የካፌ ሰራተኞችን የማሳረፍ እና ተማሪዎችን የማገልገል ስራ ቀጥሏል
በዛሬው እለት በቀን 03/08/2016/ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ጊቢ በቆርቆሮ ካፍቴሪያ የነበረው የዚህ ሳምንት የስራ ክንውን በጨረፍታ ይህን ይመስል ነበር።
ተማሪዎችም የግቢያችን ሰራተኞች በማገዝ ላሳዩት መልካም ትህትና ከልብ እናመሰግናለን!!
👉 ርህራሄን በተግባር
👉 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!!
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
ለበለጠ መረጃ፥ @husccs

😢3👍2
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።
የዚህ ሳምንት ኮሶሞፖሊታኒዝም ወይስ ፓትሪዮቲዝም ብለን ከወትሮ በተለየ ፅንፍ ይዘን ሀሳብ ስንጋራ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን።
📌 ከኢሚግሬሽን ማለትም "ወደ ውስጥ" ከሚደረግ ስደት እና ከስደተኞች ፓሊሲ አንፃር
📌 ከዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ እና ንግድ አንፃር
📌 ከሰብአዊ መብትና ከአለም ዓቀፍ ህግ አንፃር
📌 ከባህል (ጥሩም ሆነ መጥፎ ባህል) ልውውጥ እና ከብዝሀነት አንፃር
📌 ከአካባቢያዊ ፓሊሲዎች አንፃር
የትኛውን ፅንፍ መያዝ የተሻለ ነው? ኮሶሞፖሊታኒዝም ወይስ ፓትሪዮቲዝም?
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍1
your primary responsibility is to promote and register users for Apollo mobile banking app. You’ll engage with potential customers, explain the app’s features, and assist them in the registration process.
Specifically, your duties include:
User Registration: Register a minimum of 10 new users per day, totaling approximately 260 registrations per month. Ensure accurate data entry during the registration process.
Customer Engagement: Approach potential users and provide information about Apollo’s mobile banking services. Address any queries or concerns related to the app. Encourage users to download and register on the app.
Incentive Achievement: Earn a monthly incentive of 1000 Birr for achieving the registration target of 260 users per. Additionally, receive a commission based on the percentage of salary for exceeding the target.
Salary: the basic salary is going to be 6,500.
Qualifications:
• Strong communication skills.
• Basic knowledge of mobile banking services.

👍2
• Ability to meet daily and monthly registration targets.
• Self-motivated and results-oriented.
Note: This position offers an exciting opportunity to contribute to the growth of Apollo’s user base while earning competitive compensation. If you’re passionate about mobile technology and customer engagement, we encourage you to apply!
https://www.tg-me.com/+8z00RfY5wK9jMWRk

Telegram
Apollo Hawassa
Swift Marketing invites you to join this group on Telegram.
❤1👍1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
የኦቲዝም ማዕከል በወላይታ ሶዶ ከተማ*
ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀኑ በልዩ ልዩ ኩነት ሲከበር፥ በሀገራችን ኢትዮጵያ... በተለይም በወላይታ ሶዶ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የግንዛቤ ማስጨበጫ መረሀግብር ተደርጓል።
በወላይታ ሶዶ የተደረገውን መረሀግብር ያሰናዳው፥ "Lebam autism and Women's empowerment center" የተባለ ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን፤ ድርጅቱ... በኢፌድሪ የሲቭል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ህጋዊ ሰውነት ያገኘው ህዳር 17/2016 ዓ.ም ቢሆንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሥራ በመግባት ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለ ድርጅት ነው።
በወላይታ ሶዶ ከተማ በነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ መረሀግብር፥ "ድምጽ አልባ የኦቲዝም ልጆችን ማብቃት አለብን" በሚል መርህ በርካታ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆች፣ የልጆቹ ወላጆች፣ የወላይታ ዞን ሴቶችና ህጻናት መመሪያ ኋላፊ፣ የሶዶ ከተማ ሴቶችና ህጻናት መመሪያ ኃላፊ ፣ የከተማው ማሕበረሰብ፣ የአካባቢው main stream ሚዲያዎችና ሌሎችም በተገኙበት ደማቅ መረሀ ግብር ተሰናድቷል።
የ"Lebam autism and Women's empowerment center" መስራች የሆነችው ወ/ሪት ስ/ር ለምለም ንጋቱ ፥ በወላይታ ዞን እና አካባቢው ላይ ስላለው የኦቲዝም ግንዛቤ ማነስ በስፋት ታነሳለች። በተለይም በማሕበረሰቡ ዘንድ ያለ የኦቲዝም ተጠቂ ልጆችን ማግለል፣ የልጆቹ ወላጅች ምን ማድረግ እንዳለባቸው አለማወቅ፣ ኦቲዝምን እንደ እርግማንና እንደ ከርስ ማሰብ በወላይታ ማሕበረሰብም ሆነ በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊቀረፍ የሚገባና ሰፊ ሥራ የሚጠይቅ ጉዳይ እንደሆነ ታወሳለች።
👉 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!!
@ https://www.tg-me.com/inclusivness_club

👍3❤1
Forwarded from Daniel Anteneh
በዚህ ቻናል የተለያዩ ሀገራዊ እና የውጭ ታሪክ ቀመስ መጣጥፎችን ያገኙበታል.......
✍subscribe our channel !!!
👉👇👇
https://www.tg-me.com/joco_pia_press
🌐 For more information you can contact:
📲 0928716459
0946464232
💪 well information for well society.
✍subscribe our channel !!!
👉👇👇
https://www.tg-me.com/joco_pia_press
🌐 For more information you can contact:
📲 0928716459
0946464232
💪 well information for well society.
Telegram
Jocopia press( ጆኮፒያ)
This is Jocopia press and media Communication official Telegram channel.
✅ informed well for all💎
🌐 For addition:- +251928716459
+251954892884
Email:[email protected]
✅ informed well for all💎
🌐 For addition:- +251928716459
+251954892884
Email:[email protected]
👍2
Forwarded from DHENENET WULETAW
GC ከሆንክ ትኩረት ሰጠው እንዳያልፋችሁ
ቤተልሔም የፋሽን ስፌት ለGC ተማሪዎች ቆንጆ ሱፍ ማሰፋት ለምትፈልጉ ታላቅ ቅናሽ በማድረግ የድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዕድል ተመቻቹቷል ሁላችሁም እንዳትቀሩ ! ለ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችም የ 30% ቅናሽ በማድረጋችንን በደስታ እናበስራለን።
ስለዚህ ማሰፋት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚ በታች ባለው ስልክ እየደወላችሁ አንድትመጡ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል!!
0911996579
0972736977
0916059471
📢ማሳሰብያ
📌 ሱፉን ከተለካችሁ ቡሃላ ቀብድ #1200 ብር ብቻ ነው የምትከፍሉት ቀሪው ሱፉ አጃቹ ሲገባ ነው የሚከፈል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን !!
"ቤተልሔም መጠው ምን አጣው"

👍4