ሂዝቦላህ በእስራኤል ላይ ባደረሰው የሮኬት ጥቃት በቴል አቪቭ እና ሃይፋ ከተሞች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
በፒያሳ ደዳች ውቤ ሰፈር ከፍተኛ መጠን ያለው የእሳት አደጋ ተከሰተ
ሕዳር 16/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በአዲስ አበባ ከተማ፤ አራዳ ክፍለ ከተማ ራስ መኮንን አካባቢ፤ በተለምዶ ፒያሳ ደጃች ውቤ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ከፍተኛ መጠን ያለው የእሳት አደጋ ተከስቷል።
አደጋው በአካባቢው በሚገኘው በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ሥራ ድርጅት ላይ ሲሆን፤ እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ኅዳር 17 | ልናከብራቸው የሚገባን፦
#ቅድስት_ወለተ_ጴጥሮስ ዕረፍቷ ነው።
የተወለደችው በ16ኛው መ/ክ/ዘ ዳውሮ አካባቢ ነው። ወላጆቿ ባሕር አሰግድና ክርስቶስ ዕበያ ይባላሉ። ክርስትናን በሚገባ አጥንታ አደገች።
ወላጆቿም ግድ ብለው ሥዕለ ክርስቶስ የተባለ የሱስንዮስን የጦር መሪ አጋቧት። እስከ 24 ዓመቷም 3 ልጆችን ወለደች።
"ፈጣሪዬ ሆይ እነዚህ 3 ልጆቼ አንተን የማያስደስቱ ከሆነ በሞት ውሰዳቸው" ብላ ብትጸልይ 3ቱም በሞት ተወስደዋል፡፡
ባሏ እጅግ እየወደዳት እርሷ ግን ከሞላ ሀብቷ ከሞቀ ቤቷ ተለይታ ወጥታ በጣና ባሕር ላይ ቆማ መጸለይ ጀመረች፡፡ በዛም ልብሷ ለገዳሙ ያበራ ነበር።
ባሏም እምነቱን ቀይሮ ከካቶሊኮች ጋር ስለተዛመደ ቅድስቷን በገመድ አስረዋት በጎንደር ከተማ ጎዳና ላይ ጎትተው አሠቃይተዋታል፡፡
ከዚህ በኋላ እየዞረች መና* ፍቃን ስታሳፍር፣ ሕዝቡን ስታጸና ዓመታት አለፉ። በሷ ስብከትም ብዙ መነኮሳትና ምዕመናን ሰማዕት ሆኑ። እሷም በየገዳማቱ ተንከራተተች። በደዌ ተሰቃየች። በንጉሡ ተይዛ 2 ጊዜ ወደ በርሃ ተሰደደች።
በተወለደች በ50 ዓመቷም በ1630ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ዐርፋ ተቀብራለች። የተጋድሎ ዘመኗም 26 ዓመታት ናቸው። ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ሰማዕትም ጻድቅም ናት።
ከመነነችበትም ጊዜ ጀምሮ ምግቧ የመረረ ቅጠል፣ ኮሶና አመድ ነበር።
🌿
✨ "በግ ጅብ ገደለ፣ ቅል ድንጋይ ሰበረ" የሚባልላቸው፣ እንኳን መኻን ሰው በቅሎን ባለ ልጅ ያደረጉ፣
✨ በተቆረጠው እጃቸው ፋንታ የብርሃን እጅ የተሰጣቸው፣ በጌቴሰማኒ ያለችው (ቅዱስ ሉቃስ የሣላት) የእመቤታችን ሥዕል በየጊዜው የምታነጋግራቸው፣
✨ ሰው የሚገበርለትን ዘንዶ የገደሉ ጻድቅ እና ሰማዕት #አቡነ_ሲኖዳ_ዘጽሙና ዕረፍታቸው ነው።
🌿
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ የሥጋው ፍልሰት ነው።
▰

ኅዳር 18 | #ቅዱስ_ፊልጶስ_ሐዋርያው ሰማዕት ሆነ፨
እንደ አባቶቻችን ትርጉም 'ፊልጶስ' ማለት '#መፍቀሬ_አኃው ወንድሞችን የሚወድ' ማለት ሲሆን ከ12ቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ነው። (ማቴ. 10፥3)
በዚህ ስም የሚጠራ ሐዋርያ ከ72ቱ አርድእት ውስጥ ነበር። እርሱም ጃንደረባውን ባኮስን ያጠመቀው ነው።
አንዳንዴ የ2ቱ ታሪክ ሲቀላቀል እንሰማለን። ለሁሉም ይህኛው ቅዱስ ፊልጶስ ቁጥሩ ከ12ቱ ሐዋርያት ሆኖ ምሑራነ ኦሪት ከሚባሉትም አንዱ ነበር። በወቅቱ ገማልያል የሚሉት ክቡርና ምሑረ ኦሪት በርካታ ምሑራነ ኦሪትን አፍርቶ ነበር።
እንደ ምሳሌም ቅዱሳኑን "ጳውሎስን፣ ኒቆዲሞስን፣ ናትናኤልን፣ እስጢፋኖስንና የዛሬውን ሐዋርያ ቅዱስ ፊልጶስን" መጥቀስ እንችላለን።
ቅዱስ ፊልጶስ ነገዱ ከእሥራኤል ሲሆን ተወልዶ ያደገው በቤተ ሳይዳ ነው። ኦሪትን ተምሮ በመንገድ ዳር ቁጭ ብሎ 'መሲሕ ቀረ' እያለ ሲተክዝ ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሱ ደረሰ።
ትክ ብሎ አይቶት "ተከተለኝ" አለው። (ዮሐ. 1፥44) ቅዱስ ፊልጶስም ያለ ማመንታት ሁሉን ትቶ በመንኖ ጥሪት ተከተለው።
በዚህ ዓይነት ጥሪ መድኃኒታችን ቅዱስ ማቴዎስንም ጠርቶታል። (ማቴ. 9፥9) ቅዱስ ፊልጶስ ጌታን ከተከተለ በኋላ ሥራ አልፈታም። ወዲያውኑ ሒዶ ለናትናኤል (ቀናተኛው ስምዖን) ሰበከለት እንጂ።
በአንዲት ሃገር ውስጥ ገብቶ ሰበከ። ብዙዎችንም አሳመነ። ያላመኑት ግን ይዘው አሰቃዩት፣ ገረፉት "በክርስቶስ እመኑ እባካችሁ!" እያለ እየለመናቸው ዘቅዝቀው ሰቅለው ገደሉት።
ከዚያም በእሳት እናቃጥላለን ሲሉ ቅዱስ መልአክ ከእጃቸው ነጥቆ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደው። በዚህ የደነገጡት ገዳዮቹ ለ3 ቀናት ጾሙ፤ ተማለሉ። በዚህ ምክንያት የቅዱሱ ሥጋ ተመልሶላቸው፣ ገንዘው ቀብረውት በክርስቶስ አምነዋል።
◦🌿◦

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

🇮🇱🇱🇧 እስራኤል ሄዝቦላህ ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት ወር ወዲህ ከፍተኛ የተባለ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ሊባኖስ ላይ የአየር ጥቃት አድረሰች
የሌባኖስ ንቅናቄ በትላንትናው እለት ወደ 350 የሚሆኑ ሮኬቶች በእስራኤል ላይ መተኮሱን ገልጿል።
የሌባኖስ ንቅናቄ በትላንትናው እለት ወደ 350 የሚሆኑ ሮኬቶች በእስራኤል ላይ መተኮሱን ገልጿል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇵🇭 🚒 በፊሊፒንስ በተጨናነቀ ሰፈር በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ 1,000 መኖሪያ ቤቶችን አወደመ
የአካባቢው ባለሥልጣናት እንዳሉት ከ3,000 በላይ ሰዎች በአቅራቢያው ወደሚገኝ የመጠለያ ማዕከል ተወስደዋል፣ ነገር ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ የአንድም ሰው ህይወት አላልፈም።