Telegram Web Link
የፋሲል ከነማ ተጫዋቾቻችን በውቢቷ ሀዋሳ😍

@FASILSC
በኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው ክለባችን ፋሲል ከነማ በፀባይ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል እንኳን ደስ ያለን በርቱልን የኛ ታዳጊወ🇦🇹
ፋሲል ከነማ ከለገጣፎ ለገዳዲ
ማክሰኞ ግንቦት 8 ከቀኑ 9 ሰአት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም

ድል ለውዱ ክለባችን ፋሲል ከነማ

@FASILSC
#የአማራ_ባንክ_የአፄዎቹ_ሩጫ_በዳንሻ_ግንቦት_13 ይካሄዳል።
እኛ የአፄወቹ ደጋፊዎች ነን ከልዩነታችን ድንበር ባሻገር በቀይና ነጭ ሰንደቅ የተጋመድን አንድየሆን የማንለያይ ተስፋ የማንቆርጥ በከፍታም ብቻ ሳይሆን በዝቅታም ከክለባችን ጎን በኩራት የምንቆም እኛ የአፄዎቹ ደጋፊዎች ነን
ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት ብለን ተጣርተናል
ግንቦት 13/2015 ማለዳ በበረሃዋ ንግስት በዳንሻ ሰማይ ስር እንገናኝ።

#እኛኮ_የአፄዎቹ_ደጋፊዎች_ነን
@FASILSC
ታላቁን የኢትዮጵያ እግርኳስ አባት እንታደገው

በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው በወርቅ ቀለም በደማቅ ታሪካቸው ከተፃፈላቸው የእግርኳስ ሰዎች መካከል አንዱ ነው። አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ (ጎራዴው) ከስልሳ ዓመታት በላይ በተጫዋችነት እና በአሰልጣኝነት የኢትዮጵያን እግርኳስን በታታሪነት እንዲሁም በታማኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ይህ ጉምቱ የእግርኳሱ ባለውለታ በአሁኑ ወቅት ድንገታኛ የጭንቅላት ላይ ህመም አጋጥሞት በጠና ታሞ ይገኛል። ህክምናው በሀገር ውስጥ እንደማይገኝ እና ከሀገር ውጭ በፍጥነት ሄዶ አንዲታከም የህክምና ባለሙያዎች ማረጋገጫ ሰጥተዋል። ለህክምና የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከእርሱ አቅም በላይ በመሆኑ የሁሉን ስፖርት ቤተሰብ እና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ እንዲያደርግለት ጥሪ ቀርቧል።

ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው፣ ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ እና ኢንስትራክተር ሰላም ዘራይን ጨምሮ ሌሎች ባለሙያዎች የተካተቱበት የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተዋቅሮ ከነገ ጅምሮ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጀምሩና የተጠናከረ ስራዎች እንደሚሰሩ ሰምተናል።

ይህን ታላቅ የእግርኳስ አባት ለመታደግ ለጊዜው በራሱ ስም የተከፈተ አካውንት ከስር የተያያዘ ሲሆን ሁሉም ስፖርት ወዳድ የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቦል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

👉1000000117947  አስራት ሃይሌ
@FASILSC
በለገጣፎ በኩል በረከት ተሰማ እና  ሱለይማን ትራኦሬ በጉዳት ሱራፌል አወል ደግሞ በቅጣት ጨዋታው የሚያመልጣቸው ሲሆን ጋናዊው ግብ ጠባቂ ኮፊ ሜንሳህ ከስድስት ጨዋታ ቅጣቱ ይመለሳል። በፋሲል ከነማ በኩል ደግሞ የናትናኤል ገብረጊዮርጊስ መሰለፍ አጠራጣሪ ነው
በፋሲል ከነማ በኩል የመጀመሪያ አሰላለፍ

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ጨዋታ ተጀምሯል
1' ፋሲል 0 -0 ለገጣፎ ለገዳዲ
@FASILSC
መናፍ አሪፍ ቴስታ ሞክሮ ነበር
FASILSC
በዛብህ ተደጋጋሚ ሙከራ እየሞከረ ነበር በረኛው መለሰበት
20'ፋሲል 0- 0ለገጣፎ
መናፍ አወል ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ነበር በረኛው መለሰበት
ናትናኤል አሪፍ ኳስ ሞክሮ ነበር
36'ፋሲል 0- 0 ለገጣፎ ለገዳዲ
2024/10/01 07:16:40
Back to Top
HTML Embed Code: