Telegram Web Link
ጎልልልልልልልልልልልልል ፋሲል ከነማ
ሱራፌል ዳኛቸው
ፋሲል ከነማ ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ይዞ የገባው የመጀመሪያ አሰላለፍ።

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

@FASILSC
እረፍት
ፋሲል 1-0ለገጣፎ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

የተጫዋች ለውጥ አለምብርሀን ወጣ ሽመክት ገባ
58' ፋሲል 1-0ለገጣፎ ለገዳዲ
አሪፍ ጥረት እያየን ነው በዜ; ናቲ ;ማውሊ ;ሽሜ
ሱራ ከርቀት አሪፍ ኳስ ሞክሮ ነበር
ማውሊ ወጣ ፍቃዱ ገባ

በዜ ወጣ ታፈሰ ገባ
ናቲ አሪፍ ኳስ አግኝቶ ነበር አልተሳካም ;
ሁለተኛ አጋማሽ ፋሲል ሙሉ የኳስ ቁጥጥር እያደረገ ነው 💪💪💪💪
89'ታፈሰ ላይ ጥፋት ተሰርቶል የቅጣት ምት ለ ፋሲል ከነማ
ጎልልል ፋሲል ከነማ ደገሙት
ሱራ ሁለተኛ ጎል
የደረጃ ሰንጠረዥ ከጨዋታ 190 በኋላ

@FASILSC
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ያለው መረጃ

ውድድሩ በቀጥታ የሱፐር ስፖርት ሽፋን እያገኘ እስከ 24ኛ ሳምንት መርሀ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል ፡፡

ስለሆነም አክሲዮን ማህበሩ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ (ዲኤስቲቢ) ጋር ያለው የብሮድካስት ውል መሰረት በአመቱ የሚተላለፉ ጨዋታወች ጋር በተያያዘ ሀዋሳ ከተማ የሚደረጉ ከ 25ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች የቀጥታ ቴሌቢዥን ስርጭት ሽፋን አያገኙም፡፡

ጨዋታዎቹ በቀጥታ ስርጭት ባይተላለፉም በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በኩል ግን የቢዲኦ ቀረፃ ተከናውኖ ለአስፈላጊው አገልግሎት ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጋል ፡፡

በተጨማሪ የሊጉ ውድድር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት በሱፐር ስፖርት የሚተላለፍ መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ አሳውቋል

🇦🇹🇦🇹🇦🇹ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው🇦🇹🇦🇹🇦🇹

@FASILSC
የደረጃ ሰንጠረዥ ከ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ !

@FASILSC
እናሸንፋለን በፋሲል ሙሉ እምነት አለን ።
@FASILSC
@FASILSC 🔴⚪️🔴⚪️🔴⚪️
2024/10/01 04:17:10
Back to Top
HTML Embed Code: