Forwarded from Ensia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This is how Our second meeting with Team SDG went 🌍
We had an amazing interactive session where we discussed various issues related to the #SDGs, including:
✨How we can create more awareness about the #SDGs among ourselves and others
✨The team's content creation plans
✨Future discussions and plans
We're thrilled to be working alongside such a passionate and dedicated team towards a better future for our planet! 🌿🌎
#TeamSDG #SustainableDevelopmentGoals #Collaboration
#BetterFuture

❤2👍2
Id no, 0091/13
Name, Anwar Girma
Department, 4th year law
0977908950
Name, Anwar Girma
Department, 4th year law
0977908950
😢5
Forwarded from Natty Blattena
እንደምን ቆያቹ ውድ መቅረዛውያን!🙏
እንደተለመደው ዛሬ በቋሚ መገናኛ ግዜያችን ለክ 11:30 ላይ በ stadium አዳራሻችን እንደምንገናኝ እንዳንረሳ።
📌 በነገው ለት ልንሄድበት ላሰብነው የበጎ አድራጎት ስራም ይሆን ዘንድ ከ ብር 20 ጀምረን ይዘን እንድንመጣ እንዲሁም ደግሞ ለሌሎች ይጠቅማሉ ብለን ምናስባቸውን የትኛውም አይነት እንደ አልባስ፣ ጫማ፣ ወረቀት ወይ ደብተር፣ እስክሪፕቶ...ወዘተ ይዘን ብንመጣ ስራችን ይበልጥ ይፀድቃል።
📌 በቆይታችን ደስ የሚል ግዜ ይኖረን ዘንድም ስነ-ፅሁፍ፡ ሙዚቃ ፡ ጭውውት ወይ መነባንብ...ሌሎችም ያላችሁ እጅ ከምን እንላለን።
🔲 ብዕርና ማስታወሻ/ወረቀት ይዛችሁ ኑ!
መልካም ቀን ይሁንልን!
መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ. ጥር 2016 ዓ.ም

👍1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Lidya)
Our chapter held it's SRH training for freshman and second year students at IOT campus today. We had a very insightful and fun training session with our esteemed trainers from Kefeta Youth.
The training covered a variety of topics including contraception, healthy sexual habits, STIs and even mental health.
We would like to extend our warmest gratitude to Kefeta Youth, the Student Services Dean Mr. Damot and the Gender Affairs Directorate of Hawassa University for their help and guidance in helping this program reach this level of quality.
And last but not least we would like to thank everyone who attended the training and we hope you gained some insights from it. Stay tuned in on our social media channels for our next events.
#Youth_SRH_Awareness
https://www.tg-me.com/UNA_ET
#UNAET

👍3👏1
Forwarded from New Generation Club
Forwarded from HU GC
#ማስታወሻ
የተራዘመው የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ነገ ጥር 20/2016 ዓ.ም ያበቃል።
በ2016 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡
የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በቴሌብር ብቻ በመክፈል ምዝገባዎን ያድርጉ።
ለመመዝገብ እና የመፈተኛ ተቋም ለመምረጥ፦
https://exam.ethernet.edu.et
HU_GC
https://www.tg-me.com/+vajm7ZnKWQk3OGFk

የሕግ ባለሙያና ደራሲ ወጣት ዳግማዊ አሰፋ ተማሪዎች የአእምሮ ቀረፃ ( mind set) ስልጠና ተሰጠ::
//**
ጥር 20/2016 ዓም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ከብርሃን መንገድ ባለራዕዎቾ ማኀበር ጋር በመተባበር የአእምሮ ቀረፃ (mindset) ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ጥር 18/2016 ዓ.ም ሰጥቷል።
በሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ኘሬዚደንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ ስልጠናውን ሲከፍቱ እንደገለጹት ተማሪዎች በዩኒቨረሲቲ ቆይታቸው ከቀለም ትምህርት በተጨማሪ የወደፊት ሕይወታቸውን የሚመሩበትን ራዕይ ቀርፀው አስፈለጊ ቅድመ ዝግጅቶችን የሚጀምሩበት በመሆኑ የአቻ ተሞክሮዎች እና የስልጠና መድረክ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መማክርት ኘሬዚደንት ተማሪ እሰይ ጴጥሮስ እንደገለፀው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቷ አካባቢዎች የሚመጡ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እርስበርሳቸው ከሚለዋወጡት ተሞክሮ በተጨማሪ ስኬታማ ወጣቶችን በመጋበዝ ተሞክሮዎቻቸውን እንዲያጋሩ እየተደረገ መሆኑን ገልፅዋል።
በመድረኩ ላይ ከቀረቡት ስራ ፈጣሪና ሰኬታማ ወጣቶች መካከል በቡና ምርት ማቀነባበሪያና ላኪነት የተሰማራ ወጣት ከነአን አሰፋ ዱካሞ እንዲሁም የቀድሞ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ የሕግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ የሕይወት ተሞክሮዎቻቸውን አቅርበዋል።
ከ1500 በላይ መደበኛ ተማሪዎች በኘሮግራሙ የተሳተፉ ሲሆን ከተማሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተሰጥቷል
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት

👍8
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ለኢንክሉሲቭነስ ክበብ ንቁ አባላት የቀረበ የአቻ ውይይት ስልጠና!!
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት እና ከኒው ጀነሬሽን ፀረ-ኤድስና ሚኒሚድያ ክበብ ጋር በመተባበር የአቻ ውይይት ስልጠና አዘጋጅቷል።የክበቡ ንቁ አባላትም ስልጠናው ላይ እንድትሳተፍ ተጋብዛችዋል።
ውይይቱን ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች የማረጋገጫ ወረቀት (certificate) ይወስዳሉ።
የውይይት ሀሳቦቹ
➡ addiction prevention
➡ Safeguarding ourselves from HIV/AIDS supporting those living with HIV AIDS
➡ Inclusiveness and women's rights
ክበቡን መቀላቀል እሚትፈልጉ የመጀመሪያ አመትና ነባር ተማሪዎችም ክበቡን በአባልነት መቀላቀል ትችላላችው።
ለመመዝገብ👇👇
https://forms.office.com/r/4xiYappVTG
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club

👍4
Forwarded from Hawassa University
Hawassa University School of Law wins the national oral rounds of Jessup Moot Court Competition.
**//****
January 30, 2024
The exceptionally outstanding team of Hawassa University School of Law has won the national oral rounds of the prestigious Jessup Moot Court Competition against teams from Addis Ababa and Haramaya Universities with the highest score of 1,114 out of 1,200.
Mr. Befekadu Dereba, the coach, said that the result is an implication that if opportunities are given to us we can be on the top of any team in the moot court competition. He added that the comments from judges show how impressive feat marks a historic milestone for his team, showcasing the depth of legal talent and unwavering passion within the school and he is incredibly proud of his team as a coach.
Mr. Befekadu said in his statement that their tireless efforts, meticulous preparation, and unwavering dedication have culminated in this well-deserved victory. "Watching them excel on the national stage

👍5👏2🥰1