Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል ለመሆን ለምትፈልጉ የክበባችን አባላት ለመወዳደር እስከ ነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።
@jovani14
@jovani14
👍1
Hawassa University Students' Information Center pinned «በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል ለመሆን ለምትፈልጉ የክበባችን አባላት ለመወዳደር እስከ ነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ። @jovani14»
https://www.ofijan.com/ExitExam
👆👆👆👆
The above link is help for the Exit Exam preparation. (only for few departments)
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official

Ofijan
Ofijan: Your Ultimate Online Exam Bank for Ethiopia's National Exit Exams!
-------- በጎ ፈቃደኞች ----------
📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን የወሰዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ በጎ ፈቃደኞች ከፊታችን ጀምሮ ባለው ጊዜ የበጎ አድራጎት ስራ ስለሚጀመር ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለውን ነገር ለማሳወቅ እንዲያመች የቴሌግራም ግሩፕ ስለተከፈተ ከስር ባለው ሊንክ እንዲቀላቀሉ እናሳስባለን።
Hawassa University MAIN CAMPUS Students who successfully finished 5 days summer voluntary training Join this group
https://www.tg-me.com/humaincampusvolunteers
MAIN CAMPUS ONLY‼️‼️
| HU Student Council Official

Telegram
HU STUDENT UNION OFFICIAL
Welcome to Hawassa University Main Campus Student Council Official Telegram Channel
👍2

👇👇👇👇
👉https://www.tg-me.com/humaincampusvolunteers

❤2👍1🔥1
Forwarded from Geological Society of Hawassa University
🌎 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU 🌎
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ GSHU የሶሳይቲው መስራች እና ተመራቂ ተማሪዎች የሽኝት ፕሮግራም በሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ።
በእለቱ ከታደሙ ታዳሚዎች መካከል የጂኦሎጂ ት/ት ክፍል ኃላፊ ወ/ሮ ጽጌሬዳ አያሌው፡ የት/ት ክፍሉ መምህር ወጌኔ ጣለልኝ፡ መምህር አለማየሁ ቱሬ እና የክበቡ አባላት ይገኙበታል።
ክበቡን ከመመስረት እና ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ አሁን ያለበት እንዲደርስ ብሎም በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ጉዞ እንዲያደርግ በተለያይ መንገድ ሲያገለግሉ የቆዩ የክበቡ አመራሮችን ስላበረከቱት አስተዋጽኦ በማመስገን ተተኪ የክበቡ ስራ አስፈጻሚ አባላት ትውውቅ ተደርጓል። እነዚህ ተተኪዎችም ክበቡ አሁን ካለበት ደረጃ ባላቸው የስራ ጊዜ ከፍ እንደሚያደርጉ ቃል በመግባት ተረክበዋል።
የትምህርት ክፍሉ ሀላፊ ክበቡ ተተኪ ስራ አስፈጻሚዎችን በማግኘቱ ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ብሎም የተሻለ መስራት እንደሚችል በመግለጽ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
በመጨረሻም ለተመራቂ የክበቡ አባላት እና ስራ አስፈጻሚዎች የማበረታቻ የእውቅና ሰርትፊኬት ተበርክቶላቸዋል።
Geological Society of Hawassa University
Follow us:
Telegram | Facebook | Instagram
#GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience

𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
Geological Society of Hawassa University
Follow us:
Telegram | Facebook | Instagram
#GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience
👍6❤1
Digital literacy certificate department office 224
@3:00LT
@3:00LT
Forwarded from HU GC
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን
በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።
በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ጋዋን ኪራይ
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።
በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ጋዋን ኪራይ
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
👍2