Telegram Web Link
13' ፋሲል 0-0 መድን
24' ፋሲል 0-0 መድን
ፋሲል ኳስ ተቆጣጥሮ ለመጫወተሰ እየሞከሩ ነው
ናቲ አሪፍ ኳስ አግኝቶ አልተሳካም
34' ፋሲል 0- 0መድን
እናሸንፋለን በአፄው ሙሉ እምነት አለን
ሱራ አሪፍ ኳስ አግኝቶ ነበር ከጨዋታ ውጭ ሆነ
እረፍት
ፋሲል 0-0 መድን
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሮል
ፋሲል 0-0 መድን
ሱራ አሪፍ ኳስ አግኝቶ ነበር አልተሳካም
52'መድን ከባድ ኳስ ሞክሮ ነበር ሳማኪ አወጣው
55'ናቲ አሪፍ ኳስ ሞክሮ ነበር አልተሳካም
63'መድን ከባድ ካስ አግኝተው ነበር ሳማኪ እና ሽሜ አውጥታውታል
መድኖች ተደጋጋሚ ካውተር ባኳችን እየሞከሩ ነው ።
64' ተጨዋች ለውጥ
ማውሊ በዱላ
አስቻለው በ አቤል
ኩሊባሊ ከባድ ካስ አወጣ
ፋሲል0-0መድን
68'ሱራ ከርቀት አሪፍ ኳስ ሞክሮ ነበር አልተሳካም
70'ሱራ ተጎድቶ ወጣ ፍቃዱ ተቀይሮ ገባ
ፋሲል 0-0 መድን
78'አለም ብርሃን ያለቀለት ኳስ ሞክሮ ነበር አልተሳካም
ፍቄ አግብቶ ነበር የወጣ ኳስ ተባለ
2024/09/30 17:26:29
Back to Top
HTML Embed Code: