13/08/07
"ልዩነታችን ሳይገድበን አንድ ላይ ተሰባስበን በዚህ መልኩ የትንሳዔ በአልን ስናከብር የአንድነታችን ማሳያ ነው።በመካከላችን ያለውን መልካም ግንኙነትም አጠንክረን እንቀጥላለን" የአቤኔዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ባለቤት አቶ አርጋው አየለ ።
የአቤነዜር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን የትንሳዔ በአልን አስመልክቶ ወደ ቤተሰቦቻቸው መሄድ ካልቻሉ የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ጋር በትላንትናው እለት በአሶሴሽኑ ማዕከል በጋራ አክብረዋል።
"ልዩነታችን ሳይገድበን አንድ ላይ ተሰባስበን በዚህ መልኩ የትንሳዔ በአልን ስናከብር የአንድነታችን ማሳያ ነው።በመካከላችን ያለውን መልካም ግንኙነትም አጠንክረን እንቀጥላለን" ያሉት የአቤኔዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ባለቤት አቶ አርጋው አየለ ግብዣችንን ተቀብላችሁ በአልን አንድ ላይ ለማሳለፍ በመገኘታችሁ እናመሰግናለን ብለዋል።
የአንድነት እንዲሁም የመተሳሰብ ስሜት በታየበት በዚህ የትንሳዔ በአል ዝግጅት የጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍል ሃላፊ አቶ እያዩ አለማየሁ እና የትምህርት ክፍሉ መምህር ዩናታን ዘብዲወስ የተገኙ ሲሆን ከአሶሴሽኑ ጋር ያለውን መልካም ግንኙነትን የሚያሳይ ተግባር ነው ከዚህ በኋላም ያለንን መልካም ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል ።
አያይዘውም አሶሴሽኑ ለተማሪዎች ምሳሌ የሚሆን ስራ እየሰራ መሆኑን አንስተው ለአሶሴሽኑ ምስጋና አቅርበዋል።
በእለቱም የተለያየ ሃይማኖት ተከታይ ተማሪዎች ለየራሳቸው ማዕድ አዘጋጅተው በአሶሴሽኑ ከሚገኙ ቤተሰቦች ጋር በአሉን በድምቀት አስበውታል።
ተማሪዎቹም በበኩላቸው የትንሳዔ በአልን በዚህ መልኩ ማክበራቸው የቤተሰባዊነት ስሜት እንደፈጠረባቸው በማንሳት ለተደረገላቸው ግብዣ አመስግነው በዝግጅቱ አብሯቸው ሙሉ ቀን ላሳለፈው መምህር ዩናታን ዘብዲዎስ በትምህርት ክፍሉ ሃላፊ አቶ እያዩ አለማየሁ እጅ የምስጋና ስጦታ አበርክተዋል ።
ዘጋቢ፦ አይንአዲስ ታረቀኝ (የ4ተኛ አመት የጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ተማሪ)
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
HU_JC SA!(2017

👍1👏1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
ማስታዎቂያ
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⬆️⬆️⬆️👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻
ቀጠሮአችን እንደተጠበቀ ነው ሚያዝያ 25/2017
የጥበብ ስራዎ በታላቅ መድረክ ያሳዩ
ውድድሩን ተቀላቀሉን 60 ሺ ብር ይሸለሙ
አሁኑኑ ከቻች👇 ያለውን ፎርም በመሙላት የሽልማቱ አካል ሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://forms.gle/6vxQNuVmhtZEkKhDA
መልካም ዕድል
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
JC SA!
ቀጠሮአችን እንደተጠበቀ ነው ሚያዝያ 25/2017
የጥበብ ስራዎ በታላቅ መድረክ ያሳዩ
ውድድሩን ተቀላቀሉን 60 ሺ ብር ይሸለሙ
አሁኑኑ ከቻች👇 ያለውን ፎርም በመሙላት የሽልማቱ አካል ሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://forms.gle/6vxQNuVmhtZEkKhDA
መልካም ዕድል
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
JC SA!
ደረሰ ደረሰ ✨✨✨✨✨✨
1 ቀን ብቻ ቀረ ✨✨✨✨✨✨✨
"አብርሆት" ወርሃዊ አኮስቲክ የኪነ-ጥበብ ምሽት
ቅዳሜ ሚያዚያ 18 ከቀኑ 10 ስዓት ጀምሮ
በኬራውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይቀርባል
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይገኙ::
የተለየ ታለንት (ተሰጥዖ) ካለዎት እና እዚህ ፕሮግራም ላይ ማቅረብ ከፈለጉ:
0920515407
0944332527 ይደውሉ::
Join us Via the links below👇👇👇
Telegram: @shebaevebts
Youtube: https://youtu.be/I-q9fzpUKsM
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/

👍1
Forwarded from Sheba Events
ቀኑ እየደረሰ ነው!
"ተወዳጅ" Out-Door ሲኒማ ሊደገም ነው
ቅዳሜ ሚያዚያ 25
ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ
በነፋሻማው ጉዱማሌ ፓርክ (አሞራ ገደል)
ለቅዳሜያችን ሁነኛ የመዝናኛ አማራጭ
ከሀዋሳ ሰማይ ስር
ከፍቅር ሀይቅ ዳርቻ
ምሽታችንን እናደምቃለን
ኑ! ከዘመድና ወዳጅዎ ጋር በመሆን የማይረሳ ግዜ ያሳልፍ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ትኬትዎን ቀድመው ይያዙ።
ለበለጠ መረጃ
በ 0920515407, ወይም 0944332527 ይደውሉ።

ማስታወቂያ 🔔
የውድድሩ ስራዎች ማስገቢያ ቀን እስከ ነገ እሮብ (22/08/17) ከቀኑ 12:00 መራዘሙን እያሳወቅን ከተቀመጠው ሰዓት በሗላ የሚመጣ ስራ የማንቀበል መሆኑን ቀድመን እናሳስባለን።
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
HU_JC SA!(2017)
የውድድሩ ስራዎች ማስገቢያ ቀን እስከ ነገ እሮብ (22/08/17) ከቀኑ 12:00 መራዘሙን እያሳወቅን ከተቀመጠው ሰዓት በሗላ የሚመጣ ስራ የማንቀበል መሆኑን ቀድመን እናሳስባለን።
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
HU_JC SA!(2017)
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
ታላቁ የጎዳና ሩጫ ሜሪጆይ ሀዋሳ
ሚያዝያ 26 (እሁድ) በሚደረገው የሜሪጆይ የጎዳና ሩጫ ይሳተፉ።
አረጋዉያንን እና ህፃናትን ከጎዳና ያንሱ።
በእለቱ በሚደረጉ የተለያዩ ዝግጅቶች ይታደሙ፤ ደም ይለግሱ።
ቲሸርት ለመግዛት፦
Adult size = 300 Birr
Children = 200 Birr
Contacts፦
@higeb 0979005259
@Rumibran 0955464646
@Universe_law
Follow us on social media:
Instagram: @mary_joy_ethiopia_hawassa
LinkedIn: Mary Joy Ethiopia Hawassa
Facebook: Hawassa Mary Joy

ለ 3 ወራት በአፍሪካን እንዲሁም ኢትዮ ጆብስ ቫካንሲ አማካኝነት በደረጃ አዘጋጅ እና ስልጠና ሰጪነት በተሠጠው (DAAP Training)የሠለጠናችሁ የሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ተማሪዎች የሥልጠና ማረጋገጫ ወረቀት(ሰርተፊኬታችሁ በመድረሱ) ነገ ማለትም ረቡዕ (22/08/2017)ከቀኑ 9:00 በ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ በአካል በመገኘት መውሠድ እንደምትችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው።
ማሣሠቢያ: በዕለቱ ላልተገኘ ተማሪ ሠርተፊኬት ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
የፕሮግራሙ አደራጅ:የሙያ ማበልፀጊያ ክበብ
ማሣሠቢያ: በዕለቱ ላልተገኘ ተማሪ ሠርተፊኬት ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
የፕሮግራሙ አደራጅ:የሙያ ማበልፀጊያ ክበብ
👍1💯1