Telegram Web Link
🌟 Exciting Training Opportunity Alert for you🌟

EHPSA in collaboration with Mastercard Foundation, Mesrat, and Inspire ethiopian youth provide training programme aimed at empowering Ethiopian youth.

📆 Today is the day! Don't miss the orientation session happening tonight at 8:30 LT in our telegram channel.

Get ready to unlock your potential and shape a brighter future!
JOINE HERE👇👇
https://www.tg-me.com/EHPSA_HUn
2
An oreintation for the training will be given 2:30LT
የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር ?

ልዩ ልዩ ፌተናዎች እና ተግዳሮቶች የሞላበትን የወጣትነት(እድሜ ) እንዴት ልሻገር? የሚል ጥያቄ በሁላችንም ውስጥ አለ።
ታዲያ ይህንን የነገ ህይወታችንን የምወሰነውን ወጣትነት በብልሀት መሻገር ብልህነት ነው።

የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር በሚል  ሀሳብ ታላቅ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተዘጋጅቷል ።

           በዕለቱ
-ስለ Sexual Addiction
-ስለ Social Media አጠቃቀም
- ስለ Drug Addiction
እንዲሁም ልዩ ልዩ ወጣት ተኮር ጉዳዮች በተጋባዥ እንግዳ  ''በዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ'' በስፋት ይዳስሳሉ።

ወጣትነት ላይ ያጠነጠኑ :- ወጎች
                                    :-ግጥሞች
                                    :-የህይወት ተሞክሮዎችን ጨምሮ በዕለቱ የሚንሸራሸሩ ዝግጅቶች ናቸው።
            
ታዲያ ከፊታችን ባለው ማክሰኞ ግንቦት 20 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከ7 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ።

...ከድል ሁሉ ትልቁ ድል ወጣትነትን ማሸነፍ ነው#

ኑ... አብረን እንማማር......👐

አዘጋጅ :-የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት በዋናው ግቢ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ።
1👍1
Calling all Hawassa University TikTokers! 📢

We are looking for talented content creators to join a paid promotion with several organizations.

Requirements:
- Minimum 1,000 followers
- Political and religious-free content only

This is an exciting opportunity to showcase your skills, grow your audience, and get paid for your content.

If you meet the criteria, don't miss out! Apply now.
https://shorturl.at/CWt6F

For more enquiries
@RaguelShitu


#TikTokPromotion #PaidCollaboration
👍31
🎨All Day Creative Fun!🎨
Calling all Hawassa University students!

Join the Hawassa Associate of Architecture Students for a campus-wide creative extravaganza – it's an ALL-DAY event, so stop by anytime with your friends!

🌟Make memories that will last a lifetime while participating in fun and engaging activities (think caricature drawing, poetry sketching, friendship bracelets, and more!).

🌟Each activity takes just a few minutes, so come explore your artistic side and connect with your fellow students!

‼️On May 28th, 2024. Starting from 8am (2:00LT)‼️

Don't miss out! We can't wait to see you there!

#HawassaUniversityAssociationofArchitectureStudents #HAAS #CreativeCampus #AllDayFun
👍2
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
አርብ የጀመርነው የRamp ስራ ነገም ስለሚቀጥል 2:00L.T በመምህራን ካሬ እንድትገኙ።
ማሳሰቢያ: አንድም አባል እንዲቀር አይፈቀድም!!
👍1
Hawassa University Students' Information Center pinned «አርብ የጀመርነው የRamp ስራ ነገም ስለሚቀጥል 2:00L.T በመምህራን ካሬ እንድትገኙ። ማሳሰቢያ: አንድም አባል እንዲቀር አይፈቀድም!!»
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው የአፍሪካ ኢኮኖሚክስ እና ቢዝነስ ሪሰርች ጆርናል በአፍሪካ ጆርናሎች ኦንላይን ድረ-ገጽ ላይ ተካቷል።

ዩኒቨርሲቲው የሚያሳትመው ጆርናል (African Journal of Economics and Business Research) በአፍሪካ ጆርናሎች ኦንላይን (AJOL) ድረ-ገጽ ላይ መካተት ችሏል።

ጆርናሉ በፋይናንስ፣ ቢዝነስ፣ ኢኮኖሚክስ እና ልማት መስኮች ላይ ትኩረት ያደረጉ የፖሊሲ እና ችግር ፈቺ ምርምሮች የሚቀርቡበት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ይህ ጆርናል በአፍሪካ ጆርናሎች ኦንላይን (AJOL) ድረ-ገጽ ላይ መካተቱ ተደራሽነቱንና ተነባቢነቱን የበለጠ እንደሚጨምረው ዩኒቨርሲቲው ግልጿል፡፡

👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
👍1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ነባር ህንጻዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ የመወጣጫ (Ramp)  ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ።
**//**
ግንቦት 19/2016 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተመሰረተው የ"Inclusiveness" ክበብ ከትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነባር ህንጻዎችን ለአካል ጉዳተኞችና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ምቹ የማድረግ ስራን ግንቦት 16/2016 ዓ.ም አስጀምሯል።

በትምህርትና ስነ-ባህሪ ኮሌጅ የትምህርት ጥራት ማረጋገጫና ማሻሻያ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር አንተነህ ዋሲሁን በኮሌጁ ስር የሚገኘው የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሚሰጡ አገልግሎቶችን እኩል ተጠቃሚ መሆን በሚችሉበት ዙሪያ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጸው ከሶስት አመት በፊት ይህንኑ ስራ በተደራጀ መልኩ ለመስራት እንዲቻል "Inclusiveness" የተሰኘ ክበብ በማቋቋም የትምህርት ከባቢውን ለአካል ጉዳተኞችና ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች አመቺ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ መርሃግብር መሆኑን ተናግረዋል።

የክበቡ መስራችና የበላይ ጠባቂ አቶ ጌታሁን ሰለሞን በበኩላቸው የአካል ጉዳት በማንኛውም ሰዓት ላይ በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል እንደመሆኑ ሁሉም ሰው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ መሆኑን ጠቁመው አካታችነት በሁሉም አገልግሎቶች ላይ እንደዋና ግብአት ሊወሰድ ይገባል ብለዋል። የ "Inclusiveness" ክበብ በውስጡ ከ400 በላይ አባላት ያሉትና በፍጥነት ውጤታማ ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ መሆኑን እና ይህንን ተሞክሮውን ለማስፋፋት ክበቡን በሀዋሳ ከተማ በሚገኙ የተለያዩ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ማቋቋሙን ጨምረው ገልጸዋል።
👏3🙏21
2025/07/08 14:36:46
Back to Top
HTML Embed Code: