Forwarded from ALX - Hawassa
Ready to embrace the curious in you 🤔?
We're excited to bring ALX Ethiopia's incredible opportunities to you, students of Hawassa. You can explore any courses from our six-weeks, free,100% online course designed to introduce you to basic Ai tools to our six month, international certification programs in data analytics and cloud computing to prepare you for remote and freelance jobs.
Explore the choices that most resonates with you athttps://bit.ly/49rOhSb
Still have questions? Join @alxhawassa and we'll be happy to answer them!
learn more about us at www.alxethiopia.com
We're excited to bring ALX Ethiopia's incredible opportunities to you, students of Hawassa. You can explore any courses from our six-weeks, free,
Explore the choices that most resonates with you at
learn more about us at www.alxethiopia.com
👍2😢1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
🌟Happy International Labor Day🎉🎉
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
RESPECT YOURSELF!
፨፨፨፨፨///////////፨፨፨፨፨
No one will come and listen to your inner speech, no one cares about your private speech. Self-respect is simply trusting yourself. Obviously it's not easy. Thoughts that seem real, that can really make a real difference, may come to you again and again, perhaps painful events from the past may come to you in the form of memories. If you don't know what to do with these thoughts, your self-esteem and self-worth are at risk. If you don't start respecting yourself in practice, if you can't trust your word in work, if you can't spend your long time only with yourself, the world of life will gradually lose your identity, strip your dignity, and make you a mediocre person or a person who has descended from a mediocre person.
Yes! My hero..! RESPECT YOURSELF! Do you have faith that will carry you through anything, how far will your faith push you? What does it lead you to? How much confidence do you have in yourself? How scared are you of the enormity of your thoughts, the complexity of your inner voice? Remember that your main struggle is not to change the world, but to change yourself, your own thinking and your life. Respect is something you earn, obedience is something you pay for, not a gift that someone gives you out of pity. Nothing can change in your life unless you change the way you think about yourself. A person can run away from his external enemy, but he can never run away from his own self. Either he listens to himself, understands his needs and increases his dignity, or he runs away from himself, despises his thoughts, suffers from his history, and diminishes his dignity and insults his identity. It is always the owner's choice.
Yes! The journey to self-respect is a lonely journey. We may not even have anyone watching us, let alone traveling with us. We know what we know about ourselves, we understand our situation, we understand our potential, and it is clear where our efforts will lead us. Make sure you understand yourself as much as you need to understand. Always be a better person and know that you are expected to do better. If you have to separate from others to find yourself, get out of the chaos of the world, get away from the environment that confuses you, set yourself free, spend long quiet moments with yourself. Don't lose your self-respect in any way. Remember that negative feelings and events such as failure, brokenness, fear, inferiority are mainly caused by the place and respect you give to yourself. Until you can know yourself well and feel that you are enough for yourself, know that your main problem is your relationship with yourself and with God.
(Epha A.)
Mental Counsel for better tomorrow! 🦋

👍1
❗️❗️ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ❗️❗️
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
ሰላም የተወደዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሳለፍነው ሴሚስቴር እንዲሁም በዚህኛው ላይ ንብረት ማለትም ስልክ፡ ኮምፒውተር፡ እና የመሳሰሉ ነገሮች የጠፋባችሁ/የተሰረቀባችሁ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ፎርም በመግባት አስፈላጊውን መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።
https://forms.gle/rF3fEBZR84fd61DK6
ዛሬ አንዱ ጋር የደረሰው ችግር ሌሎቻችም ጋር ከመድረሱ በፊት በጋራ ሆነን ሌብነትን መከላከል አለብን።
ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ስለሆነ ይህንን ፎርም ለምታውቋቸው በሙሉ በማጋራት እንዲተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን።
|የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት
ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ
ሰላም የተወደዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሳለፍነው ሴሚስቴር እንዲሁም በዚህኛው ላይ ንብረት ማለትም ስልክ፡ ኮምፒውተር፡ እና የመሳሰሉ ነገሮች የጠፋባችሁ/የተሰረቀባችሁ ልጆች ከዚህ በታች ባለው ፎርም በመግባት አስፈላጊውን መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።
https://forms.gle/rF3fEBZR84fd61DK6
ዛሬ አንዱ ጋር የደረሰው ችግር ሌሎቻችም ጋር ከመድረሱ በፊት በጋራ ሆነን ሌብነትን መከላከል አለብን።
ይህ ጉዳይ አሳሳቢ ስለሆነ ይህንን ፎርም ለምታውቋቸው በሙሉ በማጋራት እንዲተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን።
|የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት
👍1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel

❤16
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
#DV2025
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።
ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።
አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።
አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

👍3
Forwarded from Savior
🌠🌠እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ🌠🌠
ቤተልሔም የፋሽን ስፌት ለGC ተማሪዎች ቆንጆ ሱፍ ማሰፋት ለምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ በማድረግ የድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዕድል ተመቻቹቷል ሁላችሁም እንዳትቀሩ ! ለ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችም የ 30% ቅናሽ በማድረጋችንን በደስታ እናበስራለን።
ስለዚህ ማሰፋት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚ በታች ባለው ስልክ እየደወላችሁ አንድትመጡ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል!!
እንዲሁም አማራጭ ሱፋችን ለማየት ታች ወዳለው ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/bethelemsuit
0911996579
0972736977
ቤተልሔም የፋሽን ስፌት ለGC ተማሪዎች ቆንጆ ሱፍ ማሰፋት ለምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ በማድረግ የድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዕድል ተመቻቹቷል ሁላችሁም እንዳትቀሩ ! ለ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችም የ 30% ቅናሽ በማድረጋችንን በደስታ እናበስራለን።
ስለዚህ ማሰፋት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚ በታች ባለው ስልክ እየደወላችሁ አንድትመጡ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል!!
እንዲሁም አማራጭ ሱፋችን ለማየት ታች ወዳለው ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/bethelemsuit
0911996579
0972736977
👍3
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta)
ሉቃስ 24 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ሴቶቹም ከመፍራታቸው የተነሣ ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፣ ሰዎቹ እንዲህ አሏቸው፤ “ሕያው የሆነውን እርሱን ለምን ከሙታን መካከል ትፈልጋላችሁ?
⁶ እርሱ ተነሥቶአል! እዚህ የለም፤ ደግሞም በገሊላ በነበረ ጊዜ ምን እንዳላችሁ አስታውሱ፤
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና፣ ለመድኃኒታችን፣ ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል መታሰቢያ አደረሳችሁ።
በዓሉ፤
👉የሰላም
👉የፍቅር እና
👉የደስታ ይሁንላችሁ።
🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎉🎉🎉
መልካም በዓል🙏

❤5👍4
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
"He is not here; he has risen.(Matthew 28:6)"
UNA-ET-HU chapter wishes you a blessed Easter filled with love, peace, and harmony to you and your loved ones. Let us rejoice in the gift of salvatejoice in the resurrection of the Lord. Happy Easter!
https://www.tg-me.com/UNA_ET

❤3👍2
❗ ሞቶ ማሸነፍ ❕
"ፈሪ ሸሽቶ ሊድን ባፉ ሊሾምበት፤
ሺ ገዳይ ነኝ ይላል ሺ ሟች በሌለበት።
በየጦሩ ሜዳ በየትግሉ አቀበት፤
ጀግና ሞቶ አልቆ ማን ይመስክርበት።
የኋሊት ተሂዶ እንኳን ሬሳ ቢቆጠር፤
የሞተ ካለ እንጂ በቃላቱ ጠጠር፤
አንድም ሰው ላይገኝ የሱ ጦር የወጋው፤
አላዩም ብሎ ነው ለቀሪው ሚያወጋው።
እኛም ሁል ግዜ የተረፈ እግነን የሞተ እየረሳን፤
ፈሪ በምላሱ ሰላም ከሚነሳን ፤
ገዳይ ብቻም ማድነቅ እንዳይሆንብን ሱስ ፤
ሞቶ ማሸነፍን እንማር ከእየሱስ።"
ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ!
በዓሉም ሆነ ከበዓሉ በኋላ ያለን ግዜ ለሁላችንም ብሎም ላገራችን ህዝብ ሁሉ ሃዘን በደስታ፣ ማጣት በበረከት፣ ጥል በሰላም ሚቀየርበት ከምንም በላይ ደግሞ ፍቅር በሁላችን ልብ ለዘለአለም ሚነግስበት ይሁንልን።
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት
መሆን መኖር ስኬት!

👍2👏1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!
በዓሉ በምክንያታዊነት የምንደምቅበት በባለራዕይነት የምናብብበት የሰላም የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !!!
ሰናይ በዓል ተመኘንላቹ !!!
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
❤1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
መልካም በዓል።
በጎነት ለራስ ነው
inclusivness_club
Join our channel 👇
@inclusivness_club
መልካም በዓል።
በጎነት ለራስ ነው
inclusivness_club
Join our channel 👇
@inclusivness_club
👍1