Telegram Web Link
የ 12ኛ ክፍል የመፈተኛ ምደባ‼️

በሁሉም ዩኒቨርስቲ ምደባ የተካሄደ ስሆን በየ አቅራቢያችሁ የሚገኙትን ዩኒቨርስቲ ስር ተመደቧል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
📮የ ዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምኑ ለየት ያረገዋል ?


2⃣ የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም!

የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤታቸውን ስም ለማስጠራት ሲሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ እንዲሰሩ ተጨማሪ መልስም እንዲሰጣቸው ሲደረግ ሰንብቷል! እስካሁን ድረስ ግቢ ላይ የተዋወኳቸው የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ያረጋገጡልኝ ያንን ነው!  ዘንድሮ ማን ሰርቶ ይሰጣቸው ይሆን 😅ማንም! በደምብ ያላጠና የሃብታም ልጅ ከሰረ 😂😂😂

3⃣ ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ!

የአምናውን ፈተና ብቻ ለማስታወስ ስንሞክር ፈተናውን ከመፈተናቸው በፊት የፈተናው ሙሉ ጥያቄ በ Pdf ፋይል ለግቢ ተማሪዎች ሲላክ እንደነበር አይዘነጋም! የግቢ ተማሪዎች ጥያቄውን  ለዘመድ አዝማድ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እየሰሩ ሲልኩም ነበር!ዘንድሮ ማንም ለማንም አይልክም ፣ ስልክ የለማ! ፤ ውጪ እንኳን ሲወጡ ይሰጣቸዋል እንዳይባል ፤ ማንም ተማሪ ከግቢ ውጪ ዝር ማለት አይችልም! ሰው ይሰራልኛል ፤ የግቢ ተማሪ ሰርቶ ይልክልኛል ብሎ ሲያስብ የነበረ ተማሪ ከሰረ😂😂!

4⃣ ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ!

ከዚህ በፊት በነበሩ ፈተናዎች ላይ selfie እየተነሱ የሚልኩ ተማሪዎች ነበሩ! ኸረ ፈተናው ላይ የሚሳሳሙ ጥንዶች እራሱ ሳይኖሩ አይቀሩም!ምንንም ቁጥጥር የለም እኮ በቃ ገበያ ነው!ይህ ለምንድነው ብለን ስንጠይቅ ለካ ፈታኞቹ በሬ እየታረደላቸው ፤ ጠጅ እያጠጧቸው ነው! የትምህርት ቤት ዳይሬክተር እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸው እንዲያልፉላቸው ስለሚፈልጉ ፤ ደግሰው ፈተኞቹን ያበሏቸዋል! ፈታኞቹ ጮማቸውን ወጥቀው ወጥቀው ሲደክማቸው እንቅልፋቸውን ሊተኙ ሁላ ይችላሉ ፣ መፈተኛ ክፍል ውስጥ! ኸረ እንደውም አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ሰልፍ ላይ ለፈታኛችሁ ድግስ ስለምንደግስ ሁለት መቶ ሁለት መቶ አዋታችሁ በአለቆቻችሁ በኩል ቢሮ እንድትልኩ ፤ በደምብ ተክራርጃችሁ እንድትሰሩ የሚባሉ እራሱ አሉ😂😂😂 በድግስ ለማለፍ ያቀደ የገጠር ተማሪ ጉዱ ፈላ!😁


5⃣ ፈተናው ከ በፊቱ ኮድ ነው የበለጠ ነው የሚሆነው ፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ!

ከዚህ በፊት በነበሩ ፈተናዎች ላይ ጎበዝ ተማሪ እየተደበደበ መልስ እንዲሰጥ ይደረግ ነበር ፤ ኸረ ሽት የሚነጥቁ ተማሪዎች እራሱ ተማሩ! ዘንድሮ ግን በ 12/8 ኮድ ሲሆን ፣ ሰነፍ ተማሪ ምን ይዋጠው! ፈተናው ሊቀራረብበት የሚችልበት እድል የሞተ ነው! በጉልበቱ የሚመካ ሰነፍ ተማሪ ከዛ አይኑ ፋጥጥ 😳 ጥርሱ ግጥጥ 😬....ቀለም ተማሪዎች መልሱን ግልብጥ 😎👏

የዘንድሮ ፈተና እጅግ ልዩ ከመሆኑም በላይ ፤ ጎበዝ ተማሪዎች ብቻ የሚያልፉበት ነው! አይኑን እያቃጠለ ያነበበ የደሃ ልጅ ፤ እምባው በውጤቱ ይታበሳል ፤ አቅሙን በሙሉ አሟጦ የተጠቀመ የሃብታም ልጅ እንዲሁ በውጤቱ ይኮራል ፤ የሰራ እና የሰራ ብቻ መልካሙን ፍሬ የሚበላበት ፈተና ይሆናል! ዘንድሮ ውጤት የሚቀርበት ተማሪ በምንም ምክንያት ሊያማሃኝ አይችልም ፣ ሙሉ ሃላፊነቱን እራሱ ይወስዳል! የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ ማለት አይሰራም
Via QesemAcademy

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦች ለተለያዩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለወሰዱ ጥያቄዎች መልስ‼️


🔵 ስልክ ይፈቀዳል ወይ

በጭራሽ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክ አይፈቀድም ።
በመሆኑም ስልክ ቀርቶ በመፈተኛ ክላስ እስክርቢቶ አይፈቀድ  የሚፈቀደው እርሳስ ብቻ ነው ምክንያቱም አንሰር ሽቱ ላይ የ እስክርቢቶ ሰረዝ ከተገኘ ማሽኑ ላያርመው ስለሚችል

በተመሳሳይ ሌሎች ህጎችን ተላልፎ ህግ ከጣሰ ቀላል እና ከባድ በሚባል የቅጣት መስፈርት የሚቀጣ ይሆናል።

የጥፋት አይነቱ ከ አንሰር ሽታችሁ ጋር በ ዲሲፕሊን ፎርም ተያይዞ የሚላክ ይሆናል።

ቀላል 😁  ሲያጠፋ የተገኘበትን ሳብጀክት ብቻ የሚያሰርዝ ሲሆን
⭕️ከባድ 😔😔 ሁሉነም እስከ ማሰረዝ ይደርሳል

🔵 ካልኩሌተር ይያዛል ወይ

ከ አእምሮ እገዛ ውጪ የምንም መሳሪያ እገዛ ማግኘት አይፈቀድም በጣም ክልክል ነው ።
በመሆኑም ማንኛውም አጋዥ ማሽን ነገር አይፈቀድም

🔵 ሰአት መያዝ ይቻላል ወይ

ለሰአት መቁጠሪያ ብቻ የሚያገለግል ሰአት ብቻ ከሆነ እንጂ ማንኛውም ዘመናዊ ሰአት ( ፎቶ የሚያነሳ ስልክ የሚደውል ወዘተ....) አይፈቀድም

ቻሉት እንግዲህ በተመሳሳይ ከ 30 ደቂቃ በላይ አርፍዶ መፈተን አይቻልም።

🔵 የስም፣ የፆታ ፣የስትሪም ስህተት ቢኖርስ

id card በምትቀበሉበት ሰአት የተሳሳተ የመሙያ ፎርም በ ርዕሰ መምህር እና ሱፐርቫይዘር አማካኝነት በመሙላት
ማስተካከያ ደብዳቤ ማፃፍ ይገባቸዋል ችላ አይባልም ።

🔵የ 2013 ተፈታኞች ድጋሚ የሚፈተኑት ውጤቱ አንደ አማራጭ ነወይ የሚያዘው

እስካሁን ከ ት/ሚ የመጣ ነገር ባይኖርም የሚያዘው የ ዘንድሮ ፈተናቸው መሆኑን እና አንዳንድ አሳሳች መልክት የሚያስተላልፉትን ከመስማት በመቆጠብ የአሁኑን ጥሩ እንዲሰሩ ምክንያቱም የበለጠው ይያዝ ቢባል እንኳ የአሁኑ ስለሚያዝ የ አሁኑን ጥሩ ለመስራት ሞክሩ።

🔵 ከገቡ ቡኋላ መውጣት አይቻልም የ ሀይማኖት ተቋም መሄድ የምንፈልግስ

እንደ ኢትዮጵያ የመጣውን በጋራ መቀበል ነው ።
አንድም ተማሪ ወደ ግቢ ከገባ ቡሃላ በምንም ምክንያት ያለግቢው ፍቃድ አይወጣ፣ አይገባም። ለምሳሌ ህመም ምንምን እንደ ድንገት ብያጋጥማችሁ እዛው ውስጥ ባለው ክሊኒክ #በነፃ መታከም ነው።

🔵 በራስ ወጪ ቀድሞ መጓጓዝ የሚፈልግ ይፈቀዳል ወይ

አይቻልም ከ ት/ቤት ለ ዩንቨርስቲ ማስረከብ ያለበት የወረዳው አመራር ስለሆነ የተማሪውን ብዛት ከ ትራንስፖርት ተቋም ጋር በመነጋገር ያዘጋጃሉ

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe
Anyone interested in paid promotion.
We got different packages
◇daily
◇weekly
◇monthly
Contact : @Free_Education_Ethiopia_Bot

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe

Details of the promotion
https://www.tg-me.com/Free_Education_Ethiopia/2106
ለተፈታኞች የተፈቀዱ ነገሮች

ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጡ ይዘው እንዲመጡ እና ግቢ ውስጥ እንዲጠቀሙ የተፈቀዱ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፡፡

¤ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማርና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበረ ማስተወሻ ደብተር፣ የትምህርት መጽሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መጽሐፍት፣ ባዶ ወረቀት

¤ ደረቅ ምግቦች ወይም ሰንባች ምግቦች (ጩኮ፣ በሶ፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….)

¤ ገንዘብ (ብር)፣

¤ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ

¤ የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ የገላ ማድረቂያ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት)

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
🔊 ለ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች መልካም ዜና 🥳

ባሎት አጭር ግዜ የተሳካ ጥናት
በፈተናው ከፍተኛ ዉጤት ለማስመዝገብ
ሁሉም የት/ት አይነቶች ከበቂ ማብራሪያ በ አንድ የያዘ
የረጅም ግዜ ልምድ ባላቸዉ ብቁ መምህራን የተዘጋጀ
መተግበሪያውን በስልኮ በቀላሉ ከ playstore ያዉርዱ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ https://www.tg-me.com/+gHu0kXxt6MIwN2Vk

መተግበሪያውን ለመጠቀም የሚያስችል መመርያ ዩትዩብ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ https://youtu.be/wEAOVVSM8PM

Recommend by free education Ethiopia
የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር ለተማሪዎች በነፃ የሚያከፋፍላቸዉ ደብተሮች በህገወጥ መንገድ በሱቆች በመሸጥ ላይ ናቸዉ

👉🏽የአዲስአበባ ትምህርት ቢሮ በበኩሉ ወላጆች ለህግ አካላት ጥቆማ ያድርሱ ብሏል

የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር የሚያሳትማቸዉ ደብተሮች በሱቆች በመሸጥ ላይ መሆናቸዉን ብስራት ራዲዮ ተመልክቷል። ደብተሮቹ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች በነፃ የሚከፋፈሉ ቢሆንም ፤ በአሁኑ ሰዓት እስከ 50 ብር ድረስ በሱቆች በመሸጥ ላይ ናቸዉ።

ብስራት ራዲዮ ጉዳዩን በሚመለከት የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር የትምህርት ቢሮን ያነጋገረ ሲሆን ድርጊቱ ህገወጥ ከመሆኑ በተጨማሪ ይህን በሚያደርጉ የንግድ መደብሮች ላይ ወላጆች ጥቆማ ይስጡኝ ብሏል።

የከተማ መስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አንቺነሽ ተስፋዬ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ፤ መስተዳድሩ በከፍተኛ በጀት የሚያሳትማቸዉ እኚህ ደብተሮች ለተማሪዎች በነፃ የሚከፋፈሉ እንጂ ለንግድ የሚዉሉ ባለመሆናቸዉ በድርጊቱ የሚሳተፉ አካላትን አስጠንቅቀዋል። እንደ ኃላፊዋ ገለፃ እያንዳንዱ ደብተር ከበስተጀርባው የራሱ የሆነ መለያ ቁጥር ያለዉ በመሆኑ በየትኛው አምራች የተመረቱት ደብተሮች በገበያዉ ላይ አሉ የሚለዉን እናጣራለን ብለዋል።

አሁን በገበያዉ ላይ ያሉ ደብተሮች፤ ከዚህ ቀደም ለከተማ መስተዳድሩ ደብተሮቹን ለማቅረብ ተስማምተው ከጥራት በታች ናቸዉ ተብለዉ ከጨረታዉ የታገዱ እና ህጋዊ እርምጃ የተወሰደባቸዉ ሊሆኑ እንደሚችሉም ጠቁመዋል።

ኃላፊዋ አክለዉም ትምህርት ቢሮዉ ፤ ለተማሪዎች ተብለዉ የሚመጡ ደብተሮችን የሚሸጥም ሆነ የሚያዘዋዉር እንዲሁም የሚገዛ አካል በህግ የሚጠይቅ መሆኑን አንስተዋል።

በተያዘዉ ዓመት ደብተር እስካሁን ያልደረሳቸዉ ተማሪዎች እንዳሉ ለኃላፊዋ ጥያቄ ያነሳን ሲሆን ፤ አቅርቦቱ ከዉጭ ሀገር በመሆኑ እና የዘንድሮው የትምህርት ዘመን ጅማሮ ከተያዘው የግዜ ሰሌዳ የፈጠነ በመሆኑ መጓተቱ ከዚህ የመነጨ ነው ብለዋል። በቀጣይ አንድ ሳምንት ዉስጥ ችግሩ እንፈሚቀረፍ እና ለሁሉም ተማሪዎች ደብተር እንደሚከፋፈል ወ/ሮ አንቺነሽ ተስፋዬ ጨምረዉ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
🔊 ለ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች መልካም ዜና 🥳

ባሎት አጭር ግዜ የተሳካ ጥናት
በፈተናው ከፍተኛ ዉጤት ለማስመዝገብ
ሁሉም የት/ት አይነቶች ከበቂ ማብራሪያ በ አንድ የያዘ
የረጅም ግዜ ልምድ ባላቸዉ ብቁ መምህራን የተዘጋጀ
መተግበሪያውን በስልኮ በቀላሉ ከ playstore ያዉርዱ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ https://www.tg-me.com/+gHu0kXxt6MIwN2Vk

መተግበሪያውን ለመጠቀም የሚያስችል መመርያ ዩትዩብ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ https://youtu.be/wEAOVVSM8PM

Recommend by free education Ethiopia
" የምንሄድበት የለም፤ መፍትሄ ይፈለግልን " - ተማሪዎች

የከፍተኛ ትምህርታቸውን ለመከታተል ከተለያዩ የፀጥታ ችግር ካለባቸው የሀገራችን ክፍሎች የመጡ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን ተከትሎ ጭንቀት ውስጥ እንዳሉ ገልፀዋል።

የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መሰጠቱን ተከትሎ ፈተና የሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ማንኛውም ተማሪ እንዳይገኝ ተብሏል።

ይህ ሁኔታ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚገኙ የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎችን ጭንቀት ውስጥ የከተተ ሲሆን ተማሪዎቹ መፍትሄ ይፈለግላቸው ዘንድ ጠይቀዋል።

አንድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባልና ቤተሰቦቹ በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ቀጠና ውስጥ ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ፤ "ወደ መጡበት ቦታ መመለስ የማይችሉ ተማሪዎች ምን ሊደረጉ ነው ? ጦርነት ካለበት ቦታ የመጣን ተማሪዎች አለን ድምፃችን ተሰምቶ መፍትሄ ይፈለግልን፤ ወደ ቤታችን መሄድ አንችልም፤ መሄጃም የለንም" ብሏል።

ሌሎችም ተማሪዎች በተመሳሳይ መሄጃቸው እንደጨነቃቸው ገልፀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ብቻ 50 የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎች መኖራቸው ለማወቅ የቻለ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ለእነዚህ መሄጃ ለጠፋቸው ተማሪዎች ምን አሰቧል በሚል ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የቅርብ ሰው ጥያቄ አቅርቦ ነበር።

እኚሁ ሰው ዩኒቨርሲቲው ለትምርህት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርቦ ከግቢ ይውጡ እንደተባለና ምናልባት ከፈተና መለስ እንደሚመለሱ አስረድተዋል።

መሄጃ የሌላቸው ተማሪዎች እስከዛ የት እንዲያርፉ ታስቧል ለሚለው ጥያቄ፤ ከግቢ ወጥተው ወደየ መጡበት/ቤተሰብ ጋር ይሂዱ መባሉን ገልፀዋል። በዚህ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አቅጣጫ ቢያስቀምጡ ጥሩ እንደሆነ ጠቁመዋል።

ት/ት ሚኒስቴር ሚሰጠን ምላሽ ካለ እናሳውቃለን።
@Free_Education_Ethiopia
#ብሔራዊ_ፈተና

ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲ ከ50 ኪሎ ሜትር በላይ ለሆኑ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የትራንስፖርት ወጪን ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች እንደሚሸፍኑ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።

ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሁለት ዙር ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን አገልግሎቱ ገልጿል።

የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) የሰጡት ቃል ፦

- ፈተና ማተም ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶች ከወዲሁ ተጠናቀዋል።

- ከመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች በ50 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ ያሉ ተፈታኝ ተማሪዎች የትራንስፖርት ወጪን በራሳቸው ይሸፍናሉ፤ ከ50 ኪሎ ሜትር ርቀት #በላይ የሚገኙ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ቤቶቻቸው የሚገኙባቸው ወረዳዎች ወጪያቸውን ይሸፍናሉ።

- ተፈታኝ ተማሪዎች መያዝ #የሚፈቀዱላቸው

• መጽሐፍት፣
• ሲያጠኗቸው የነበሩ ማስታወሻወች፣
• የንጽህና መጠበቂያዎች
• የሌሊት ልብስ ከተፈቀዱት ቁሳቁስ መካከል ናቸው።

ተማሪዎች ማንነታቸውን የሚገልጽ የቀበሌ መታወቂያ ፣ የመፈተኛ ካርድ ወይም አድሚሽን ካርድ መያዝ ይኖርባቸዋል።

- ተፈታኝ ተማሪዎች መያዝ #የሚከለከሏቸው ቁሳቁስ፦

• ማንኛውንም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
• ከጋብቻ ቀለበት ውጪ የተለየ ፈርጥ ያላቸው ቀለበቶች፣
• ሀብሎች ፣
• የጸጉር ጌጦች
• ድምጽ የሚያወጡ ጃኬቶች መያዝ አይቻልም።

- የመፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የመኝታና የምግብ አገልግሎት ያመቻቻሉ።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
#AD

🔊 ለ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኞች መልካም ዜና 🥳

ባሎት አጭር ግዜ የተሳካ ጥናት
በፈተናው ከፍተኛ ዉጤት ለማስመዝገብ
ሁሉም የት/ት አይነቶች ከበቂ ማብራሪያ በ አንድ የያዘ
የረጅም ግዜ ልምድ ባላቸዉ ብቁ መምህራን የተዘጋጀ
መተግበሪያውን በስልኮ በቀላሉ ከ playstore ያዉርዱ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

ቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ https://www.tg-me.com/+gHu0kXxt6MIwN2Vk

መተግበሪያውን ለመጠቀም የሚያስችል መመርያ ዩትዩብ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ https://youtu.be/wEAOVVSM8PM

Recommend by free education Ethiopia
#በፕሮግራም_መደራረብ_ምክንያት_ያራዘምነውን_ስልጠና_የፊታችን_እሁድ_መስከረም_15_2015_ዓ.ም (25 Sep 2022) ከምሽቱ 4 ሰዓት ጀምሮ ላይቭ እንገናኝ::
📅መስከረም 15 II ✍️ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
🇺🇸በአሜሪካ ስለሚሰጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርቶች እንዴት እንዘጋጅ
📅Get prepared II September 25
Study in the USA II How to prepare for it.
🇺🇸Register on the link below
Registration link: https://docs.google.com/forms/d/1CfBk9_fXvcug7X_IWHiTEH2Lm5d97Taeyj2D74QpCHQ/edit

For more info:
TikTok: @estifanosalemayehu1
Telegram: @OHUB4AllET
#science #technology #scholarships #internships #mathematics #engineering #materials #engineering #Scholarships #SDG2030 #youthsummit #youthconference #conference

We highly recommend you to join this seminar because it's gone be useful for those of you who wanna apply.

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe
#AD
ለ12ተኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና መለማመጃ መተግበሪያ ለተፈታኞች

ስቴም ፓወር ከቪዛ እንዲሁም ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ተሳታፊ በነበሩ ወጣቶች የተሰራ ሥራ እናስተዋውቃችሁ።

#ThinkHubInnovations ይሰኛሉ ለ12ተኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የሚያገለግል "Exam Time" የተባለ መለማመጃ የሞባይል መተግበራያ በአገልግሎት ላይ አውለዋል።

ይህም መተግበሪያ ተፈታኞች ከጥናት ሳይዘናጉ ባላቸዉ ቀሪ ጊዜ ራሳቸዉን ለመመዘን የሚያስችል መተግበሪያ ነው። እናም ይህን መተግበሪያ በቀላሉ ከplaystore ላይ ተማሪዎች ማግኘት ይችላሉ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam
🆕አዲሱ የተማሪዎች መፅሀፍ👇
From grade 1-8


@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
2025/02/25 13:17:54
Back to Top
HTML Embed Code: