በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ተዘጋጀ።
*//*
ጥር 7/2016 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ የኢንክሉሲቭነስ (የአካቶ) ክበብ ከተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬትና ከትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በአካል ጉዳት ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫና በ2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ለገቡ አዲስ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
የዩኒቨርሲቲዉ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ ፕሮግራሙን ሲከፍቱ አካል ጉዳተኝነት አለመቻል እንዳልሆነ ገልፀው ነገር ግን አካል ጉዳተኝነትን በተመለከተ በማህበረሰባችን ዘንድ ያለዉ ግንዛቤ ከፍያለ ባለመሆኑ አካል ጉዳተኞችን ዝቅ አድርጎ የማየትና ተገቢዉን ክብር አለመስጠት የሚስተዋሉ ክፍተቶች መሆናቸዉን ተናግረዋል። ዶ/ር ሳሙኤል አክለዉም ዩኒቨርሲቲዉ ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት በመስጠት የአካል ጉዳተኞች ማዕከል አቋቁሞ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራዎችን፣ የተለያዩ አገልግሎትና ድጋፎችን እየሰጠና መሰረተ ልማቶችንም ለማሟላት ጥረት እያደረገ መሆኑን ጠቅሰዉ ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ለገቡ አዲስ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችም እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ከአመለካከት ጀምሮ አንዳንዴ ነገሮችን በጠበቃችሁትና በሚገባችሁ ልክ ሳታገኙ ስትቀሩ ከመከፋትና ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ሆደሰፊና ታታሪ በመሆን እስካሁን ይዛችሁ የመጣችሁትን ጥሩ ዉጤት እዚህም ለማስመዝገብ እንድትበረቱ ዩኒቨርሲቲው የተቻለዉን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል።
የትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ሳሙኤል አሰፋ በበኩላቸዉ ብዙዎቻችን በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተለያዩ ጉድለቶች ያሉብን ሲሆን ክፍተትና ጉድለቶቻችን የሚሞሉት

❤3👍2👏1
ስንተሳሰብና ስንደጋገፍ ነዉ በማለት ክበቡ ፈቃደኛ በሆኑ አባላቶቹ አማካኝነት እያደረገ ላለዉ እንቅስቃሴና ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
የሕግ ትምህርት ቤት ኃላፊና መምህር በሃይሉ እሸቱ እንደዚሁ አካል ጉዳተኞች የማህበረሰቡ አንድ አካል መሆናቸዉን በመጥቀስ የአካል ጉዳተኞች መብቶችን በተመለከተ በአለም አቀፍ ሕጎችና ሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች፣ በሀገራችን ሕገ መንግስት፣ ሀገራችን በተቀበለቻቸዉ አለም አቀፍ ድንጋጌዎችና በዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት ሌጅስሌቲቭ የሕግ መሰረቶችና ድጋፍ እንዳሉት ገለፃ አድርገው ነገር ግን ግንዛቤ ከመፍጠር ጀምሮ ተግባር ላይ ክፍተቶች በመኖራቸው ብዙ መሰራት እንዳለበት አሳስበዋል።
በጎነት ለራስ ነው።
Inclusiveness Club
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club

❤3👍1
📢 ተመልሷል 📢
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መጻህፍት ክበብ አድስ መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች የአባላት ምዝገባ ጀምሯል።
የቤተ መጻህፍት ክበብ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚንቀሳቀስ የግቢውን ማህበረሰብ የንባብ ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ እና ተማሪዎችም ከክፍል ውስጥ ትምህርት በተጨማሪ የተለያዩ መጻህፍትን በማንበብ የተሻለ እውቀት እና ውጤት ይዘው እንዲወጡ ለማስቻል እየተንቀሳቀሰ ያለ ክበብ ነው።
እርሶም የዚህ አንድ አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።
ፍጠኑ የሚቀጥለውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ
https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=DQSIkWdsW0yxEjajBLZtrQAAAAAAAAAAAANAAWhefmRUQjlDRTJYS1U3TklOM0VTSkQ1OTBETUdDWi4u
⚠️ ከዚህ ቀደም የክበቡ አባል የነበራችሁም ይህን ፎርም መሙላት አለባችሁ

👍5
Forwarded from Geological Society of Hawassa University (Asebe)
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU ክበብ ተማሪዎች በዋናው ጊቢ የሚገኘውን የግል ጥንስስ አጠቃላይ ሙዚየም (Private General Museum) ጎበኙት።
ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU ክበብ ተማሪዎች በዋናው ጊቢ የሚገኘውን የአቶ ይርጋወሰን የማርያምወርቅ የሆነውን የግል ጥንስስ አጠቃላይ ሙዚየም (Private General Museum) ጎበኙት።
''ኢትዬጲያን አናውቃትም'' ይሉናል የሙዚየሙ ባለቤት አቶ ይርጋወሰን የማርያምወርቅ ። ለ ተማሪዎቹ ከዓመታት በፊት እንደጀመሩት ነግረውናል እናም ዛሬ ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ እዚህ ደርሷል ሙዚየሙ።
በጉብኝቱ ወቅት የሚያስደምም የኢትዮጲያ ታሪክ የያዙ የተለያዩ ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ጽሑፎች ፣ ቅርፃ ቅርፆች ፣ ምስሎች እና ፎቶዎችን መመልከት ተችሏል። ይህ ብቻ አይደለም አቶ ይርጋወሰን የማርያምወርቅ ካላቸው የማይጠገብ እውቀታቸው በጥቂቱ አካፍለዋል ። በዚህ ወቅት እንደ እሳቸው አይነት ሰዉ ማግኘት በጣም መታደል ነው ።
እኛ ኢትዮጲያያውያን ባለ ብዙ አስደናቂ ታሪክ ባለቤቶች ነን።
" ኢትዮጲያን ብናውቃት ከምንወዳት በላይ እንወዳት ነበር"
" የኢትዮጵያ ጠላቶች የበዙበት ምክንያት ምን ይመስላቿል?"
በተለምዶ "ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን " እንላለን ለምንድነው ይሄንን አባባል የምንጠቀመው? ትልቅ እንዴት ነበርን?
እነዚህን ጥያቄዎች ጨምሮ የተለያዩ በርከታ ነገሮችን ለማወቅ ይሄንን ሙዚየም መጥተው ይጎበኙ ።

👍3
Forwarded from Geological Society of Hawassa University (Asebe)
እኚህን የሀገር ባለውለታ
ትውልዱን በማገዝ የበኩላቸውን አየተወጡ ስለሆነ ማበረታታት አለብን ፤ እናም ሙዚየሙንም በጊቢያችን ስለሚገኝ እንድትጎበኙ እኛም ጋብዘናቹሀል።
የግል ጥንስስ አጠቃላይ ሙዚየም (Private General Museum)
ይርጋወሰን የማርያምወርቅ
📞 Mob-0916-8630-93/ 0941000042
✉️ Email:- [email protected]
🛜 YouTube: Museum Yirgawesen
✅ Address:- Hawassa
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Geological Society of Hawassa University
Contact us:
Facebook: Geological Society of Hawassa University
Telegram: Geological Society of Hawassa University
Instagram: Geological Society of Hawassa University
#GSHU #GeologalSociety #GeologyCommunity #HawassaUniversity #Geoscience #GeologyRocks

Forwarded from Hawassa university
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ
''በኒው ጀነሬሽን ፀረ- ኤድስ እና ሚኒ ሚድያ ክብብ ከ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክተሮች ጋር በመተባበር በ አዕምሮ ጤና ዙሪያ ላይ እንዲሁም በ ሱስ አስከፊነት ዙርያ አዝናኝ እና አስተማሪ መርኃ ግብር'' ።
በዕለቱ እሚቀርቡ ፕሮግራሞች
➡ ግጥም
➡ መዚቃ
➡ የስነ-ባለሞያ ምክር
➡ ወግ እንዲሁም የተለያዩ መርኃግብሮች ተሰናድተዋል::
ቦታ: አፍሪካ ህብረት አዳራሽ
ሰአት: ከ 8 ሰዓት ጀምሮ
ቀን: ሐሙስ ጥር 16/2016 ዓ.ም
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club

ለሁሉም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ የምስራች ።
ተስፋ(HOPE) በሚል ሀሳብ የተዘጋጀ የ Mindset ስልጠና።
በነገው ዕገለት ቅዳሜ ጥር 18 ቀን 7:30 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት ከብርሃን መንገድ( initiative) ጋር በመተባበር ያዘጋጁትን ዝግጅት እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል።
ተጋባዥ እንግዶች
: -የህግ ባለሙያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ
:-ስራ ፈጣሪ (entrepreneur) ከነዓን አሰፋ(Dukamo)
:-የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ president ዶ/ር አያኖ በራሶ
የህይወት ተሞክሯቸውን ያካፍላሉ ።
እንድሁም በ YADAH BAND (Jazz Music) ታጀበው ፕሮግራሙ ይደምቃል።
ለተማሪዎች የምሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችንና
የህይወት ተሞክሯቸውን ያሰንቁናል።
ለሎችም በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
➡ ግጥም
➡ ሙዚቃ 🎧
➡ ወግ
➡አዝናኝና አስተማሪ ጫወታዎች
ቦታ: አፍሪካ ህብረት አዳራሽ
⌚7:30 ቀን ጥር 18
ማሳሰቢያ: መግቢያ በነፃ ነው
በሰዓቱ መገኘት ግን የግድ ነው።
ኑ ይህንን ማዕድ አብረን እንቋደስ
የዛሬ ትጋት ለነገ ተስፋችን ወሳኝ ነው ኑ...
አዘጋጅ:- የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መማክርት
ከብርሃን መንገድ (intiative) ጋር በመተባበር

👍8❤1
MY SOCIETY, MY RESPONSIBILITY
📣 Call To Volunteers 📣
✋🏾Greetings✋🏾, Hawassa University Students of all Departments and Years, we are '
Mahtot Social
Club'.We are a club that have been active within and outside of Hawassa University.
Our club has many 'Goals and Purposes' listed in our charter, the major of these being: Providing Additional Supportive Education on saturdays for primary school students(4th, 5th, and 6th graders) of government schools (በ'የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች) found in Hawassa City Limits.
So, This post is a call out to those of you who want to take this opportunity to contribute to your society through playing your small but significant part in the education of the Young of our country by volunteering to teach at a primary school once every two weeks on Saturdays.
The subjects range from 'Geography', 'Civics', 'Math', 'English', or other subjects. And the subjects you will teach will be left up to you to decide.
Requirements:
1) Send a motivation letter. In Amharic or English.
2) Send a screenshot of your CGPA or GPA
3) Be willing to show up for an interview
👉🏾4) And above all, Being passionate about this Mission of the Club.
Note: You Don't have to be a member of the club to apply.
Deadline of Application: January 27th, Saturday Midnight
Send your motivation letter and GPA to: @Jimmy0_A or @hAVEYouAllreDYEAten
From: Mahtot Social Club https://www.tg-me.com/mahetotsc
👍5👌1
👨🏽🎓🧑🏻🎓ለተማሪዎች በጣም ትልቅ ቅናሽ 💯💯💯
ሁሉንም አይነት ላፕቶፕ ካሜራ ጌሚንግ እቃዎች በአንድ ቦታ እቃዎች ከነሙሉ ማብራሪያ እና የዎጋ ዝርዝር ለማግኘት
ከታች የሚገኝውን ሊንክ በ መጫን የ ሚፈልጉትን ላፕቶፕ ካሜራ ጌሚንግ እቃዎች ከ ቴሌግራማችን ላይ ይምረጡ
https://www.tg-me.com/Centerpoint_Technologies
ወይም ይደውሉ
+251920734333
Centerpoint Technologies brought to you different type of laptop, cameras, gaming console and accessories, to find description and price range of our product join our telegram channel below

Or call +251920734333

👍4❤1
Forwarded from Youth to Youth (Y2Y)
Are you a journalist, blogger, climate activist, do you run any media presence?
We would like to extend an invitation to you for early notifications on a forthcoming release that holds great promise.
The Power of Empathy to Drive Climate Action
On January 30th, we are set to launch a press release accompanied by visually captivating assets for social media. These materials will spotlight real-life insights into the global demand for empathy and care.
Since 2022, we have collaborated with the Museum for the United Nations – UN Live, a 'borderless' museum dedicated to leveraging popular culture and dialogue for positive action. Our joint program, 'Global We,' facilitates direct dialogue between individuals worldwide, fostering deeper human connections. From indigenous youth activists in Alaska engaging with waste pickers in India to musicians in South Africa and Ethiopia conversing with Syrian refugees in a camp in northern Iraq,
Register
https://forms.gle/yJuRnmBMDQuDPiVeA

❤1👍1
Forwarded from HU GC
" የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ መራዘሙን አስታወቀ።
በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ መጠቀሱ የሚታወሰ ነው።
ይሁን እንጂ ትምህርት ሚኒስቴር በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ገልጿል።
ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል ፦
HU_GC
https://www.tg-me.com/+vajm7ZnKWQk3OGFk

❤3🥰1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
Exciting News 🎉🎉🎉
As part of our goal to increase awareness on contemporary global concerns as well as equip our members with uptodate and relevant knowledge; we the UNA-ET-HU Chapter in collaboration with Kefeta Youth and the Gender Affairs Directorate of Hawassa University; have organized an exciting training opportunity for all interested freshman and second year Hawassa University students.
✨ The training will be on the topic of Sexual and Reproductive Health and only freshman and 2nd year Hawassa University students are eligible.
✨ It will be held at IOT (Techno) Campus, IOT Hall on Saturday January 27 at 2:30 in the morning.
✨ Since there are limited spots, you will need to register ASAP.
✨ Here is the registration link, please fill it carefully:
https://forms.gle/SdW8inEuoqgwRZ1f7
https://www.tg-me.com/UNA_ET

👍1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)
ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን፤ ሳምንቱ በመልካም እንዳለፈ እምነታችን ነው።
እንሆ እኛም የሳምንቱ መገበደጃ የሆነችውን ደማቋን ቅዳሜ በምክንያታዊነት አጅበን ሳምንታችንን ፍሬያማ ልናደርግባት በቤታችን ልንመክርባት ተዘጋጅተናል።
በምሽታችን ስለ "ሀሜት" ለመምከር መድረኩን ክፍት አድርገን ቤታችንን አሰናድተን ልክ ምሽት 1:00 ሰአት እንጠብቃችኋለን።
ታዲያ እስከዛው እናንተም የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹ ቆዩልን።
1.ሀሜት ምንድነው?
2.ለምን ሰው ሀሜተኛ ይሆናል?
3.ከወንድና ከሴት ማን ነው ሀሜተኛው?ምክንያቱስ?
4.ከሀሜተኛና ቅናተኛ ሰው የቱ ይሻላል?
5.የሀሜተኛ ሰው መጨረሻ ምን ሊሆን ይችላል?
📍 አድራሻችን Main Campus Radio ጣቢያው ፊት ለፊት የሚገኘው አዳራሽ።
📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub

😢1
🌟🌡🌡 Our club "New Generation" and "Mini Media" in collaboration with Hawassa University Gender and Social Inclusiveness Directorate had an incredible event yesterday starting from 8:30 local time!🩸🩸
🎉🎉🎉 We came together to address the important topic of addiction prevention and protecting our mental health. The day was filled with explanations about the club, valuable mental health advice from a psychologist from Kefeta, touching poems, soulful music, and inspiring words from the president of the club. 🎈🎈🎈
🎊🎊We also welcomed new members with open arms and look forward to hosting future events on entrepreneurship and panel discussions. Stay tuned for updates! Huge thanks to all the participants for making our event truly awesome.🩸🩸💉
Here are some beautiful photos from the event. 🌈🎉

👍5👏1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
List_of_Trainees[1].doc
117.5 KB
This is a list of students who will take Reproductive Health training provided by UNA-ET-HU Chapter for tomorrow, 27 January 2024
The training will start at 2:30 LT so be punctual

👍2❤1