Telegram Web Link
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC)


ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች፤ በጎነታቹ እንዴት ነው መልሱን በተግባር እንድናደርገው RVC በበጎ አድራጎት ስራው ተመልሷልና ኑ አብራችሁን ለበጎ ስራ ተሳተፉ ስንል ጥሪ አቅርበናል።።

አሁን ደግሞ ወደ MERRY JOY የአረጋውያን መንከባከቢያ እና ማቆያ ለመሄድ አስበን እናንተን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።

እነሆ አብራችሁን በመሄድ
➡️ ከአረጋውያን ጋር ጊዜ ማሳለፍ
➡️ አቅማችን የፈቀደውን ይዘን መሄድ
➡️ የአረጋውያንን ልብስ ገላ እና ፀጉር ማጠብ
➡️ ግቢውን እና የአረጋውያንን ማደሪያዎች ማፅዳት
➡️ አረጋውያን የተመዘገቡበትን እቃ ማጠብ እና የመሳሰሉት ስራዎች ላይ በመሳተፍ በጎነታችንን በተግባር እንግለፀው

እንዲሁም የቡና ሰዓት ስለሚኖረን የቡና እና የስኳር መግዣ እያሰባችሁ መሄድ የምትፈልጉ በ @HenokAlem ወይም በ0938390190 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

አብራችሁን መሄድ ለምትፈልጉ  ሁሉ ትራንስፖርት በነጻ ነው!!!

ማህበራዊና ሰብዓዊነት ግዴታችነን እንወጣ!!!


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
2
Forwarded from LHC OFFICIAL CHANNEL
ሚያዚያ 1 2016
በሐዋሣ university IOT ሲደርግ የነበረውን በLHC አባላት ለጎዳና ተዳዳሪወች ልብስ እና ምግብ ማሰባሰብ ሂደት የሚያሳይ ምስል

በዚሁ አጋጣሚ የሐዋሳ IOT ተማሪዎችን ሳናመሰግን ማለፍ አንፈልግም በናንተ ፈቃደኝነት እና እርዳታ ምክንያት ለብዙ ልጆች እንድናለብስ እና እንድንመግብ ምክንያት ሆናቹናል በእውነት ለላንተ እና ሰውን በመርዳት ደስ ለሚለው ልባችሁ ትልቅ ምስጋና አለን እናም ይህን መልካምነታቹን እንድትቀጥሉበት እናበረታታለን

ይህን በጎ ሃሳብ ለመደገፍ እና ለመከታተል
Telegram https://www.tg-me.com/+JY3fApE3zU1ህንምዝቅ
Join በማድረግ ምኞሩንን ፕሮግራሞች መከታተል እና መደገፍ ትችላላችሁ

https://www.tg-me.com/+c0GwFX-3OZ9lOGJk
👍52
የካፌ ሰራተኞችን የማሳረፍ እና ተማሪዎችን የማገልገል ስራ ቀጥሏል

በዛሬው እለት በቀን 03/08/2016/ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ጊቢ በጁኒየር ካፍቴሪያ የነበረው የዚህ ሳምንት የስራ ክንውን በጨረፍታ ይህን ይመስል ነበር።

ተማሪዎችም የግቢያችን ሰራተኞች በማገዝ ላሳዩት መልካም ትህትና ከልብ እናመሰግናለን!!

👉 ርህራሄን በተግባር
👉 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!!

| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ


ለበለጠ መረጃ፥ @husccs
👍2
የካፌ ሰራተኞችን የማሳረፍ እና ተማሪዎችን የማገልገል ስራ ቀጥሏል

በዛሬው እለት በቀን 03/08/2016/ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ጊቢ በሲኒየር ካፍቴሪያ የነበረው የዚህ ሳምንት የስራ ክንውን በጨረፍታ ይህን ይመስል ነበር።

ተማሪዎችም የግቢያችን ሰራተኞች በማገዝ ላሳዩት መልካም ትህትና ከልብ እናመሰግናለን!!

👉 ርህራሄን በተግባር
👉 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!!

| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ


ለበለጠ መረጃ፥ @husccs
👍21
2025/07/08 14:18:23
Back to Top
HTML Embed Code: