Telegram Web Link
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
የ4ኛ አመት የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትግበራ ተማሪና የ"Inclusiveness" ክበብ ፕሬዚደንት ተማሪ ዮሐንስ ሞገስ የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች የተለያዩ የስነ-ልቦና ጫናዎች እንደሚገጥማቸውና ያንን ሁሉ በጥንካሬ የሚያልፉት ቢሆንም የህንጻዎችን አለመመቸት ተከትሎ የሚገጥማቸውን አካላዊ ተግዳሮቶች ህንጻዎቹን ለአጠቃቀም ምቹ በማድረግ ማስተካከል እንደሚገባ ተናግሯል። ተማሪ ዮሐንስ እንዳለው የመወጣጫ (Ramp) ግንባታውን በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች እያከናወኑት ቢሆንም ኮሌጁ በሁሉም አቅጣጫ እያደረገላቸው ስላለው ድጋፍና እርዳታ ምስጋናውን አቅርቧል።

በጎነት ለራስ ነው።
Inclusiveness Club

@inclusivness_club
👍4🙏3👏2
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
የጀመርነው የRamp ስራ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ስለሆነ ሁሉም አባላት መገኘት የግዴታ ነው።
ማሳሰቢያ:ዛሬ በቦታው ላይ ተገኝቶ Attendance ያላስመዘገበ ማንኛውም አባል ምንም አይነት Certificate አይኖረውም!!
ቦታ: ሴቶች ዶርም ካለው ካፌ
ሰዓት:7:30 ጀምሮ
👍1
Greate life time opportunity for 2nd year and 3rd year students

Apply 👇👇👇👇👇👇
https://ln.run/6VCFN

🔴🔴 Note 🔴🔴
This form is only valid for Technology Institute students

For more inquiries contact @Raguelshitu
@bubaahm
We are excited to announce the launching ceremony of the Hawassa University Governance and Development Studies Students Association(HUGaDSSA)🎉🎉.
The event will take place on 21/09/2016 E.C at 7:30 in main campus Africa Union Hall.

Join us as we celebrate the establishment of this new association....being the member of this great association have important credit.

There will be _
speeches😮
performances💯
networking opportunities👍
membership registration👏

We look forward to seeing you there!🎉


👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
👍3
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ በተመረጡ 5 ቦታዎች ላይ የአካል ጉዳተኞች ህንጻ መወጣጫዎችን (Ramp) በዛሬው ዕለት ሰርቶ አጠናቋል።

የRamp ስራውም ባለፍት 3 ቀናት ሲሰራ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እሚለውን የሀገሬው ሰው አባባልን በተግባር አስመልክቶናል።

ነጭ ላበት ፣የህሊና እርካታ፣መተባበር፣መተጋገዝ፣ጥረት፣ድካም፣ትጋት መገለጫዎቹ ሁኖ ያለፈ የበጎ አድራጎት ስራ ነበር።

በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ፣በኮምፕሌክስ፣በዲፖርትመንት ህንፃ፣ሪጅስተርና ሴቶች ዶርም ናኒ ካፌ ጋር Ramp ተሰርቷል።

ነጭ ላብ አውጣችው በጎ አድራጎት ስራው ጋር ያላችውን ጉልበት ሳትሰስቱ ሰጣችሁ የአካል ጉዳተኞች ህንጻ መወጣጫዎችን (Ramp) እንዲሰራ ያረጋችሁ የክበባችን አባላቶች ፈጣሪ የልፍታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ታሪክ ፅፍችሁ ማለፍ ችላችኋል በራሳችሁ ልትኮሩ ይገባል።እኛም እንደክበብ የላባችሁን ዋጋ በቅርቡ እንከፍላለን።

በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው።
Inclusiveness Club

@inclusivness_club
🙏4👍1
We are excited to announce the launching ceremony of the Hawassa University Governance and Development Studies Students Association(HUGaDSSA)🎉🎉.
The event will take place on 21/09/2016 E.C at 7:30 in main campus Africa Union Hall.

Join us as we celebrate the establishment of this new association....being the member of this great association have important credit.

There will be _
speeches😮
performances💯
networking opportunities👍
membership registration👏

We look forward to seeing you there!🎉


👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
👍2
We are very excited to announce  the luanching event of a career club in hawassa university  main campus  tomorrow which will be held on 22/9/2016  afternoon at 7:30 LT
5
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Getahun)
When Everyone is Included, Everyone Wins!
1
2025/07/08 19:27:03
Back to Top
HTML Embed Code: