Telegram Web Link
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አለም አቀፍ የጂኦሎጂ ቀን “Geologist Day” ተከበረ

መጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የጂኦሎጂ ቀንን አስመልክቶ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ ከተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ ኮሎጅ እና ከጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል  ጋር በመተባበር ከኮሌጁ ተጋባዥ እንግዶች፡ የተለያዩ የት/ት ክፍል ሀላፊዎች እና መምህራን በተገኙበት ተከብሯል።

በዚህ ዝግጅት ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላላት የማዕድን ሀብት: የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች ዙሪያ፡ የጂኦሎጂካል ሶሳይቲው ክበብ ገለፃ እና የተለያዩ የRock እና ማዕደን አውደርዕይ የሚጠቅሱ ናቸው ።

በፕሮግራሙ ላይ ከታደሙ ሰዎች መካከል የኮሌጁ የጥራት ክትትል ሀላፊ ዶ/ር መቅደስ ማሞ እንዳሉት ጆኦሎጂን ከዚህ በፊት የሚያዩበት መንገድ ወይም ስለ ጂኦሎጂ ያላቸው አመለካከት አሁን በሰሙት እና ባዩት ነገር እንደተለወጠ፥ በተጨማሪም ጂኦሎጂ ቀልብ እንደሚስብ ገልጸው የተሰማቸውን ደስታ አጋርተውናል።

በመጨረሻ በት/ት ክፍሉ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የእውቅና እና ማበረታቻ በማድረግ ተጠናቋል።

ኢትዮጵያ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት እንወቅ፡ ለአለም እናስተዋውቅ፡ ከሀብታችን እንጠቀም የዛሬው መልዕክታችን ነው።


𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
|Geological society of Hawassa University


Follow us:
Telegram: @GSofHU
Facebook:  Geological Society of Hawassa University
Instagram: Geological Society of Hawassa University


#GSHU #GeologistDay #HawassaUniversity #Geoscience #Geology @EthEAG
Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ መቅረዛውያንና የመቅረዝ ወዳጆች 🙏

እነሆ ዛሬ ሚያዝያ 1 ዕለተ ማግሰኞ ልክ 11:30 ላይ ያለንን ቋሚ ግዜ ለማስታወስ እንወዳለን።

እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ መቅረዝ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የግቢውን ማህበረሰብ የሚያስተምሩና የሚያዘናኑ እንደ ተውኔት፣ ግጥምና ወግ(ስነ-ፅሁፍ)፣ ሙዚቃና ወዘተ ያሉ ቡፌዎችን በተለይም በአስደናቂና ክስተት በሆነው ታሪኳ የምትታወቀውን የንግስት ፉራን ቴያትር ከያዘው የጥበብ ድግስ ላይ የሚሳተፉ ጥበበኞችን ለመድረክ እንዲበቁ የምንመለምልበት ቀን ስለሆነም መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል ያስቀጣል።

አድራሻችን: main ግቢ stadium ሲሆን
ልክ 11:30 ላይ ደግሞ እንጀምራለን

መቅረዝን ይቀላቀሉ የጥበብ ህልሞን ማሳካት ይጀምሩ!

ይህ ይፋዊ የመቅረዝ ኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት የTelegram group ነው👇
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ ሚያዝያ 2016
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

🌙  መልካም በዓል  🌙
https://www.tg-me.com/inclusivness_club



"When Everyone is Included, Everyone Wins!"
🌙 Happy Eid Mubarak 2024! 🕊️🕌

To all our Muslim Brothers and Sisters

Eid Mubarak! May this special day bring joy, peace, and blessings to you and your family. Wishing you a lifetime of happiness and prosperity.

#EidMubarak

EHPSA Emergency Fundraising Project Hawassa University
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
Wishing you all a day filled with love, peace, and happiness. May this Eid bring you closer to your loved ones and strengthen your faith. Eid Mubarak to all! 🌙💫 #EidAlFitr #JoyfulCelebration
#UNA_ET_HU

@una_et
“Eid Mubarak! May this special day bring joy, peace, and blessings to you and your family.

@GSofHu
Forwarded from HU Charity Sector
To all my Muslim friends,

🌙 Eid Mubarak! 🌙

May this Eid Al-Fitr bring you and your loved ones peace, prosperity and joy.

I hope you have a wonderful holiday filled with cherished moments and blessings.

Asebe Fekadu,
HU Student Council Charity Sector Officer

@husccs
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1445 ኛው  ኢድ ኣልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
ህዝበ ሙስሊሙን እንኳን ለ1445ኛ የኢድ አልፊጥር በዓል አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የደስታና የአብሮነት እንዲሆን ምኞታችንን እንገልፃለን።
ኢድ ሙባረክ!

መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃርያን ህብረት
መሆን መኖር ስኬት!
ሚያዝያ 2016
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Feven 🦋)
🚨Calling all individuals interested in participating!

📌UNA ET HU Chapter has made arrangements to organize the 2024 Model United Nations simulation. Model United Nations, also referred to as MUN, serves as an educational platform that allows students to gain knowledge and practice in diplomacy, international relations, and the functioning of the United Nations. We are seeking 70 enthusiastic students who will undergo training beforehand and actively participate in the simulation itself.

Head to the link below and fill out the form to participate‼️

Note: priority is given to early applicants.

https://forms.gle/WhLCyu4RhqaAFFZJ7


@UNA_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from LHC OFFICIAL CHANNEL
ሚያዚያ 1 2016
በሐዋሣ university IOT ሲደርግ የነበረውን በLHC አባላት ለጎዳና ተዳዳሪወች ልብስ እና ምግብ ማሰባሰብ ሂደት የሚያሳይ ምስል

በዚሁ አጋጣሚ የሐዋሳ IOT ተማሪዎችን ሳናመሰግን ማለፍ አንፈልግም በናንተ ፈቃደኝነት እና እርዳታ ምክንያት ለብዙ ልጆች እንድናለብስ እና እንድንመግብ ምክንያት ሆናቹናል በእውነት ለላንተ እና ሰውን በመርዳት ደስ ለሚለው ልባችሁ ትልቅ ምስጋና አለን እናም ይህን መልካምነታቹን እንድትቀጥሉበት እናበረታታለን

ይህን በጎ ሃሳብ ለመደገፍ እና ለመከታተል
Telegram https://www.tg-me.com/+JY3fApE3zU1ህንምዝቅ
Join በማድረግ ምኞሩንን ፕሮግራሞች መከታተል እና መደገፍ ትችላላችሁ

https://www.tg-me.com/+c0GwFX-3OZ9lOGJk
2025/07/07 22:55:47
Back to Top
HTML Embed Code: