Telegram Web Link
2ኛ አጋማሽ| ፋሲል ከነማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ 50’

🗓️ ሀሙስ ጥር 9/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
63ኛ ደቂቃ ላይአለም ብርሀን ይግዛው በሁለት ቢጫ በቀይ ወቷል
2ኛ አጋማሽ| ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 80’
. ⚽️77’አማኑኤል ኤርቦ

🗓️ ሀሙስ ጥር 9/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት...

ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 90"
. ⚽️77’አማኑኤል ኤርቦ

🗓️ ሀሙስ ጥር 9/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#ጥምቀትን_በጎንደር

እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል!

@FASILSC
አዲሱ የክለባችን 2ተኛ ማሊያ ገበያ ላይ ዋለ🇦🇹

በሁሉም የመሸጫ ሱቆች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ለሽያጭ የበቃ ሲሆን ከነገ ጀመሮ በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ባሉ የደጋፊ ማህበሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ሽያጮች ይጀመራሉ።

የአንዱ ማሊያ ዋጋ ስድስት መቶ ብር (600) ብቻ ነው 🇦🇹

የህፃናት እና ሌሎች የከለር አማራጮችን በቅርቡ ለገቢያ የሚቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን።

@FASILSC
2024/09/30 11:33:02
Back to Top
HTML Embed Code: