Telegram Web Link
የቤቲኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የመጨረሻ 3 ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረግበት ስታዲየም ተለይቷል፡፡

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከ 23ኛ እስከ 27ኛው ሳምንት ያለው መርሀ ግብር በወጣው ፕሮግራም መሰረት በሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ዩንበርስቲ ስታዲየም እየተደረገ ይገኛል፡፡

ቀጣይ ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ውድድሮች በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስ ቴክኖለጅ ዩኒበርስቲ ስታዲየም እንደሚደረግ አክስዮን ማህበሩ አሳውቋል፡፡

@FASILE
የፋሲል ከነማ የመጀመሪያ አሰላለፍ

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

@FASILSC
ጎል ሲዳማ ቡና
3'ሲዳማ ብና 1-0ፋሲል ከነማ
12'ፋሲል እያስጨነቁ ይገኛሉ እስካሁን ግብ አልተገኘም
20' ፋሲል 0-1ሲዳማ ቡና
(ሲዳማ ላለመውረድ እዲሁም ፋሲል ከመድን ጋር ያለውን ነጥብ ለማጥበብ እየታገሉ ነው )
ድል ለ አፄወቹ
ፋሲል 0-1 ሲዳማ ቡና
2' ደስታ ደሙ
ፋሲል የሚገርም ኳስ ሞክረው ነበር አልተሳካም
ዕረፍት !

ፋሲል ከነማ 0-1 ሲዳማ ቡና

                      02' ደስታ ደሙ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
52' ፋሲል 0- 1 ሲዳማ ቡና
ፋሲል ተጭኖ እየተጫወተ ነው
62' ፈሲል 0- 1 ሲዳማ ቡና
64'አለምብርሃን ወጥቶ ኦሲማውሊ ገብቷል ( ...ቡናውም ይወቀጣል )ፋሲል ኳስ ተቆጣጥሮ እየተጫወተ ነው
77' ፋሲል 0-1 ሲዳማ ቡና
ኦሲ ሞሊ አሪፍ ካስ ሞክሮ ነበር በረኛው መለሰበት
92'ፋሲል 0-1 ሲዳማ ቡና
ቁጭት ;ጥረት ;ጥንካሬ
ፋሲል0-1 ሲዳማ ቡና
2024/10/01 01:34:36
Back to Top
HTML Embed Code: