መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት እንዲሁም ወዳጆቹ ባለፈው እሁድ ጥር 26 2016 ዓ.ም በአቤኔዘር የህፃናት ማሳደግያ ማዕከል አስደሳችና ልዩ ግዜ አሳልፈናል።
በዚ በጎ ስራ ላይ በተለያየ መንገድ ለተሳተፋችሁ ለሁላችሁም ክብረት ይስጥልን እያልን በቀጣይም መቅረዝ በቋሚነት ይህን ማዕከል የሚጎበኝ ወይም የሚጠይቅ መሆኑን እያሳወቀ ይህን በጎ ስራ ከዚ በላይ በሃሳብም በይዘትም አሳድገን የነገ ብሩህ ተስፋ ያለቸውን ውድ ታናናሽ ወንድምና እህቶቻችንን እንደግፍ እናስተምር አለው እንበል እንላለን።
ከጥቃቅን ወጪዎቻችን እየቀነስን፣ አቅም ያላቸውን ሰዎች እያሳወቅንና እያስተባበርን ቢያንስ በወር አንዴ እዚ ማዕከል እያቀናን ለነፍሳችን ክቡር ምግብ የሚሆንን አስደሳችና ቅን ስራ እንድንሰራ ከወዲሁ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
የሚከተሉትን አድራሻዎች በመጠቀም መሳተፍና ተጨማሪ መረጃን ማግኘት ይቻላል:0975111531
0946391689
0951015243
መኖር መሆን ስኬት!
መቅረዝ
ጥር 2016 ዓ.ም

❤1🙏1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🏃UNA-ET HU Chapter invites you to train with us🏃♀️
🤸♀️Step into a Healthier Future: Elevate Your Fitness Journey with our Dynamic Aerobics Program! Join us as we prioritize SDG 3 - Good Health and Well-being🏋♀️, and embark on a transformativeUNA-ET HU Chapter invites you to train with us experience that will boost your strength, flexibility, and overall vitality. Our expert instructors will guide you through fun and engaging exercises suitable for all fitness levels, ensuring a personalized and enjoyable workout. Get ready to sweat, smile, and ignite your passion for fitness while contributing to a healthier world. Embrace the burn and soar to new heights with our Aerobics Training🤼♂️🤼♀️!
https://www.tg-me.com/UNA_ET

ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች በሙሉ የምስራች ይዘን መጥተናል። የህይወቴን ፈተና እንዴት ልለፍ?🤔🤔🤔 በሚል ሀሳብ ለሴቶች ብቻ ታላቅ ድግስ
ቅዳሜ የካቲት 02 ቀን 2:30 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የብርሃን መንገድ ከሰቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ባሰናዳው ዝግጅት ላይ እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል።
ተጋባዥ እንግዶች
: -የህግ ባለሙያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ
:- ዶ/ር ሃና የሺንጉስ በዕለቱ የህይወት ተሞክሯቸውን ያካፍላሉ ።
ቦታ: አፍሪካ ህብረት አዳራሽ
⌚2:30 ቀን የካቲት 02
ማሳሰቢያ: መግቢያ በነፃ ነው
በሰዓቱ መገኘት ግን የግድ ነው።
ለህይወት ፈተና ምላሽ
ቅዳሜ በAU አዳራሽ
እንዳያመልጥሽሽሽሽሽሽሽሸሽሽሽ....

👍5❤1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ - RVC
Life-Exemplary Talk Show
📢📢📢 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ የሚያዘጋጀው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ልምድ ተሞክሮ የምንካፈልበት ፕሮግራማችን እንሆ ደርሷል::
📌 በየሚስት ያለህ ና ስምንቱ ሴቶች ቲያትር እንዲሁም
📌 በገመና፣ ዳና እና እረኛዬ ድራማ ድርሰት ያስደመምችን
📌 የመጨረሻዋ ቀሚስ፣ የሌባ ልጅ፣ ደርሶ መልስ ና ሌሎችንም ፊልሞች ላይ በትወና የምናውቃት
📌 የአርት ወግ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና የሌሎች በርካታ ስራዎች ባለቤት የሆነችው ደራሲ፣ ተዋናይት፣ ተርጓሚ ፣አዘጋጅና ሁለገብ የኪነ ጥበብ ሰው አዜብ ወርቁ የህይወት ተሞክሮዋን ልታካፍለን እነሆ ግብዣችንን አክብራ ተገኝታለች።
በእለቱ ቲያትር፣ ሙዚቃ፣ የቲያትር ፅሑፍ ዳሰሳ ና መነባንብ ምሽታችንን ያደምቁልናል።
በስነ-ፅሁፍ ምሽት ታጅበን ከ ደራሲ አዜብ ወርቁ ጋር ደማቅ ቅዳሜን ከምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ ጋር አንድታሳልፉ በጊቢያችን የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የግቢያችን ማህብረሰብ በሙሉ ተጋብዛችሁል።
📚📔በዕለቱ ለRVC ቤተ-መፅሀፍት የመፅሀፍት ማሰባሰቢያ ስለሚኖረን ያነበባቹሀቸውን መፅሀፍት ሌሎች እንዲያነቧቸው ይዛቹ መምጣት አስታውሱ።
🕝 ቅዳሜ ምሽት 11:30 ላይ
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም
🎫መግቢያ በነፃ
📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍2❤1👏1😢1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
እግዳችን ባገጠማቸው ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት የነገው ምሽት ፕሮግራማችን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
ከስብስቡ(RVC)
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹

👍2
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
This Saturday, UNA-ET-HU chapter, together with the sport department of Hawassa University, prepared an aerobics training open for all of you. Unleash your inner athlete with invigorating aerobics training session! Join us as we elevate our fitness game, boost our endurance. Let's sweat, inspire, and push each other to new heights of physical excellence.
📍register with the link below:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScfU_YdZn4dzQdVJzhPDMnF_sYkz8geOloUV7dCoTZFtuIfqQ/viewform?usp=sf_link
👉 Saturday Feb 10,2024
👉 12:30LT, morning
#UNA
#AerobicsTraining
#goodhealth

❤1👍1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)
ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን፤ ሳምንቱ በመልካም እንዳለፈ እምነታችን ነው።
እንሆ ቀዳሚት ደርሳለች እናንተስ ቤተሰቦቻችን የት ናችሁ❓ መቼም ለቅዳሜ ምሽት ከ RVC ውጪ ሌላ ቀጠሮ እንደማትይዙ እንተማመናለን።
ቤታችን የሀሳብ ማዕዷን ዘርግታ ምክንያታዊነትን ልትመግበን እየጠበቀችን ነውና፤ እኛም ኑ እስኪ ከመአደዱ እየተቋደስን የቆምንበትን መሰረት እንፈትሽ፣ ካነበብነው እናጋራ ብለን ሁላቹንም ጋብዘናል።
በምሽታችን ስለ "ሰይጣናዊ እና መልአካዊ በሀሪ" ለመምከር ልክ ምሽት 1:00 ሰአት እንጠብቃችኋለን።
ታዲያ እስከዛው እናንተም የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹ ቆዩልን።
1. ሰይጣን እና መልአክ ከኛ ባህሪ ጋር ያላቸው ቁርኝት ምንድነው
"ሰይጣኔን አታምጣው" ወይም ደግሞ "መልአክ የሆነ ሰው" እያልን የምንናገረው ሰይጣን እና መልአክ ከኛ በሀሪ ጋር ቁርኝት ኖሮት ነው ወይ
2. የሰው ባህሪ ሰይጣናዊ እና መልአካዊ ብለን የምንከፍለው በምን መሰረት ላይ ነው
ሰዎችንስ ክፉ እና መልካም የምንለው በምን መስፈርት ነው
3. መልካምነትን ሰይጣናዊ ያልነው ባህሪ ተፅኖ ያሳድርበታል ወይ? እንዴት?
4. ስለ ድብቅ ባህሪያችንስ ሴጣናዊ ወይስ መልአካዊ
📍 አድራሻችን Main Campus Radio ጣቢያው ፊት ለፊት የሚገኘው አዳራሽ።
📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍1
ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች የህይወት ፈተናን እንደት እንሻገር በምል ሀሳብ ስልጠና ተሰጠ።
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አስተዳደርና ልማት ም/ፕረዚዳንት ጽ/ቤት ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ስለ ህይወት ፈተና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የካቲት 02/2016 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተሰጥቷል ።
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት ሴት ተማሪዎች ከመደበኛ የመማር ማስተማር ጎን ለጎን በክበባት ተደራጅተው የህይወት ተሞክሮዎችን እና ስልጠናዎችን ማግኘት እንደሚገባቸው ገልፀው፣
፣እንዲህ ያሉ ስልጠናዎች ደግሞ ሴት ተማሪዎች በቀለም ትምህርት የቀሰሙትን ዕውቀት በተግባር ላይ እንዲያውሉ እና ባደጉበት ማህበረሰብ የተጫነባቸውን ኋላ ቀር አስተሳሰብ አስወግዶ ከወንዶች እኩል አቅም እንዳላቸውና ያላቸውንም አቅም አውጥቶ እንድጠቀሙ ይረዳቸዋል ብለዋል ።
በዕለቱ ከተጋበዙት እንግዶች መካከል በህይወት መራር ትግል ውስጥ ያለፉ የአዲስ አበባ ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሀላፊ ዶ/ር ሃና የሺንጉስ እንዲሁም የህግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ በዕለቱ የህይወት ልምዳቸውን አጋርተዋል ።
አነቃቂ ንግግር አድራጊ ዶ/ር ሃና የሺንጉስ በርካታ የህይወት ፈተናዎች የገጠሟት ብሆንም በያዘችው አቋም በመጽናት ተግዳሮቶችን በማሸነፍ አሁን ላለችበት ደረጃ መድረሷን ገልፃ፣ ፈተና የህይወት አንዱ አካል እንድሁም ወደ ሌላኛው ምዕራፍ መሸጋገሪያ ድልድይ እንጂ መውደቂያ ብቻ እንዳልሆነ አስገንዝበዋል ።
አስከትለውም ህልማችሁን ሰው አላየውም ማለት ስህተት ማለት አይደለም ፣ህልማችሁ እስኪፈጸም መጽናትና ተስፋ ባለመቁረጥ መትጋት እንደሚያስፈልግ አብራርተው ፣ሴት መሆን ከስኬት የሚገድብ አለሆኑን አሳስበዋል ።
የህግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በህግ ት/ቤት የመጀመሪያ ዲግሪውን በከፍተኛ ማዕረግ የጨረሰ ስሆን ወደ ስራ አለም በተሰማራ በአጭር ጊዜ ውስጥ በደረሰበት የህይወት ፈተና የአካል ጉዳት የደረሰበት ቢሆንም በህይወቱ የገጠመውን ፈተና በመሻር ሁለት መጽሐፍትን ለአንባቢያን በማቅረብ ከራሱ አልፈው ለሌሎች በመትረፉ የህይወት ምስክር መሆኑን ገልጿል ።
ዛሬ የምንጓዘው ጉዞ ለነገ ህይወታችን ቀብድ እንዲሁም የየዕለት ተግባራችን ተደምሮ የነገ ህይወታችንን ይወስናሉ ያሉ ስሆን የሴቶች የህይወት ፈተና ከወንዶች የተለየ ባይሆን እንኳን ውጠቱ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች የከፋ በመሆኑ በእያንዳንዱ ህይወታቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለሙያው አሳስበዋል ።
ከ500 በላይ የሚሆኑ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ መደበኛ ሴት ተማሪዎች በዝግጅቱ የተሳተፈዋል።
ከተማሪዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች በተጋዥ እንግዶች ማብራሪያ የተሰጠ ሰሆን
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት ሀላፊ ወ/ሮ ምህረት ገነነ የመዝጊያ ንግግር ዝግጅቱ መቋጫውን አግኝተዋል።
HU STUDENT COUNCIL

🥰3👍2
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
Bringing smiles and support to the incredible children at Bright Autism Centre as part of our mental health project! 🌟🧩🎶 UNA-ET-HU Chapter SDG team had a meaningful visit, playing music, telling stories, and engaging in fun-filled games with the children. Together, we're making a difference in their lives and promoting mental well-being. ❤️🙌
https://www.tg-me.com/UNA_ET
#MentalHealthProject #BrightAutismCenter #UNAETSDG
https://www.tg-me.com/UNA_ET
#MentalHealthProject #BrightAutismCenter #UNAETSDG
👍2
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
🔥 What an amazing start to our weekly Aerobics Program in collaboration with the Sport Department! Thank you to everyone who joined us and made it a huge success! 💪
💥 The energy was electric, the workouts intense, and the smiles contagious. We can't wait for the next event happening next Saturday! 🌟
Mark your calendars and get ready for another exhilarating workout session filled with energizing exercises, expert guidance, and a fantastic sense of community. Don't miss out! 💃🕺
🔥 Spread the word and invite your friends, family, and colleagues to join in on the fun as we continue our fitness journey together! 💪
👉 Save the date for next Saturday and get ready to sweat, smile, and experience the burn at our next Aerobics Program event! See you there! 👈
https://www.tg-me.com/UNA_ET
#AerobicsProgram #FitnessJourney #NextSaturday #SweatSmileBurn

👍3👏2❤1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ለኢንክሉሲቭነስ ክበብ አዲስና ነባር አባላት በሙሉ
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ አዲስ አባል መሆን እሚትፈልጉና ለነባር አባላቱ የክበቡ አባል መሆናቸውን እሚያሳይ መታወቂያ ስላዘጋጀን አዲስ አባል መሆን እሚትፈልጉና ነባር አባላት መታወቂያ እንዲታወጡ ስንል እናሳስባለን።
መታወቂያ ለማውጣት እሚያስፈልጉ ነገሮች: 20 ብርና አንድ ጉርድ ፎቶ
መታወቂያ ማውጫ ቦታ: ሶሻል ላይበራሪ ጎን የሲዳማ ባህል ማዕከል ካለበት ህንፃ ውስጥ ካለው የክበቡ ቢሮ
ማሳሰቢያ: መታወቂያ ማውጣት እሚቻለው ከዛሬ እስከ ሀሙስ ብቻ ሲሆን ከ8 ሰአት እስከ 10:30
ለበለጠ መረጃ: 0931294893
0914638772
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club