Telegram Web Link
አዲሱ የክለባችን 2ተኛ ማሊያ ገበያ ላይ ዋለ🇦🇹

በሁሉም የመሸጫ ሱቆች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ለሽያጭ የበቃ ሲሆን ከነገ ጀመሮ በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ባሉ የደጋፊ ማህበሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ሽያጮች ይጀመራሉ።

የአንዱ ማሊያ ዋጋ ስድስት መቶ ብር (600) ብቻ ነው 🇦🇹

የህፃናት እና ሌሎች የከለር አማራጮችን በቅርቡ ለገቢያ የሚቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን።

@FASILSC
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ አፄዎቹ ከመቻል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ልምምዳቸውን አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በ12ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከመቻል ስፖርት ክለብ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የሳምንቱን መጨረሻ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል::

በአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ አማኑኤል ገ/ሚካኤል : እዮብ ማቲያስ እና ፍቃዱ አለሙ ከጉዳታቸው አገግመው ቀለል ያለ ልምምድ ጀምረዋል::

ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከመቻል ስፖርት ክለብ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ የመጀመሪያ አሰላለፍ...

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. 🇦🇹

@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት...
. ተጠናቀቀ | መቻል 0-0 ፋሲል ከነማ 90''

🗓️ ሀሙስ ጥር 16/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_13ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ሻሸመኔ ከተማ

🗓️ እሁድ ጥር 26/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
🇦🇹#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት!!

. ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 2-0 ሻሸመኔ ከተማ 90"
. ⚽️49’ ጌታነህ ከበደ
. ⚽️90+2' ጋቶች ፖኖም

🗓️ እሁድ ጥር 26/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ ከ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ...

@FASILSC
ዋትሳፕ እንደ ቴሌግራም መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የቻናል ስርዐት አስጀምሯል፣ በዋትሳፕ መረጃ ማግኘት ለሚቀላችሁ ይህን አዲስ የከፈትነውን ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ።

https://whatsapp.com/channel/0029Va7u3UKDuMRjRnlHZx3n

@FASILSC
2024/09/29 01:38:06
Back to Top
HTML Embed Code: