Telegram Web Link
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ዓለም አቀፋ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ''ሴቶችን እናብቃ ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ'' በሚል መሪ ቃል በአፋሪካ ህብረት አዳራሽ ነገ 27/07/2016ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ስለዘጋጀ ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛቹሀል።
በእለቱ:
  ➥ ንግግር በተጋባዥ እንግዶች
  ➥ የህይወት ልምድ ተሞክሮ
  ➥ ልዩ ልዩ የመዝናኛ ዝግጅቶችና
  ➥ ሌሎችም
የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ : የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት።
#ቦታ: አፋሪካ ሕብረት አዳራሽ
#ሰዓት: 8:00

#የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ_ሴቶችና_ማህበራዊ_ጉዳዮች_አካቶ_ትግበራ_ዳይሬክቶሬት
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Feven 🦋)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Skyrocketing energy levels! 🚀 Our Aerobics session took us on a heart-pumping journey, boosting our endurance and Powering us through the cardio challenge . We soared through the routine, challenged our bodies, and celebrated the incredible strength within us! 🌈 Don't forget to join us every Saturday at 12:30 in the morning at Main campus basketball court let's all take another step towards our health and fitness goals! 💥💪.
# Aerobics
# workout
https://www.tg-me.com/UNA_ET
1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)


ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን

ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከዛ እያሰላሰላቹት ቆዩን

ዋናው የወንጀል ህግ አላማ አጥፊዎችን ማረማና ማነጽ ነው።
አንድ አንድ ሀገራት ጥሩ እንክብካቤ እና በአያያዝ ይዘው በተሻለ አርመው ወደ ማህበረሰቡ ይቀላቅላሉ፣ያግባባሉ።
አንድ አንዶች ደሞ አሰቃይተው፣ ተስፋ አስቆርጠው ወይም የተሻሉ ወንጀል አድራጊዎች አድርገው ያሶጣሉ!።

📌 የሆነው ሆነና በምክንያት ዕርሶ ምን ያስባሉ?

📌 ማረሚያ ቤቶቻችን ምን መምሠል አለባቸው?

📌 ከማረምና ማነፅ ጎን ለጎን ለተጎጂውም ፍትህ ከመስጠት ዘንዳ እንዴት ይያዙ ትሉናለችሁ?


በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
1
የጂኦሎጂስት ቀን (Geologist Day) በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ! 🌍🔍


የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ (GSHU) በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የጂኦሎጂስት ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለማክበር ዝግጅቱን ጨርሷል። ለጂኦሎጂስት ቀን የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ ከተፈጥሮ እና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ (CNCS) እና ከጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን አሰናድቷል። 

በእለቱ፥ 
 - ንግግር በተጋባዥ እንግዶች፣
        - ኢትዮጵያ ስላላት የማዕድን አቅምና የተፈጥሮ አደጋዎች ገለጻ፣
       - Rock and Mineral Exhibition እና ለሎችም


📅 30/07/2016
3፥00 ጠዋት
📍አፍሪካ ህብረት አዳራሽ


ሁላችሁም ተጋብዛቿል።


𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ

Telegram: @GSofHU
Facebook: Geological Society of Hawassa University
Instagram: Geological Society of Hawassa University


#GSHU #GeologistDay #HawassaUniversity #Geoscience #Geology @EthEAG
1👍1
የዘንድሮው የፊቼ ጨምበላላ የዋዜማ በዓል በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተከበረ***

መጋቢት 27/07/16...

ትናንት ከሰዓት በኋላ በተካሄደው ክብረ በዓል ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ፣ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም በርከት ያሉ ተማሪዎች ታድመዋል።

በዓሉ የሲዳማ ህዝብ ማንነቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ በድምቀት ሲከበር ቆይቷል፤አሁንም እየተከበረ ይገኛል።

ፕሮግራሙም በአያንቶዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች የእንኳን ደህና መጣችው መልዕክት ተጀምሯል ።

የፍቼ ጨምበላላ ከአመት አመት መሸጋገሪያ በመሆኑ በዓሉ የፍቅር፣የደስታ ጥላቻ የሌለበትና ብዙ እሴቶች ያሉበትም ነው ብለዋል።

በሌላ በኩል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች  ዲን እና የባህል ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር  አመሎ ሶጌ ስለ ጨምበላላ ቀን አቆጣጠር  ጥናታዊ ፅሁፍ ያቀረቡ ሲሆን በፊቼ ጨምበላላ ዙሪያ ሰፊ ገለፃን አርገዋል።

አክለውም "ፍቼ" የአዲስ አመት በዓል ዋዜማ ፤ ጨምበላላ ደግሞ የአዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን ሲሆን አቆጣጠሩም ከጨረቃና ክዋክብት ጋር እንደሚቆራኝ አብራርተዋል።

አስከትለውም የሲዳማ ህዝብ የራሱ የሆነ ጊዜን ፣ ወቅትንና ዘመንን የሚቀምርበት ጥበብ ያለው ሲሆን ይህንን ባህላዊ እውቀት እና ጥበብ ከትውልድ ትውልድ ልናሻግርም ይገባል ብለዋል።

ኘሮግራሙም በሲዳማ ባህላዊ ሙዚቃዎች ታጅቦ ቆይቶ አመሻሽ ላይ በቡርሳሜና በሻፌታ ስነ ስርዓት መዝጊያውን አርጓል።

Ayide chamballalla🤲 ille ille🤲🤲🟢🟡🔴

ዘጋቢ:ዳንኤል አንተነህ(4ተኛ አመት የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ተማሪ)
👍4
Forwarded from Natty Blattena
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት መልካም በዓልን ይመኛል።

AYIIDE CHAMBALAALLA!
Hawalle Sidaamu Daga Diru Soorro Fichee Cambalaallate Ayyaanira keerunni iillishinonke!

እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ በሰላም አደረሳችሁ!

We wish you a happy Fichee Chambalala, Sidama Nation's New Year, celebrations!

Ethiopian Health Profession Students Association(EHPSA)

Little Drops Made the Mighty Ocean!!
Forwarded from Natty Blattena
ሰላም ውድ መቅረዛውመቅረዛውያንና የመቅረዝ ወዳጆች 🙏

እነሆ ዛሬ መጋቢት 28 ዕለተ ቅዳሜ ልክ 11:30 ላይ ያለንን ቋሚ ግዜ ለማስታወስ እንወዳለን።

መቅረዝ ሁላችሁም ኑልኝ እያለ በሩን ከፍቶ ይጠብቃል። ከኛ ሚጠበቀው ከመድረክ፣ ከግዜ፣ ከሰውና ወዘተ ማጣት ምክንያት ሚባክነው የጥበብ አቅማችንን ሰብስበን በሮችን ወደ ከፈተልን የጥበብ ቤት መምጣት ነው።

እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ መቅረዝ በቅርቡ በሚያዘጋጀው እንደ የተውኔት፣ የግጥምና ወግ(ስነ-ፅሁፍ)፣ ሙዚቃና ወዘተ ቡፌዎችን ከያዘው የጥበብ ድግስ ላይ የሚሳተፉ ጥበበኞችን የምንመለምልበት ስለሆነም መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል ያስቀጣል።

አድራሻችን: main ግቢ stadium ሲሆን
ልክ 11:30 ላይ ደግሞ እንጀምራለን

መቅረዝን ይቀላቀሉ የጥበብ ህልሞን ማሳካት ይጀምሩ!

ይህ ይፋዊ የመቅረዝ ኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት የTelegram group ነው👇
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ መጋቢት 2016
👍3
Forwarded from Ermias Worku
ENVIRONMENTAL PROTECTION CLUB(EPC)

ABOUT TO BE NOTIFIED AGAIN

As you know, The launch program, which has been extended indefinitely, will be held on Monday, April 8 2024
8:00 LT,so you are all invited make sure to join us.

Venue:Africa Union Hall

#EPC
#joinedhands
#savethelands
#bethechangeforenvironmentalprotection
https://www.tg-me.com/environmental_protection_club
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Throwback to our unforgettable Iftar program at the last Jumaa of 2016 E.C! 🌙💫 The evening was filled with joy, laughter, and an incredible sense of unity as we came together to break our fast. The delicious food left us happily stuffed, with smiles on our faces and memories to last a lifetime. It was a true testament to the power of teamwork and collaboration. Here's to the amazing contributions of every team member that made this event a resounding success! 🙌🌟

#IftarProgram #TeamSpirit #UNA_ET_HU_CHAPTER
@UNA_ET
6👍3
2025/07/12 11:30:57
Back to Top
HTML Embed Code: