Telegram Web Link
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለምትማሩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በሙሉ

ኢንክሊሲቭነስ ክበብ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ጋር ቅዳሜ 8 ሰአት ጀምሮ ውይይት ለማድረግ አስቧል።ስለሆነም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በአሁኑ ሰአት እየተማራችው እሚትገኙ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ውይይት መድረኩ ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።

ቦታ:law ላይበራሪ ፊት ለፊት ካለው Moot Court
ሰአት:8 ሰአት ጀምሮ

ማሳሰቢያ:በውይይቱ ላይ ከአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ውጭ ሌላ ተማሪ መገኘት አይችልም።


               በጎነት ለራስ ነው።
           Inclusiveness Club

join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍31🔥1
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
Hurry up! The clock is ticking, and you only have 5 days left to apply!

We are calling upon all passionate young Ethiopians between the ages of 18 and 32! This is your chance to become a UN Youth Delegate and Fellow, where you will have the opportunity to represent the interests of youth at both national and international levels. Don't miss out on this incredible opportunity to shape policies, engage in impactful outreach activities, and potentially even attend the prestigious UN General Assembly in New York as a Youth Delegate.

Apply now and become the powerful voice of the youth! 💪🌟 🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe-fNXmJgkKkbxCAlpnCzy2-tl6CTfKq9sSsNC7ptCxS9oU0g/viewform.

#AfricanUNYouthDelegates #YouthLeadership #ApplyNow #MakeADifference
Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ የመቅረዝ ቤተሰቦች!
እንደምን ቆያችሁ? በዓልን ያከበራችሁስ በዓል እንዴት አለፈ? ሁሉ ቸር እንደነበር ተስፋችን ነው።

🔲 እነሆ ቆጥረን ቆጥረን ምንናፍቃት ቀናችን ላይ ደርሰናል።🙏
አዎን እንደተለመደው በቋሚ መገናኛ ግዜያችን ፍክት ባለችው ቅዳሜ አብረን ልንፈካ አብረን ልንደምቅ ግዜያችን ደርሷል።

🌓 ቀዳሚትስ መድረሻዋ ሩቅ አደለችም ነገ ናት ሰዓቱስ ያላችሁ እንደሆነ ደግሞ ልክ 11:30 ሲል!

📌 የት ነው ካለችሁም ደግሞ መልሳችን እዛው ነው!
🏟 main ግቢ stadium ባለው መሰብሰቢያችን

🎭 ታድያ ጥቂት ተራርቀንም ነበርና እጅ ከምን ማለታችን ስለማይቀር ስንቃችሁን በጥበባት ቡፌ ሞላ ሞላ ማረጋችሁን አትርሱ።

ሁላችንም ተቀሳቅሰን ሳናረፍድ በግዜ እንገኝ አትርፎ ገቢ ነንና።

🎯 ቦታው ግር ሚላችሁ ካላችሁ ከስር ባሉት tg user names በመጠቀም ጠይቁን አቤት እንላለን።
👉 @zewdnsh @jerry28aduye26 @beli1223 @epha21 @semawit_16

መኖር መሆን ስኬት!
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት
ጥር 2016

ይቀላቀሉ!👇

https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
👍3
Hawassa University Students' Information Center pinned « ሰላም ውድ የመቅረዝ ቤተሰቦች! እንደምን ቆያችሁ? በዓልን ያከበራችሁስ በዓል እንዴት አለፈ? ሁሉ ቸር እንደነበር ተስፋችን ነው። 🔲 እነሆ ቆጥረን ቆጥረን ምንናፍቃት ቀናችን ላይ ደርሰናል።🙏 አዎን እንደተለመደው በቋሚ መገናኛ ግዜያችን ፍክት ባለችው ቅዳሜ አብረን ልንፈካ አብረን ልንደምቅ ግዜያችን ደርሷል። 🌓 ቀዳሚትስ መድረሻዋ ሩቅ አደለችም ነገ ናት ሰዓቱስ ያላችሁ እንደሆነ ደግሞ ልክ 11:30…»
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)



ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን፤ ሳምንቱ በመልካም እንዳለፈ እምነታችን ነው።

  እንሆ ሳምንቱ ለማለቅ ሲጣደፍ እኛም ከማለቁ በፊት የምትመጣዋን ደማቋን ቅዳሜ በምክንያታዊነት አጅበን ሳምንታችንን ፍሬያማ ልናደርግባት በቤታችን ልንመክርባት ተዘጋጅተናል።

በምሽታችን ስለ "ህይወት" ለመምከር መድረኩን ክፍት አድርገን ቤታችንን አሰናድተን ልክ ምሽት 1:00 ሰአት እንጠብቃችኋለን።

  ታዲያ እስከዛው እናንተም የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹ ቆዩልን።


1. የህይወት ትርጉም ምንድነው ሚለው ጥያቄ መጠየቅ ያለበት ተገቢ ጥያቄ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ወይንስ አላስፈላጊ እና መልስ የሌለው ህይወትን ዝምብሎ ለማወሳሰብ ብቻ ሚጠየቅ ጥያቄ ይመስላችኋል?

2. ከመጀመሪያው ጋር ተያይዞ እንደው ህይወት በቃ ምንም ትርጉም የላትም ቢባል አኗኗራችን ላይ ለውጥ የሚያመጣ ይመስላችኋል? ወይንም የህይወት ትርጉም መኖር አስፈላጊነቱ ምን ያህል ነው ትላላችሁ?

3. ሰዎች ትርጉምን የተለያዩ ነገሮች ውስጥ ሲያገኙ ወይም አገኘን ሲሉ ይደመጣል: ለምሳሌ አምላክ ፣ ሀይማኖት ፣ ቤተሰብ ፣ የህይወት ግቦቻቸው... እና የመሳሰሉት ውስጥ እነዚህ ነገሮች ውስጥ የህይወት ትርጉም ሊገኝ ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ? በምን መልኩ ይችላል/አይችልም?

4. አዕምሮኣችን ከትላንት ወይም ከነገ ይልቅ መገንዘብ የሚችለው አሁንን ብቻ ነው ስለዚህ እኛም መኖር ያለብን አሁንን ብቻ ነው የሚል አስተሳሰብ አለ ስለዚህ ምን ታስባላችሁ?

5. ፍልስፍና የህይወት ትርጉም ምንድነው ለሚለው ጥያቄ የተለያዩ ምላሾችን ያስቀምጣል በዋናነት
- ህይወት ምንም ትርጉም የላትም
- የህይወት ትርጉም የህይወትን ትርጉም መፈለግ ነው
- የህይወት ትርጉም ምንድነው ብሎ መጠየቅ የለበትም ዝምብሎ መኖር ነው
- የህይወት ትርጉም ጥበብን ማግኘት ነው
- የህይወት ትርጉም ለሌሎች መትረፍ መቻል / ተሻጋሪ 'አሻራ'ን ጥሎ ማለፍ ነው
- የህይወት ትርጉም ፈጣሪ በሚለን መንገድ መኖር ነው... ወዘተ
ከእነዚህ ውስጥ የበለጠ ለእናንተ በግላችሁ አሳማኝ የሚመስላችሁ የትኛው መልስ ነው?

  📍 አድራሻችን Main Campus Radio ጣቢያው ፊት ለፊት የሚገኘው አዳራሽ።


📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍1
Hawassa University Students' Information Center pinned «የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን፤ ሳምንቱ በመልካም እንዳለፈ እምነታችን ነው።   እንሆ ሳምንቱ ለማለቅ ሲጣደፍ እኛም ከማለቁ በፊት የምትመጣዋን ደማቋን ቅዳሜ በምክንያታዊነት አጅበን ሳምንታችንን ፍሬያማ ልናደርግባት በቤታችን ልንመክርባት ተዘጋጅተናል። በምሽታችን ስለ "ህይወት" ለመምከር መድረኩን ክፍት አድርገን ቤታችንን አሰናድተን ልክ ምሽት 1:00…»
Forwarded from መቅረዝ
በጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ እልፈተ ህይወት መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት የተሰማውን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቡ፣ለወዳጆቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።

መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት

@mekereze
😢19🙏2👍1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
" በአካል ጉዳት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና 2016 አ.ም ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለገቡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችው መርሀ ግብር ''

በዕለቱ እሚቀርቡ ፕሮግራሞች

ግጥም
መዚቃ
ስለኢንክሉሲቭነስ ክበብ ገለፃ
በአካል ጉዳት ዙሪያ የውይይት መድረክ

ቦታ: አፍሪካ ህብረት አዳራሽ
ሰአት: 7:30 ጀምሮ
ቀን: ማክሰኞ ጥር 7/2016 አ.ም

አዘጋጅ: ኢንክሉሲቭነስ ክበብ ከተማሪዎች አገልግሎትና የትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ጋር በመተባበር

ማሳሰቢያ: በዝግጅቱ ላይ እማይገኝ አባል ከአባልነት ይሰረዛል።

ኢንክሉሲቭነስ ክበብ
በጎነት ለራስ ነው!!

join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍2
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)


  ጥር 5 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. የRVC በይርጋለም ጣሊታ ራይዝ አፕ (Talita Raise Up) ማህበር ጉብኝት ይህንን ይመስል ነበር።

በጉብኝታችን ወቅት የStudent Council Charity team ለነበረው አስተዋጽኦና ድጋፍ እናመሰግናለን።

  እውነትም መልካምነት ለራስ ነው !!!
ጣሊታ ሄደን ህፃናቱን መጎብኘት እና ከነዛ ባለ ብሩህ ህልም እህቶቻቸችን ጋር ጊዜ ማሳለፍ ለሁላችንም የደስታ ምንጭ የሆነ ጊዜ ነው የሰጠን።
  ስለጣሊታ መስማት እኛ የቆምንበትን እንድነንፈትሽ ነው ያደረገን። በእነዚህ ለጆች ህይወት ውስጥ የእስከዛሬው የኛ አስተዋጽኦ ምን ነበር፦
 # በጎ የሆነ አስተዋጽኦ
 # በጎ ያልሆነ አስተዋጽኦ ወይስ
 # ገለልተኛ ተመልካች ነበርን
  ያለፈው ይለፍና እስኪ ነገስ ከኛ ምን ይጠበቃል ብለን ከራሳችን እንድንመክር አድርጎናል።

  እነዚህን ልጆች ለማገዝና ከጣሊታ ጋር በበጎ ስራ ለመሳተፍ ከኛ የሚጠበቀው እና የሚፈለገው በጎ ፈቃደኛ መሆናችን ብቻ ነው። ሁላችንም ብዙ ለሌሎች እንድንተርፍ የሚያግዙን ነገሮች አሉን፤ ዕውቀት፣ ጉልበት፣ የችግር መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ እንዲሁም የተለያየ ሙያ አለን፤ ስለዚ እስኪ እነዚን የህይወት ስጦታዎቻችን ለሌሎች በማጋራት ደስታችንን እጥፍ እናድርገው።

   "ቅንDeal" በአዋዳ ካምፓስ የሚገኘው የበጎ አድራጎትና የኪነ-ጥበብ ክበብ ላደረጋቹልን አቀባበልና ትብብር ሳናመሰግናቹና ለምትሰሩች በጎ ስረዎች በርቱልን ሳንል አናልፍም፤ በተማሪ አቅማቹ በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆናቹም እንኳን የምትሰሩት ስራ ግን ትልቅ ነው። እናንተን የመሰለ እንዲያበዛልን ምኞታችን ነው።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ

@RvcClub
@RvcClub
👍8
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
📢 CALL FOR VOLUNTEERS: 30BIRR DROP CAMPAIGN - DROP AWARDS🏆

🌟 Be the Change! Join EHPSA's Noble Initiatives in collaboration with UNA-ET-HU Chapter and the Hawassa University Woman Children and Youth Directorate Director!

1. EHPSA EMERGENCY FUND PROJECT🚨

EHPSA's Emergency Fund Project provides crucial financial aid to those facing emergency health issues.

2. 30BIRR DROP CAMPAIGN

Join the Fundraising Campaign to raise 4 Million ETB for two total kidney failure patients on dialysis who urgently need kidney transplants.

❤️ HOW CAN YOU HELP?

- Volunteer for leadership positions: Make a significant impact by dedicating your time and skills.
- Donate: Support kidney failure patients with generous contributions.
- Sponsor: Showcase your commitment to social responsibility by becoming a campaign sponsor.
- Participate in Drop Awards: Engage in the exciting Drop Awards activity, showcasing your skills and creativity.

📌 Note: Volunteers will receive a Certificate of Participation from EHPSA, UNA-ET-Hawassa, and Hawassa University.

Join EHPSA, UNA-ET-HU Chapter, and the Hawassa University Woman Children and Youth Directorate Director in this impactful initiative. Together, we provide hope, support, and a chance at a better life.

📌 TO JOIN:
Filling out the Google Form:
https://shorturl.at/txGUV

https://www.tg-me.com/EHPSA
https://www.tg-me.com/UNA_ET

#EHPSA #UNAETHU #30BIRRDropCampaign.
👍7
Forwarded from Ensia
The UNA-ET HUC SDG Ambassadors Team has selected four specific SDG goals to focus on this semester:

📍SDG 3 - Good health and well-being
📍SDG 4 - Quality Education,
📍SDG 10 - Reduce inequality,
📍SDG 13 - Climate Action.

🛑 The team is currently seeking Ambassadors for these goals.This Ambassadors will have the opportunity to develop and implement a project proposal that aligns with the Sustainable Development Goal (SDG) they have selected.

In addition to that this ambassadors will be responsible for organizing and leading events and discussions related to their respective SDGs.


If you are interested in becoming an Ambassador for any of these four SDGs, please fill out the form below.

👉 https://forms.gle/7ycAuGjTLWssbiWH6

📌 If you are still not a member of The SDG AMBASSADORS TEAM you can register on the link below

👉 https://forms.gle/kKoSGJfBTXVZZM5j8

📍Join the UNA ET telegram channel here

👉 https://www.tg-me.com/UNA_ET

And join our Ambassadors Group
Here

👉 https://www.tg-me.com/ambassador_team

👉 For any additional questions contact @Blu3bird7

#TEAMSDG
👍4😢1
🩸ለሁሉም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ 🩸

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ የሀዋሳ ደም ባንክ የደም ልገሳ ፕሮግራም ከሰኞ ዕለት ጀምሮ እያካሄደ ይገኛል። በዚህ የልገሳ ፕሮግራም እየተሳተፋቹ ያላችሁትን ከልብ እያመሠገንን ያልተሳተፋችሁ በዚህ የደም ልገሳ ፕሮግራም ላይ መለገስ የምንችል ውዱን ስጦታ ደም በመለገስ በደም እጦት የሚሞቱ ሰዎችን እናትርፍ በማለት ጥሪ አቀርባለሁ።

ቦታ: ከቴክኖሎጂ ላይብረሪ (ዋናው ጊቢ) ፊት ለፊት ባለው ፖሊስ ቢሮ አጠገብ

ርህራሄን በተግባር
የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ተጠሪ
👍5
የዋናው ግቢ ተማሪዎች የG.C ኮሚቴ Proposal ዛሬ ከ11:25 እስከ 12:25 ብቻ እንድታስገቡ ይሁን
ማስታወቂያ ላይ የነበሩ መስፈርቶች እንደተጠበቁ ናቸው።

ቦታው :የተማሪዎች መማክርት ቢሮ
ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመር :0903060016 ይደውሉ።
ማስታወቂያ

በአንዳንድ ምክንያቶች የ G.C ኮሚቴ proposal ማስገቢያ ቀን እስከ አርብ ጥር 10 ድረስ ማራዘማችንን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት በማስታወቂያ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ የተማሪዎች መማክርት ቢሮ እንድታስገቡ ይሁን።
2025/07/14 03:01:44
Back to Top
HTML Embed Code: