Telegram Web Link
51 killed in methane explosion at Iranian mine, president orders investigation

A methane gas explosion in a mine in Tabas has claimed the lives of 51 people, with those injured transported to the hospital.

The incident has prompted Iranian President Pezeshkian to order a thorough investigation into the cause of the explosion.

He has also vowed to take decisive action against any individuals found responsible for the disaster.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Mass evacuations are underway in Japan due to extreme flooding

At least one person has died, and six are missing in floods that struck Honshu Island.

Many houses have been inundated or destroyed, and about 6,000 buildings have been left without power.
Audio
መልክአ ቅዱስ ቴዎድሮስ በናድልዮስ
Audio
መልክአ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Audio
መልክአ ቅዱስ ማቴዎስ ወንጌላዊው
Audio
መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Audio
የቅዱስ ላሊበላ ገድል እና ቃልኪዳን
Audio
ገድለ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ የመስከረም
"ብታፀና ትፀና!!!"
ምንም ሆኖ መድረስ እድለኝነት ነው!!

"ከመቶ ሚሊዮን ዘጠናው አለቁ!" ነውና ትንቢቱ።
📌 በስተመጨረሻ ግን ማሳረጊያ እንዲሆን በዚህ ሰዓት የምንግርህ!

ኢትዮጵያዊነትን በልብህ ካልተከልክ ፤ ተዋሕዶ እምነትን በልብህ ካላጸናህ ፤ ሰንደቋን ካላከበርክና ካልታመንክባት

በዚህ በሦስቱ ወድቀህ ከተገኘህ ወንድሜ እህቴ ማንም ሆናችሁ ማንም

በየትም ዓለም ኑር በየትም መዳኛዋ መሸሸጌዋ ማምለጨዋ መንገድ ይቺውና ይችው ብቻ ናት፡፡ ይሄንን ንቀሃል ይሄንን አቃለሃል፡፡

አዎ አንተ ቀለሃል ዋጋ ቢስ ሆነሃል፡፡ ከእግዚአብሔር ፍቅር ተቆርጠህ ወድቀሃል፡፡

ኢትዮጵያዊነት ዓለምን አሸንፏል፡፡

ደግሜ ልንገርህ ምን ብየ ኩርርር ብየ ልንገርህ
ኢትዮጵያዊነት ዓለምን ሁሉ አሸንፏታል፡፡

ተዋህዶ እምነት፡ ዓለምን ሁሉ የሞላውን እምነቶች ሁሉ እምነት ተብየዎችን ሁሉ አሸንፋለች፡፡
በእግዚአብሔር ፊት ከብራለች፡፡

አባቶቻችን ያጸኗት የለበሷት በልባቸው የተከሏት ለዘመናት የኖሩባት ሰንደቋ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አሸንፏል፡፡
የቃል ኪዳን ምልክቱ ነውና

በእነዚህ ሦስቱ ውስጥ ከሌለህ እግዚአብሔርንም ልታውቀው አትችልም፡፡
ኢትዮጵያዊነትን ስታውቅ
ተዋህዶን ስታውቅ
ሰንደቋን ስታውቅ
እግዚአብሔርን ታውቃለህ፡፡

እምነት ምን እንደሆነም ታውቃለህ፡፡

በእምነት መጓዝ ምን እንደሆነም ትረዳለህ፡፡

በእውነትና በመንፈስ መጓዝም ያስችልሃል፡፡

ቸሩ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስንም ታውቀዋለህ፡፡

የአብርሃሙ ሥላሴንም ታውቃለህ፡፡

ድንግልም ታውቃለህ፡፡

ፍቅራቸውንም ታገኛለህ

ብዙ ዙረት ድካም አያስፈልግም፡፡

ማመን መታመን ንስሓ መግባት ወደ ጉያው መሰብሰብ ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ መቅረብ
የምነግርህ ይሄንን ነው፡፡

⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ሚያዝያ 19/2015 በድምፅ ከተለቀቀው
መግለጫ እና የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል- 11- (ለ) መጨረሻው ላይ የተወሰደ፡
❗️Lebanese health authorities report 100 dead and over 400 wounded in Israeli raids
ብዙዎች ዛሬ በሚታየው ጦርነት ብቻ ይገረማሉ።

በከቶሞች  ፈረሳ በድንግጤ ተውጠናል። እግዚአብሔር ከተቆጣ ለእርምጃም ከተነሣ ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ።
               ልብ በሉ።

ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው።
ተፈጥሮው ሰው  ሰው የሰራውም  ራሱ ሰውም ሰውን በመሪነት እንመራዋለን የሚሉትም ጦር ያደራጁትም ሁሉም መሳሪያዎቹ ናቸው ። ለእግዚአብሔር መሳሪያ የማይሆን የማይታዘዝና የማይገድድ ፈጻሚም የማይሆን ነገር የለም።

ከቃሉ ትዕዛዝ ወጣ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ፈጻሚው መልአክ የትኛውንም ቁስ ተፈጥሮ ሰውንም ወንዙንም ገደሉንም ንፋሱንም በረዶውንም ውሃውንም እሳቱንም እሳተ ገሞራውንም መሪውንም ተመሪውንም ራሱ ዲያብሎስና ሠራዊቱንም ሁሉምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለመፈጸም በሚያደርገው እንቅስቃሴ የማዘዝ ቢፈቅዱም ባይፈቅዱም በሁለመናቸው ላይ ሰልጥኖ እንደ አጥፊ መሳሪያ መገልገል ኃይልም ብቃትም አለው። እግዚአብሔር የላከው መልአክ ሁሉን ማድረግ ይቻለዋል። በክንዱ ላይ ብራሱ ያለው የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።

እግዚአብሔር ያዘዘውን ቃል ጨብጦ ያለምንም ከልካይ ይፈጽመዋል።

⚡️ በቀን 26/08/ 2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ! ከተሰጠው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ላይ የተወሰደ።
#Egypt sends ‘largest military aid’ shipment to #Somalia amid regional tensions

An Egyptian military cargo ship arrived in Mogadishu, delivering what is reported to be the largest military aid shipment to Somalia since the UN lifted its arms embargo in December 2023. The shipment included heavy artillery, anti-tank weapons, and armored vehicles, marking a notable addition to Somalia's defense resources.

The delivery is part of a defense agreement signed between Egypt and Somalia in August 2024. The shipment was received by Somali officials at #Mogadishu’s port under tight security, amid ongoing regional developments and recent MOU between Ethiopia and #Somaliland regarding port access.
2024/09/24 00:30:11
Back to Top
HTML Embed Code: