Audio
❝ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክትን ያገኘነው ከአባ ዘወንጌል ነው ❞
— የወንድሞቻችን ገብረ ሥላሴ እና ሀብተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት እና ትምህርታዊ አስተያየት —
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በሙሉ ። አዳምጡት
ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
× ከሁለት ዓመት በፊት 15/8/2014 የተለቀቀ ×

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢 🟡 🔴
ግንቦት 14 | ሙሽራው #_ቅዱስ_ገብረክርስቶስ ከጫጉላ ቤቱ ወጥቶ የመነነበት ዕለት ነው፡፡
ሙሽራው ገብረ ክርስቶስ ወላጅ አባቱ የቍስጥንጥንያው ንጉሥ ቴዎዶስዮስና እናቱ ንግሥት መርኬዛ በስለት ያገኙት ብቸኛ ልጃቸው ነው።
የአባቱን ንግሥና እንዲወረስ የሮሙን ንጉሥ ሴት ልጅ አጋቡት፡፡ እርሱ ግን ዓለምን ፍጹም በመናቅ የክርስቶስን መስቀል ለመሸከም የተዘጋጀ ነበርና የሠርጉ ዕለት ሌሊት የእርሱንም ሆነ የሙሽይቱን ድንግልና እንደጠበቀ ከጫጉላ ቤት ወጥቶ በመርከብ ተሳፍሮ ሩቅ ሀገር ሔደ።
ከነዳያን ጋር ተደባልቆ በመለመን ለምኖ ያገኘውንም ለሌሎች እየመጸወተ በጾም በጸሎት ተጠምዶ 15 ዓመት ኖረ፡፡
ቅድስናው ቢታወቅበት ወደሌላ ሀገር በመርከብ ሲጓዝ ፈቃደ እግዚአብሔር መርከቢቱን ያለ አቅጣጫዋ ወስዶ አባቱ ደጅ አደረሰው፡፡
በአባቱና በንጉሡ ደጅ የኔ ቢጤ ለማኝ ሆኖ ለአባቱ ውሾች የሚሰጠውን ፍርፋሪ እየተመገበ አሁንም 15 ዓመት ሙሉ በትዕግስት ተቀመጠ፡፡
የአባቱ አሽከሮች እንኳን እጣቢና ቆሻሻውን ሁሉ እየደፉበት ሲያሠቃዩት የአባቱ ውሾች ግን የእግሩን ቁስል ይልሱለት ነበር፡፡ በመናቅ ስለ ጽድቅ ተሰዶ እየለመነ ያገኘውን እየመጸወተ በጾም በጸሎት እየተጋደለ 30 ዓመት ሙሉ ተቀመጠ፡፡
በጣም የሚገርመው ደግሞ መጀመሪያ ላይ ወላጆቹ ሚስት አድርገው ያመጡለት የሮሙ ንጉሥ ሴት ልጅ ለባሏ ታማኝ ሆና 30 ዓመት ሙሉ በእናት አባቱ ቤት በትዕግስት ስትጠብቀው መኖሯ ነው፡፡
አምላከ ገብረ ክርስቶስ በዚህ በመከራና በፈተና ዘመን ጽናቱን ያድለን።
▸ www.tg-me.com/Ewnet1Nat ◂

ግንቦት 15 | #ቅዱስ_ናትናኤል_ሐዋርያ ዐረፈ፨
ለሐዋርያው ወላጆቹ ያወጡለት ስም ስምዖን ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ናትናኤል ብሎታል። በባልንጀሮቹ ሐዋርያት ደግሞ የቃናው ስምዖን (ገሊላ ቃና አካባቢ ስላደገ) አንዳንዴም ቀናተኛው ስምዖን ይሉት ነበር። ምሑረ ኦሪት ነበርና ዘወትር ለሕግ ይቀና ነበር።
ቅዱሱ ሐዋርያ የተወለደው ከእሥራኤላውያን ወላጆቹ ጌታችን በተወለደበት ዘመን አካባቢ ነው። ይህ በምን ይታወቃል ቢሉ እርሱ ሕጻን እያለ ሔሮድስ 144,000 ሕጻናትን ሲፈጅ እርሱ ግን በእግዚአብሔር ጥበብ ተርፏል። እናቱ በቅርጫት ውስጥ አድርጋ የበለስ ዛፍ ላይ አስቀምጣው ተደብቃ ታጠባው ነበር።
በገሊላ ቃና ሰርግ የደገሰው ዶኪማስ የቅዱስ ናትናኤል የአጎት ልጅ ነው። ጌታና ደቀ መዛሙርቱን ዶኪማስ የጠራበት አንዱ ምክንያትም ይኼው ነው።
ቅዱስ ናትናኤል ኦሪትን ከገማልያል ተምሮ፣ ከበለስ ቁጭ ብሎ ይተክዝ ነበር። "መሲሕ ምነው ቀረህ" እያለም ይተክዝ ነበር። ማዕምረ ኅቡዓት አምላካችን ክርስቶስ ይህንን አውቆ በፊልጶስ አማካኝነት ጠርቶታል።
ፊሊጶስ ናትናኤልን ጠርቶት ወደ ጌታችን ካመጣው በኋላ ናትናኤል ጌታችንን ‹‹ወዴት ታውቀኛለህ?›› ሲለው ጌታችንም ‹‹ፊሊጶስ ሳይጠራህ ከበለስ ሥር ሳለህ ዐውቅሃለሁ›› በማለት ከሕፃንነቱ ጀምሮ የጠበቀው አምላኩ እርሱ መሆኑን ነግሮታል።
ሐዋርያው ቅዱስ ናትናኤል በባቢሎን፣ በሶርያ፣ በግብፅና በኑቢያ እየተዘዋወረ ወንጌልን ሰብኳል፡፡ ብዙውን የአገልግሎት ጊዜውን ያሳለፈው በሰሜን አፍሪቃ ነው፡፡
ከዚህም በኋላ ከሀድያን ይዘው በዕንጨት ላይ ሰቀሉት። በዚህም ምስክርነቱን ፈጽመ፤ መንግሥትን ወረሰ።
በገድለ ሐዋርያት ላይ ቅዱሱ ሰማዕት የሆነው በ150 ዓመቱ ነው ይላል። ይህም ከሐዋርያት አባቶች በመጨረሻ ያረፈው እርሱ ነው ያሰኛል።
✨🌿✨

ከኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃናዊ_መንግስት_በድምጽ_ሚያዝያ_07_2016_ዓ_ም_የተለቀቀ_መግለጫ.pdf
258.4 KB
ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት በድምጽ ሚያዝያ 07 2016 ዓ.ም የተለቀቀ መግለጫ Pdf
🟢 🟡 🔴
ግንቦት 16 | ከሞት ዓይን የተሰወሩት ሁለቱ አባቶቻችን፦
ወንጌላዊው #ቅዱስ_ዮሐንስ መታሰቢያ በዓሉ ነው።
ይኸውም በእስያና በኤፌሶን በዙሪያቸውም ባሉ አገሮች ሁሉ ወንጌልን ስለመስበኩና ስለደረሰበት መከራ ስላደረጋቸውም ብዙ ተአምራት ነው። ዳግመኛም በእስክንድርያ አገር ቤተ ክርስቲያኑ የከበረችበት ዕለት ነው።
✨🌿✨
ኢትዮጵያዊው ጻድቅ #አቡነ_ሐዋርያ_ክርስቶስ ከዚህ ዓለም ከሞት ተሰወሩ፡፡
አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ የትውልድ ሀገራቸው ሸዋ መርሐ ቤቴ ነው። እንደ እነ ኤልያስና ሄኖክ ተሰውረዋል እንጂ በምድር ላይ ሞትን አልቀመሱም።
ልደታቸው ሐምሌ 16 ቀን ነው፡፡ የነበሩበት ዘመንም በጻድቁ ንጉሥ በዐፄ ገብረ ማርያም ሐርበይ ዘመን ነው።
ጻድቁን መልአኩ ከሚያገለግሉበት ከወሎ የህላ ሚካኤል ወደ ደብረ በንኮል ገዳም ወስዷቸው እንዲመነኩሱ አድርጓቸዋል፡፡ የቆረቆሩት ‹‹አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ ገዳም›› ወሎ መሐል ተከዜ ውስጥ ይገኛል፡፡
የበዛው ገድላቸው በዝርዝር ተጽፎ አይገኝም፡፡ ተከዜ በረሃ ላይ እጅግ አስደናቂ ትልቅ የአንድነት ገዳም አላቸው፡፡ 12 ክንፍ የተሰጣቸው ታላቁ ጻድቅ #አቡነ_ሐዋርያ_ክርስቶስ ግንቦት 16 ተሰውረዋል።

❗️በሜክሲኮ ኃይለኛ ንፋስ መድረክ አወደመ
በሜክሲኮ ለፖለቲካ ምርጫ በተዘጋጀ ቅስቀሳ ላይ ድንገተኛ ንፋስ መድረኩን ከጥቅም ውጪ አድርጎታል።
በአደጋው እስካሁን 9 ሰዎች ሲሞቱ 50 ያህሉ ደሞ ህክምና እያገኙ ነው።
= = = = = = = = = = = = = = = = = = = =
በሜክሲኮ ለፖለቲካ ምርጫ በተዘጋጀ ቅስቀሳ ላይ ድንገተኛ ንፋስ መድረኩን ከጥቅም ውጪ አድርጎታል።
በአደጋው እስካሁን 9 ሰዎች ሲሞቱ 50 ያህሉ ደሞ ህክምና እያገኙ ነው።
= = = = = = = = = = = = = = = = = = = =
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢 🟡 🔴
ግንቦት 17 | የኢትዮጵያዊው ጻድቅ #አቡነ_ገብረ_ሚካኤል ዕረፍታቸው ነው፡፡
የትውልድ ሀገራቸው ትግራይ ገርዓልታ ነው፡፡ ጻድቁ አቡነ ገብረ ሚካኤል ወንጌልን ዞረው በማስተማርና አስደናቂ ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደሶችን በማነጽ ብዙ የደከሙ ታላቅ አባት ናቸው፡፡
ከገርዓልታ በደቡባዊ አቅጣጫ የሚገኘው ይህ የአቡነ ገብረ ሚካኤል አስደናቂ ገዳም እንደ ደብረ ዳሞ በገመድ ብቻ ከሚወጣው ከአቡነ ገብረ ናዝራዊ ገዳም ጋር ይዋሰናል።
በገዳሙ ውስጥ ጻድቁ ይጠቀሙባቸው የነበሩ ብዙ ቅርሶች ይገኛሉ፡፡ የጌታችን የሾህ አክሊል ምሳሌ የሆነውና ጻድቁ ያደርጉት የነበረው የድንጋይ ቆብ፣ መቋሚያቸው፣ የእጅ መስቀላቸውና መጻሕፍቶቻቸው ይገኛሉ፡፡
ሌላው አስደናቂ ነገር ሀገሩ በረሃ ቢሆንም ጻድቁ ከኢየሩሳሌም ዮርዳኖስ ያመጡትና ዋሻው ውስጥ ጉድጓድ ቆፍረው ያጠራቀሙትን ውኃ መነኮሳቱ ሁልጊዜ የሚጠቀሙበት ቢሆንም ውኃው ግን ከዓመት እስከ ዓመት መጠኑ አይቀንስም፡፡
በገዳሙ ውስጥ ከዓመት እስከ ዓመት የምትበራው አንዲት ጧፍ ብቻ ናት፡፡
ጧፏ ነዳ የማታልቅ ስትሆን አለቀች ትቀየር ሳትባል አስገራሚ በሆነ ተአምር ከዓመት እስከ ዓመት ትበራለች፡፡
አቡነ ገብረ ሚካኤል አስደናቂውን ዋሻ ፈልፍለው ከጨረሱ በኋላ ግድግዳውና ዓምዶቹ ላይ የሳሏቸው የሐዋርያትና የቅዱሳን ሥዕላት ከጥንታዊነታቸው በተጨማሪ እጅግ ውብና አስደናቂ ናቸው፡፡
▰✨▰
ዳግመኛም በዚህች ቀን መጽሐፈ አክሲማሮስን የጻፈልን የቆጵሮሱ ሊቀ ጳጳሳት #ቅዱስ_ኤጲፋንዮስ ዕረፍቱ ነው፨
◦☘️◦☘️◦☘️◦

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታት ከምናስበው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈጸሙ ነው። አባቶች የተናገሯቸው ትንቢቶች በሙሉ አንዲቷም ሳትቀር እየደረሰች ነች። በሰፊው ከተዳሰሱት ትንቢቶች በተጨማሪ አለፍ አለፍ ብሎ የተጠቀሱ በአጭሩ የተቀመጡ ትንቢቶች ሳይቀሩ እየተፈጸሙ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ስለ ውጪ ሀገራት የተጠቀሱትን ከመልእክት 5 እና 8 አንስተን ብናይ፦
- ሀብታም የነበሩት ነጮች ደሃ ሆነው ወደ ልመና እንደሚገቡ የተገለጸው። በአሁኑ ወቅት በውጪ ሀገራት በተለይ በአሜሪካ ንብረታቸውን ሁሉ አጥተው የቤት ኪራይ መክፈል አቅቷቸው የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ እኑ ወደ ልመና የገቡ ሰዎችን በተለይ ነጮችን ማየት የተለመደ ሆኗል። ነገሩም እየተባባሰ ሄዷል።
- በቢላዋ/ስለት መወጋት እና ሴቶች መደፈር እንደሚከሰት ተገልጾ ነበር። አሁን ላይ በኢንግሊዝና ፈረንሳይ ሰዎች በቢላ ተወግተው መሞት እጅግ የተበራከተ ወንጀል ነው። በጣም በዙ ሰዎች በዚህ እየሞቱ ነው። በእስክንዲኔቪያ ሀገራት ደግሞ ሴቶቹ አስገድዶ የመድፈር ወንጀል በጣም በብዛት ይደርስባቸዋል። ይህም ወንጀል እጅግ የተበራከተ ሆኗል።
ሌሎችም በሰፊው የተዳሰሱ ትንቢቶችን ብንመለከት፤
- ታይቶ የማይታወቅ እጅግ ጥልቅ ሪሴሽን፦ ይህ በአሁኑ ወቅት እንደሚከሰት እውን ሆኗል። መላው ዓለም ወደ አደገኛ ሪሴሽንና የኢኮኖሚ ድቀት እንደሚገባ አሁን ላይ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ሪሴሽኑም በታሪክ ከታየው ሁሉ እጅግ ከፍተኛና አድቃቂ እንደሚሆን ይገመታል።
- የጦር መሳርያዎች ውድመት፦ በመልእክታቱ ብዙ ጊዜ የተገለጸው ሃያላኑ ሀገራት ያላቸው የጦር መሳሪያ ሁሉ እንደሚወድም፣ ከነ ማከማቻው ሁሉ ውድመት እንደሚገጥመው ተገልጿል። ይህም በሚያስገርም መልኩ እየተፈጸመ ነው። እነ ሩሲያ እጅግ ርካሽ የሆኑ ድሮኖችን በመጠቀም የምዕራባውያኑን ታንኮችና መርከቦች ከጥቅም ውጪ እያደረጉ ነው።
እነዚህ ድሮኖች "suicide drone" እና "kamikaze drone" በመባል ይታወቃሉ። ልክ እንደ አጥፍቶ ጠፊ ኢላማቸውን ተከታትለው በመሄድና በመምታት አብረው ይጋያሉ፣ ኢላማውንም ከጥቅም ውጪ ያደርጋሉ። ሩሲያ እነዚህን ርካሽ ድሮኖች በመጠቀም በቢሊዮን ዶላር የሚገመቱ እጅግ ብዙ የአሜሪካ እና የአውሮፓ ሰራሽ ታንኮችና ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎችን ከጥቅም ውጪ አድርጋለች።
በዚህም ምዕራባውያኑ ያላቸውን ታንኮችና መሳርያዎች ሁሉ ወደ ዩክሬን ቢልኩም ሁሉም እየወደመ ከስረዋል። በዚህም ካላቸው የጦር መሳርያ ክምችት እስከ ግማሽ የሚሆነውን ያጡ የአውሮፓ ሀገራት አሉ። በተጨማሪም ሩሲያ የዩክሬንን የጦር መሳርያ ፋብሪካዎችና መጋዘኖችን በተደጋጋሚ አውድማለች።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ "kamikaze" ድሮኖች የዩክሬንን ታንክ ተከትለው ሲያጋዩ።
ድሮኗ ከጣቢያ ሆኖ የሚቆጣጠራት ፓይለት አለ። እሱም በአየር መቃወሚያዎች ሳይመታ እና ኢላማውን ሳይስት ተከታትሎ ይመታል።
ድሮኗ ከጣቢያ ሆኖ የሚቆጣጠራት ፓይለት አለ። እሱም በአየር መቃወሚያዎች ሳይመታ እና ኢላማውን ሳይስት ተከታትሎ ይመታል።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
✨ ጥንተ በዓለ ጰራቅሊጦስ ✨
ግንቦት 18 ቀን | እሑድ ዕለት
የክብር ባለቤት ጌታችን ከዐረገ በኋላ በዐሥረኛ፣ ከትንሣኤው በሃምሳኛ ቀን ለደቀመዛሙርቱ ከአብ የሚሠረጽ ሌላ አካላዊ ሕይወት ጰራቅሊጦስን እልክላችኋለሁ ብሎ ተስፋ እንደ ሰጣቸው በሐዋርያት ላይ አጽናኝ መንፈስ ቅዱስ ወረደ።
▸ www.tg-me.com/Ewnet1Nat

Forwarded from ራዕይ ዮሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል
በፓፑዋ ኒው ጊኒ በደረሰ የመሬት መንሸራተት 300 ሰዎች እና 1182 ቤቶች መቀበራቸው ተነገረ
የመሬት መንሸራተት አደጋው መንገዶችን በመዝጋቱ የነፍስ አድን ስራው በሄሊክፕተር ብቻ እየተከናወነ ነው ተብሏል።