Telegram Web Link
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ አፄዎቹ ከመቻል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ልምምዳቸውን አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በ12ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከመቻል ስፖርት ክለብ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የሳምንቱን መጨረሻ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል::

በአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ አማኑኤል ገ/ሚካኤል : እዮብ ማቲያስ እና ፍቃዱ አለሙ ከጉዳታቸው አገግመው ቀለል ያለ ልምምድ ጀምረዋል::

ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከመቻል ስፖርት ክለብ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ የመጀመሪያ አሰላለፍ...

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. 🇦🇹

@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት...
. ተጠናቀቀ | መቻል 0-0 ፋሲል ከነማ 90''

🗓️ ሀሙስ ጥር 16/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_13ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ሻሸመኔ ከተማ

🗓️ እሁድ ጥር 26/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
🇦🇹#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት!!

. ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 2-0 ሻሸመኔ ከተማ 90"
. ⚽️49’ ጌታነህ ከበደ
. ⚽️90+2' ጋቶች ፖኖም

🗓️ እሁድ ጥር 26/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ ከ13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ...

@FASILSC
ዋትሳፕ እንደ ቴሌግራም መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የቻናል ስርዐት አስጀምሯል፣ በዋትሳፕ መረጃ ማግኘት ለሚቀላችሁ ይህን አዲስ የከፈትነውን ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ።

https://whatsapp.com/channel/0029Va7u3UKDuMRjRnlHZx3n

@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_14ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. አዳማ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ነገ ቅዳሜ የካቲት 02/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
@FASILSC
🇪🇹#ኢትዮጵያ_በካፍ_ተወካይ_አገኘች!!

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አድርጎ መርጧል።

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን መስራች የሆነችው ኢትዮጵያ በካፍ መድረክ ከክቡር ይድነቃቸው ተሰማ በኃላ በአቶ ኢሳያስ ጅራ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማውን ደስታ እየገለፀ ስኬታማ የሥራ ጊዜን ይመኛል።

🇦🇹#እንኳን_ደስ_አለዎት!!🇦🇹

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
2024/09/30 05:26:12
Back to Top
HTML Embed Code: