የምልክት ቋንቋ ለምትችሉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በአሁኑ ሰአት እየተማሩ እሚገኙ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ስላሉ እነሱን በበጎ ፍቃደኝነት በምልክት ቋንቋ ማገዝ እሚትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ስም፣ስልክ ቁጥር፣የትምህርት ክፍል በመላክ መመዝገብ ትችላላችው።
መመዝገብ እሚቻለው እስከ ረዕቡ ጥር 29/2016 አ.ም ድረስ ብቻ ነው።
ለመመዝገብ👇👇
@Ermiasworku21
በጎነት ለራስ ነው።
Inclusiveness Club
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club

👍3
Forwarded from The one💥 Mtg.
Call for Social Action Project Proposal -Draft.pdf
270.2 KB
Exciting news from the British Council's EUPE project!💥💥
All students who took part in the EUPE training are invited to apply for the Social Action project. Please read the documents and submit your application. If you have any questions, feel free to call me at +251962850584 or leave a message at @MisgaTG. Best of luck!

Forwarded from ᗴᑭᕼᗩ
እንዴት አላቹልን ውድ የመቅረዝ ቤተሰብ!
ዛሬ ቅዳሜ ነው! ይህን ያልነው የመቅረዝ ቋሚ መገናኛ ግዜው ነው ብለን ለማስታወስ ብቻ ነው 🙏
11:30 በstadium አዳራሽ ሰዓትና ቦታችን ነው።
📌 በሚመጣው ሳምንት እሁድ ጥር 26 ላሰብነው በጎ ስራም ጠጠር ያልጣልን የቻልነውን ሁሉ እንወርውር፤ የጣልንም ደግሞ ይበልጥ እናስተባብር፣ ያለውን እናብዛው ዋና መልዕክታችን ነው።
📌 እናስታውስ በዚ በጎ ስራ ላይ ማንኛውም የመቅረዝ አባል ያልሆነ ሰውም መሳተፍ ይችላል።
🔲 በዕለቱም የጥበብ ስራዎችን ማቅረብ ማካፈል ይቻላል።
ሰላም ያገናኘን!
መልካም ቀን!

👍4
Hawassa University Students' Information Center pinned «የምልክት ቋንቋ ለምትችሉ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በአሁኑ ሰአት እየተማሩ እሚገኙ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ስላሉ እነሱን በበጎ ፍቃደኝነት በምልክት ቋንቋ ማገዝ እሚትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ስም፣ስልክ ቁጥር፣የትምህርት ክፍል በመላክ መመዝገብ ትችላላችው። መመዝገብ እሚቻለው እስከ ረዕቡ ጥር 29/2016 አ.ም ድረስ ብቻ ነው። ለመመዝገብ👇👇 @Ermiasworku21…»
👍1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
ሰላም የ rvc ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
አንድ ለየት ባለ ስራ በቤታችን ተገንናኝተን ልንወያይ አስበናል።
የደራሲ አዜብ ወርቁ ትርጉም ስራ የሆነውን "የሚስት ያለህ"ትያትርን በቤታችን ልንዳስስ ስላሰብን በመርሃግብሩ መገኘት የምትፈልጉ ሃሙስ 11:30 ላይ በ rvc ቤት እንገናኝ ።
ትያትሩን ከታች ባለው ሊንክ 👇ማግኘት ትችላላችሁ
https://youtu.be/CdGYaHQpRJU?si=mJnDmlYEIiMWAWBi
መምጣታችሁ ተሳታፊ አባላችን መሆናችሁን ያረጋግጥልናል!!
ኑ ወደ ንባብ እንቅረብ

YouTube
Yemist Yaleh (የሚስት ያለህ) - Top Theater in Ethiopia on DireTube Cinema
Yemist Yaleh (የሚስት ያለህ) - Top Theater in Ethiopia on DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
https://www.y…

Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
❗️For Awada Campus Students
United Nation Association of Ethiopia Hawassa University Chapter(UNAET-HU) is looking for students for the following positions
🔰 Secretary
🔰 Head of Communication
🔰 Internal Affairs and Facilitator
🔰 Project Director
🔰 Campus Director
Apply by the link below..
https://forms.gle/qXXPjzjWmtZ1LdMZA
This form is for any 2nd and 3rd year Awada Campus student interested in applying to be part of our Awada campus extended chapter.
👉For more questions about the application contact: @Raguelshitu
❗️State the position you are applying for in your motivational letter.
❗️The motivational letter must not exceed one page.
❗️Mention your past experiences and achievements in your resume.
https://www.tg-me.com/UNA_ET

👍3👏1
Forwarded from Hawassa university library club
የቤተ-መጻሕፍት ክበብ ለአዲስ አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕርግራም በተሳካ ሁኔታ በቀን 25/05/2016ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል።
ይህ ዝግጅት እንዲሳካ የበኩላችሁን አስተዋጾ ያደረጋችሁ ስራዎችን ያቀረባችሁ አካላትን ከልብ እናመሰግናለን።
እንዲሁም ጠሪ አክባሪ ብላችው ከውድ ጊዜያችሁ ላይ ቀንሳችሁ ዝግጅታችን ለመታደም የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከፍ ያለ ምስጋናችን እነሆ።
የንባብ ልምዳቸውን ሊያጋሩን ተጋባዥ የነበሩ እንግዶቻችን በተለያዩ አጣዳፊ እና አስገዳጅ ምክንያቶች ባለመገኘታቸው በዚሁ ይቅርታ ለማለት እንወዳለን።
በእናንተ አንቂ ተነሳሽነት ወደፊት ለትውልድ የሚበጅ የተሻለ ውጤታማ ስራ እንደምንሰራ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።
እናንብብ ራሳችንን በእውቀት እንገንባ
#የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ_የቤተ_መጻህፍት_ክበብ
@HUlibraryclub

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ደግሞ ለተማሪዎች በታላቅ ቅናሽ
እየተሸጠ ይገኛል።
ምን ይሄ ብቻ...🤔....አንድ ትሸርት ከገዙ አንድ ተጨማሪ ትሸርት Bonus ያገኛሉ ።
ዋጋ 250 ብር ብቻ ነው
የመሸጫ ቦታ:በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ውስጥ
ያገኛሉ ።
ለበለጠ መረጃ :በማስታወቂያ በተጠቀሱ ስልኮች ይደውሉ ።
ታላቁ ሩጫ በሀዋሳ.... በፍጹም እንዳያመልጥዎ🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️