ሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት እስረኞችን አሰማራች
በደቡባዊ ካሊፎርኒያ፣ ሎስ አንጀለስ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን የሰደድ እሳት ለመግታት በመቶዎች የሚቆጠሩ እስረኞች መሰማራታቸው ተሰምቷል።
በአሜሪካ ታሪክ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል የተባለውን ይህንን የሰደድ እሳት ለማጥፋት ወደ 939 የሚሆኑ እስረኞች በካሊፎርኒያ የማረሚያ እና መልሶ ማቋቋም መምሪያ (ሲዲሲአር) በሚመራው የበጎ ፈቃድ ፕሮግራም ታቅፈው በግንባር ቀደምትነት እየተሳተፉ ነው ተብሏል።
ባለፈው ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም በሎስ አንጀለስ ተቀስቅሶ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ያለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት እየተሳተፉ ያሉ ታራሚዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ይገኛል።
ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ከ10 ሺህ በላይ ህንጻዎችን ያወደመው እና 37 ሺህ ሄክታር የሚሸፍን መሬት ያቃጠለውን ሰደድ እሳት ለመግታት በሺዎች የሚቆጠሩ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ተሰማርተዋል።

“በእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ብራቸውና ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም፤ እርሱም በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ፈጥኖ ይጨርሳቸዋልና ምድር ሁሉ በቅንዓቱ እሳት ትበላለች።”
— ሶፎንያስ 1፥18
— ሶፎንያስ 1፥18
በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡ ሁለት ሰዎች በአውሮፕላኑ ስብርባሪዎች ተመትተው ወዲያውኑ ሕይዎታቸው ሲያልፍ፥ አንዱ በእሳት ከባድ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ መሞቱን የአካባቢውን ባለስልጣናት አሳውቀዋል ።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
🗣 እግዚአብሔር ይመስገን ! እኛ ስንናገር፤ ስንጮኽ ለማያምኑን ይኸው ማረጋገጫ !!
"አስቀድመን ብዙ ስለጮኽን ዛሬ እንኳን ዝም ከማለት በቀር ምንም አንልም"
📌 ሌላውን ዝርዝር ሁኔታ ወደጎን ላቆየውና በጣም የደነቀኝን ልጠቁማችሁ ...በጋራ (ከቫቲካን ካቶሊክ - ከነ ሰዶም ፍራንሲስ ጋራ) በጋራ ስርዓተ ጸሎት አድርሰዋል ይላል ይህ የማኅበረ ርኩሳን ድምፅ !!! አናንተ አርዮሳዊያን ፍርዳችሁን ጠብቁ ።።(ስምንት ነጥብ!)
📌 እንኳንም ወደወላጅ እናታችሁ ወደኢሉሚናቲ (ካቶሊክ) በሠላም ሄዳችሁ ¡ መልካም የሲዖል ጉዞ እነ ውጉዛን !!
#ለታሪክ_ትቀመጥ !!!
የካቲት 18/2015 ዓ.ም
www.tg-me.com/Ewnet1Nat

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

🇧🇷✈️ በብራዚል ሳኦ ፓውሎ ግዛት የባህር ዳርቻ አነስተኛ አውሮፕላን ከመንደርደሪያው ተንሸራቶ ፈነዳ
በቅድሚያ መረጃዎች መሰረት አንድ ፓይለት የሞተ ሲሆን በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ አራት ተሳፋሪዎች እና ሶስት ግለሰቦች ጉዳት ደርሶባቸዋል።

🇺🇸 ወደ 200 የሚጠጉ የእሳት አደጋ ሰራተኞች በብሮንክስ ኒው ዮርክ በሚገኝ አንድ አፓርትመንት ውስጥ በከባድ ንፋስ የተነሳውን የእሳት ነበልባል ለማጥፋት እየታገሉ ነው