Telegram Web Link
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_14ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. አዳማ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ነገ ቅዳሜ የካቲት 02/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
@FASILSC
🇪🇹#ኢትዮጵያ_በካፍ_ተወካይ_አገኘች!!

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አድርጎ መርጧል።

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን መስራች የሆነችው ኢትዮጵያ በካፍ መድረክ ከክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በኃላ በአቶ ኢሳያስ ጅራ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማውን ደስታ እየገለፀ ስኬታማ የሥራ ጊዜን ይመኛል።

🇦🇹#እንኳን_ደስ_አለዎት!!🇦🇹

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከአዳማ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን::

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
1ኛ አጋማሽ | አዳማ ከተማ 1-0 ፋሲል ከነማ 35’
. ⚽️8’ ቦና አሊ

🗓️ ቅዳሜ የካቲት 02/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
2ኛ አጋማሽ | አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ 90+5’
. ⚽️8’ ቦና አሊ ⚽️45+4’ ጌታነህ ከበደ

🗓️ ቅዳሜ የካቲት 02/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት...

ተጠናቀቀ | አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ 90”
. ⚽️8’ ቦና አሊ ⚽️45+3’ ጌታነህ ከበደ

🗓️ ቅዳሜ የካቲት 02/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ስለ ቻናላችን ያላችሁን ማንኛውም አስተያየት ፃፉልን
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ ከ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ...

@FASILSC
#ነገ_ኤግዚቢሽን_ማዕከል_አይቀርም...

#1ኛው_የስፖርት_ፌስት

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በስፖርታዊ ዝግጅቱ ላይ ከምስረታው ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ያለፈባቸውን ኩነቶች በአወደ ርዕዩ ለስፖርቱ ቤተሰቦች ያስተዋውቃል ክለባችን የሚገልፁ መለያዎች ለሽያጭ ይቀርባሉ::

ሁሉንም የስፖርት ቤተሰብ በአንድ ቦታ የሚገናኙበት መድረክ!!

በርኖስ ማስታወቂያና ኢንተርቴመንት ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በጋራ የተዘጋጁት!!

በአይነቱ ልዩና የመጀመሪያ የሆነ በርካታ የስፖርት ቤተሰቦችና ስፖርተኞች የሚያሳተፉበት ፌስቲቫል
ከየካቲት 8 - 10 ቀን 2016 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተዘጋጅቷል፡፡

እርስዎ በስፖርት ፌስቲቫሉ ላይ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል ፡፡
እንዲሁም ምርት እና አገልግሎቶን ለሰፊው የስፖርት ቤተሰብ ያድርሱ።

የመግቢያ ዋጋ 50 ብር ብቻ::

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_15ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ኢትዮ ንግድ ባንክ

🗓️ አርብ የካቲት 08/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን::

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት..

ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 2-4 ኢትዮ ንግድ ባንክ 90"
⚽️10’አማኑኤል ገ/ሚካኤል ⚽️27’አዲስ ግደይ
⚽️39’ሽመክት ጉግሳ ⚽️42’ካሌብ አማንኩዋ
. ⚽️55’ቢኒያም ጌታችው
. ⚽️90+3’ዳዊት ዮሐንስ

🗓️ አርብ የካቲት 08/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚዩር ሊግ የመጀመሪያ ዙር 15 ጨዋታዎች የተጠናቀቁ ሲሆን ክለባችን ፋሲል ከነማ 6 አሸንፎ 4 በመሸነፍ 5 ጨዋታ አቻ በመለያዩት በ23 ነጥብ 5ኛ ደረጃን በመያዝ የመጀመሪያውን ዙር አጠናቋል::

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች አዲስ አበባ ስታዲየም ሊደረጉ መሆኑ ይፋ ሆኗል!

👇
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ከተማ ድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል። የሁለተኛ ዙር የውድድር መርሃ ግብሩም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያሉበትን ጨዋታዎች እና የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀጣይ ጨዋታዎችን ታሳቢ በማድረግ ተዘጋጅቷል። በስታዲየሞች ደረጃ ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም ፣ ከ23ኛ እስከ 27ኛ ሳምንት በሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም እንዲሁም የመጨረሻዎች ሶስት ሳምንታት በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።

@FASILSC
እትብቱን ፋሲል ግንብ ዙሪያ ፈልጉልን

#ዕለተ ሐሙስ መራውየ ሰዱስ ዓመት ኢትፌፀም! "😥🇦🇹🇦 : የከፍታችን ቀንዲል: የዓመታት ጣፋጭ ደስታዎቻችን ለጋሽ : በሀዘን መከራችን ቀን ከደጋፊ እኩል ማቅ ለባሽ: የሜዳ አውሬ ሽንፈትን ኮናኝ: ከቴዎድሮስ የወኔ ልብ ደምን የቀዳ : እንደ አፄ ፋሲል ኪነ-ህንፃ መሀል ሜዳውን አራቆ የገነባ: የውብ ጨዋታ አዋላጅ ሀኪም: ጨዋታን ግርማ ሞገስ አከናናቢ! ሮማሪዮን ዳግሞ በጃኖ የፈጠረ: ለአጥቂዎች እንደ መና ምቹ ፖሶችን አዝናቢ : በኳሷ ተፈቃሪ እንዲሉት እሱ እግር ስትገባ የውስጥ ውበቷን ፈልቅቃ ታሳብቃለች! የፋሲላዊያንን የሽሬ ጥቁር እንባን በህሊናው መርሳት ያልተቻለው!🖤 ያን አሰቃቂ ግፍ አደባባይ ላይ ሀቁን እንደ ወንጌል የመሰከረ! ፋሲል ለሱ እሱ ለፋሲል ሳይሰስቱ ካላቸው አቅም በላይ የተረካከቡ!👐....


በኛ የአፄዎቹ ደጋፊዎች ልብ የቁም ፃድቅ ሁነህ ለዘላለም የምትታወስ ይሆናል። በታሪክ ማህደራችን ስምህ በወርቅ ተከትቦ ለትውልድ ይሻገራል። በሄድክበት ሁሉ መልካሙ ይግጠምህ Surafel Ye Romi 👋🙏

ትልቁ ዋርካ ፋሲል ከነማም🇦🇹 ሌጀንዶችን እያፈራ ከተቀመጠበት አስፈሪነት የግርማ ማማ እንደተከበረ የሚቀጥል ይሆናል! እኛም ደጋፊዎች ዝንተ ዓለም ከክለባችን ጋር በደስታም ሆነ በሀዘን ብሎም በመስዋዕትነት ስጋወ'መንፈስ እርካታ የምንዘልቅ ይሆናል!🇦🇹🇦🇹🇦🇹
✍️JohnJohn T Ethiopia
የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ መርቲ ጀጁ(ኑራኤራ) ያበቀለችው ጀግና የሀገራችን የእግርኳስ ንጉስ የመሀል ሜዳው የልብ ምት
የኳሱ ሊቁና አዋቂው የዋሊያዎቹ ስስት የአፄዎቹ የአይን ብሌን Surafel (ሱራፌል ዳኛቸው ) ነብሮ በቃ እሱ ለኳስ ብቻ የተፈጠረ የፈጣሪ ፍጥረት ኳሱ ደሞ ለሱ የተሰራች ገፀበረከቱ⚽️
እራሱን ከምንም ነገር አርቆና በክብር ጠብቆ ትዳሩንና ቤተሰቡን አክብሮ ወደ ትልቅ የስኬት ማማ ላይ እየተሰቀለ ያለ ልባም ኳሰኛ!
የሰራ የእጁን የተቀመጠ የቂጡን ያገኛልና ሱራ ወጥሮ በመሥራቱ በሥነምግባር ታንፆ ወደ ትልቅ ደረጃ ላይ እራሱን እያበቃ ያለ ምርጥ የኳስ ቴክኒሽያን
ወደ አሜሪካ ያቀናና የኢትዮጵያ ልጆች በዲቪ ብቻ ሳይሆን በእግርኳስ ችሎታ ልጆቿ መምጣት እንደሚችሉ ትልቅ አምሳያችን ይሆናል ይቅናህ ወንድሜ👏🙌
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሱራፌል ወደ ዲሲ ከማቅናቱ በፊት ዛሬ የመጨረሻ ስንብት አድርጎል !

የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ዛሬ ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ጨዎታ በፊት ከፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እና ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር ተሰነባብቷል::በቅርቡ ከዲሲ ዩናይትድ መጋቢ ክለብ ሎውደን ዩናይትድ ጋር የተስማማው ሱራፌል ዳኛቸውን ኮንትራት ጉዳዮች በኃላ ወደ ዲሲ ያቀናል።
henry# Facebook

@FASILSC
2024/09/28 23:20:46
Back to Top
HTML Embed Code: