📌 ሰላም ዉድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች!
የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በExit ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የሰበሰብናቸዉን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
ዝርዝር መረጃ ለማግኘት | Read more

Hawassa University Students' Information Center pinned «📌 ሰላም ዉድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች! የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በExit ፈተና ዙሪያ ከተማሪ ህብረት አመራሮች የሰበሰብናቸዉን ጥያቄና አስተያየቶች ዙሪያ በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረግነው ጠንከር ያለ ውይይት በከፊል እነዚህ ከታች የተዘረዘሩትን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት | Read more»
Forwarded from HU GC
EXIT EXAM Schedule - Revised.xls
196.5 KB
#RevisedExitExamSchedule
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tg-me.com/+KpEnYJsk5cIzMTQ8
ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
የመውጫ ፈተና የተሻሻለ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tg-me.com/+KpEnYJsk5cIzMTQ8
👍5
Forwarded from Environmental protection club(EPC) (DHENENET WULETAW)
Environmental Protection Club ውሰጥ የተመራቂ ተማሪዎች ቦታ ተክቶ አዲስ ኮሚቴ ለመምርጥ ይፈልጋል !!
1. ም/ፕሬዘዳንት
2. ፀሐፊ
3. በጎ አድራጎት
4. ኦዲተር
5. የህዝብ ግኑኝነት
6. የቡድን መሪ
7. ቤተ-ሙከራ
በነዚህ ቦታዎች ለኮሚቴነት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላችሁ ተመሪዎች ከታች ያለትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችሁል።
➮ ከአንድ ገፅ ያልበለጠ የማነቃቂያ ፀሁፍ።
➮ በክበባችን ንቁ ተሳትፎ የነበራችሁ።
➮ ከተለያዩ ክበብ የምስክር ወረቀት ያላችሁ።
መወዳደር የምትችሉ እንደሆነ እየገለፅን ከዛሬ 12/10/2016 እሰከ 15/10/2016 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
👇👇👇👇👇👇👇
@zewuditu12

👍2
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይመልከቱ ፦ ይህ የመውጫ ፈተና የተመለከተ አጭር ቪድዮ የይለፍ ቃል (Password) እንዴት መቀየር እንደሚቻል ፣ ተፈታኞች በፈተና ወቅት መከተል ስላለባቸው ጉዳዮች ያሳያል።
#MoE
https://www.tg-me.com/hugadssachannel
#MoE
https://www.tg-me.com/hugadssachannel
👍2
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
Exit software direction.pdf
520.7 KB
👍1
ለ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ክበቡ ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው ተማሪዎች የእውቅና ወረቀት ሊሰጥ ስለሆነ በዚህ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላችሁ ፣ ስማችሁ የተፃፈበትን ተራ ቁጥር እንዲሁም የ ID photo በማያያዝ ከታች በተጠቀሰው "user name " ከዛሬ ማለትም ከ ቀን 13-16(ሰኔ) ባሉት ቀናት ውስጥ
ላኩ።
@ttaostaos
ማሳሰቢያ👉 ክበብ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያልነበራችሁ አይመለከትም ።
👍2
Find the Exit exam URL for Hawassa University from the image exam4.ethernet.edu.et
❗️ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
ለፈተና የምትጠቀሙበትን የይለፍ ቃል እና Username
በ 👇👇👇
exam4.ethernet.edu.et
▫️It only works by the institutional network.
Source: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official

👍3
Forwarded from HU GC
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን
በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።
በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ባይንደር
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።
በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ባይንደር
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
👍3❤1