voluntary training Join this group

👇👇👇👇
👉https://www.tg-me.com/humaincampusvolunteers

MAIN CAMPUS ONLY‼️‼️

| HU Student Council Official

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
2024/09/27 21:34:23
Back to Top
HTML Embed Code: