Telegram Web Link
ዛሬ 9:20 አከባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበረ የቻናላችን ተከታዮች አሳውቀውናል።

እዚ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ተሰምቶናል በጣም አስደንጋጭ ነበር ሲሉ ተናግሯል።
በአሰቃቂው የትራፊክ አደጋ ከሞቱት 71 ሰዎች መካክል 50 የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላትና ዘመዳሞች ናቸው

በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሰርገኞች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ካለፈ 71 ሰዎች ውስጥ ከ50 በላይ የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላት እና ዘመዳሞች መሆናቸው ተነገረ።
"የዘመኑ ወገኖቼ!!

በከተማችን አንድ ትልቅ ቄራ አለ፡፡ የወፈሩ የጠገቡ የሰቡ በሬዎች ከዚህ ቄራ ገብተው ይታረዳሉ፡፡ ይበለታሉ፡፡ ይከፋፈላሉ፡፡

እንግዲህ ወገኖቼ በድሃ ደም ፤ በዘረኝነት ፤በዝርፊያ ፤ በስልጣን በጠመንጃ የተመካህ ፤የትላንቱም የዛሬውም አለቃና ምንዝር የሆንከው ሁሉ እንኳን ደስ አለህ ቄራ ደርሰሃል ፡፡ እንደ አረድክ እንደ ዘረፍክ እንደፈነጨህ መዝለቅ የለምና ስላበቃ እንደበሬዎቹ እግዚአብሔርም ላንተ ቄራ አዘጋጅቶልሃል፡፡ በዚያ ትደመደማለህ፡፡

ኢትዮጵያን የጠላ ድንግልን የጠላ ተዋሕዶን እምነት የጠላ ባንዲራዋን የጠላ ሁሉ ይጠረጋል እንጂ በፍጹም አይድንም፡፡ ማምለጫም መዳኛም መንገድ ፍጹም የለውም፡፡ በሰሜን በምዕራብ በምስራቅ በደቡብ፡ የመሸጋችሁ አገራችንን እንደ አንጋሪ ቆዳ ወጥራችሁ ያስጨነቃችኀት ሁሉ በከፋ እሳት ትጠረጋላችሁ እንጂ ከእንግዲህ እድሜ የላችሁም፡፡ የሚጠቅማችሁን ጊዜ
በደል በበደል ላይ ፤አመጽ በአመጽ ላይ እየጨመራችሁ መጣችሁ እንጂ ቅንጣት የመጸጸት ምልክት አልታየባችሁም፡፡ በመሆኑም ስታፌዙ ጊዜው አለቀ ተከደነ፡ የመጣውን መቀበል ብቻ ነው ፡፡

ስለ አገሩ  በየድንበሩ የወደቀው ወገን ፤ ስለኢትዮጵያ የተሰዋ ፤ የቆሰለእንደ የኔ ብጤ የተጣለ ዳግም ፍርድን ያገኛል እንጂ ውለታው አይጣልም፡ አንተ ደሙን ያፈሰስክ የትላንቱም የዛሬውም ብርቱ እዳ አለብህ በብዙ እጥፍ ትከፍላለህ፡፡ በደም ከጨቀየው ማንነትህ ጋር በተለይም በሰሜን የመሸግህ የእዳ መክፈያ ሰአትህ ደርሶአልና ተዘጋጅ ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ አገር ቆርሶ ለባዕድ መስጠት ቦታ ለማስፋት ዘርን ማጥፋት መጨፍጨፍ ሁሉም ዛሬ እጫፍ ስለደረሱ ያንተ መጥፎ ትውልድ ከታመኑብህ ምንዝሮችህ ጋር ትቀበራለህ ፤ ታሪክም ትሆናለህ፡፡"

ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ መልእክት 8 ገጽ 33
ለዅሉ፡ዘመን፡አለው፥ከሰማይ፡በታችም፡ለኾነ፡ነገር፡ዅሉ፡ጊዜ፡አለው።ለመወለድ፡ጊዜ፡አለው፥ለመሞትም፡ጊዜ፡አለው፤ለመትከል፡ጊዜ፡አለው፥የተተከለውንም፡ለመንቀል፡ጊዜ፡አለው፤ለመግደል፡ጊዜ፡አለው፥ለመፈወስም፡ጊዜ፡አለው፤ለማፍረስ፡ጊዜ፡አለው፥ለመሥራትም፡ጊዜ፡አለው፤ለማልቀስ፡ጊዜ፡አለው፥ለመሣቅም፡ጊዜ፡አለው፤ዋይ፡ለማለት፡ጊዜ፡አለው፥ለመዝፈንም፡ጊዜ፡አለው፤ድንጋይን፡ለመጣል፡ጊዜ፡አለው፥ድንጋይንም፡ለመሰብሰብ፡ጊዜ፡አለው፤ለመተቃቀፍ፡ጊዜ፡አለው፥ከመተቃቀፍም፡ለመራቅ፡ጊዜ፡አለው፤ለመፈለግ፡ጊዜ፡አለው፥ለማጥፋትም፡ጊዜ፡አለው፤ለመጠበቅ፡ጊዜ፡አለው፥ለመጣልም፡ጊዜ፡አለው፤ለመቅደድ፡ጊዜ፡አለው፥ለመስፋትም፡ጊዜ፡አለው፤ዝም፡ለማለት፡ጊዜ፡አለው፥ለመናገርም፡ጊዜ፡አለው።
መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ 3:1-7
🟢🟡🔴
ታኅሣሥ 22 | እመቤታችንን እጅግ ይወድ የነበረው ኤጲስቆጶስ #ቅዱስ_ደቅስዮስ የዕረፍቱ እና ከእመቤታችን ስጦታን የተቀበለበት በዓል ነው፨ ❴እንዲሁም #ብሥራተ_ገብርኤል እና የቅዱስ ገብርኤል በሀገረ ዳህና ቅዳሴ ቤቱ እና የተአምር በዓሉ ነው❵ 🌹

#ኤጲስቆጶስ_ደቅስዮስ ለእመቤታችን ካለው የፍቅሩ ጽናት የተነሣ አስቦ በመትጋት የተአምራቷን መጽሐፍ ሰብስቦ አዘጋጀላት። ክብርት እመቤታችን ማርያምም ተገለጸችለትና መጽሐፏን በእጅዋ አንሥታ ይዛ እጅግ እንደተደሰችበት ነግራው ተሠወረች።

ቅዱስ ደቅስዮስም ይህን ነገር በራይ ባየ ጊዜ ክብርት ድንግል እመቤታችን ማርያምን ከመውደዱ የተነሣ ፈጽሞ ደስ አለው። የሷን ክብር አብዝቶ ይጨምር ዘንድ ምን እንደሚያደርግ የሚሠራውን ያስብ ጀመር።

ከዚህም በኋላ የጌታችን መጸነስና ብሥራተ ገብርኤል ቀኑ መጋቢት 29 በዐቢይ ጾም ነበርና ሁሉም በደስታ እንዲያከብረው በታኅሣሥ 22 ቀን አደረገው። ሰዎችም ሁሉ ተደሰቱ።

በዚህም እመቤታችን በደስታ እንደገና ተገልጣ "እንዳከበርከኝ አከበርኩህ" ብላ ማንም የማይለብሰው ልብስና ማንም የማይቀመጥበት ወንበርን ሰጠችው። በድፍረት የነካውንም እንደምትበቀለው ነገረችው። እንዳለችውም በድፍረት የተቀመጠውን ቀጣይ ኤጲስቆጶስ ቀሥፋዋለች።
🌹🍀🌹

#ብሥራተ_ገብርኤል

እመቤታችን በቤተ መቅደስ ሳለች እንደ ሴቶች ልማድ ማድጋ ይዛ ውኃ ልትቀዳ ስትወርድ የተጠማ ውሻ በማየቷ ከማድጋው ሰጠችው።

ይሄኔ ቅዱስ ገብርኤል ትፀንሻለሽ ብሎ ተሠወረ። ጠላት ይሆናል ብላ ቤት ብትሔድ ደገማት። ቤተ መቅደስ ገብታ ሐርና ወርቅ ስትፈትል መጋቢት 29 እሑድ ቀን በ3 ሰዓት በገሃድ ተገለጸላትና እጅ እየነሣ እየሰገደ አበሠራት፡፡

‹‹የእውነተኛ ንጉሥ እናቱ እመቤታችን ላንቺ ፍቅር አንድነት ይገባል›› አላት፡፡ ድኅነታችንም በእሺታዋ ተጀመረ።

🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአዋሽ ፈንታሌ የመሬት መንቀጥቀጡ ወደ ቮልካኖ እያመራ ነው።
📌 የታዘዙ የቅጣት ዓይነቶች ከዚህ በፊት በመልእክቶቹም የተጠቀሱ ቢሆንም ዛሬም ደግሜ ላነሳቸው ግድ ይለኛል፡፡
በ አገራችን ----- እጅግ ከባድ ቋጥኝንና ሕንጻን ነቅሎ የሚወስድ አውሎ ነፋስ ፤ከባድ የመሬት ነውጥና  እሳተ ገሞራ ፤ ከባድ ርሀብና ችጋር ፤ ተሰምተው የማያውቁ እንደ ሰደድ እሳት የሚዘምቱ ገዳይ በሽታዎች፤ ጎርፍ ፤ የርስ በእርስ መተላለቅ  ፤ከባድ በረዶ ፤ የዘር ፍጅት ፤ከባድ  የገንዘብ ቀውስ-----

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8ገጽ 47
በቀን 21/4/2011 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
ትላንት ለሊት በአፋር ክልል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች ፈረሱ  ‼️

በአፋር ክልል በትላንትናው ዕለት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በገቢ ረሱ ዞን፤ ዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ የሚገኙ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች መፍረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬም አለመቆሙን የገለጹት ነዋሪዎች፤ “ከፍተኛ ስጋት” ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በመላው ዓለም የደረሱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚመዘግቡ ተቋማት፤ በአዋሽ አካባቢ ትላንት ሰኞ ታህሳስ 21፤ 2017 ስምንት የመሬት መንቀጥቀጦች መድረሳቸውን አስታውቀዋል።

ከእነዚህ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው፤ ከለሊቱ 7 ሰዓት ገደማ የተከሰተው እና በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ እንደሆነ ከጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል የተገኘው መረጃ ያሳያል።

በአፋር ክልል በዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ በተለምዶ ቀበና ተብሎ በሚጠራው አነስተኛ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዳውድ አደም፤ ትላንት ለሊት ሰባት ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ለሰከንዶች የቆየ ቢሆንም፤ በቤታቸው ያለውን ቴሌቪዥን፣ ቁምሳጥን እና ብፌ መሰባበሩን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

በመሬት መንቀጥቀጡ ሳቢያ እርሳቸው በሚኖሩበት አካባቢ ሰባት ያህል ቤቶች “ሙሉ ለሙሉ መውደቃቸውን” እና ፍየሎች ሞተው መመልከታቸውንም አስረድተዋል።

ቤታቸው ከፈረሰባቸው የቀበና ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዱ አቶ ዳንኤል ደርሳ ናቸው። በትላንቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ስምንት ክፍል ያለው ቤታቸው እንደፈረሰባቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

በትላንትናው ዕለት በተደጋጋሚ ሲከሰት የነበረውን የመሬት መንቀጥቀጥ የሚያደርሰውን ጉዳት በመፍራት፤ ከልጆቻቸው እና ከባለቤታቸው ጋር አስፓልት መንገድ ዳር ማደራቸውንም አክለዋል።
==================
Audio
AudioLab
#ያኔ_ምድር_ትንቀጠቀጣለች❗️

"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።

    ሚያዚያ ፯ ፪ሺ፲፫ ዓ ም ከቅዱሳን ስውራን የመጣልኝ መልእክት ነው። አንባቢና ሰሚ የሆንክ ሁሉ ብትቀበል ተቀበል ባትቀበል ጣለው።

   አማራ በታረደበት ካራና ገጀራ ኦሮሞ ይታረዳል። መታረዱም አይቀር። ያውም በእጥፍና በከፋ ሁኔታ።

ሸዋ ሸዋ አሽዋ የምትሆኝበት ቀኑ ደርሷል፣ ከበርሽ ላይ ነው። የአዲስ አበባ መከራና ሰቆቃ ከ_በኋላ ይጀመራል። (መቸ እንደሆነ አልናገርም)
ያኔ ምድር ትንቀጠቀጣለች፣ እንደ ምጽአት ትገለባበጣለች፣ የሸዋ ምድር ኡኡታ፣ የመከራ ቀንበር፣ ሰቆቃ ይወርዳል። በማን አቅም ይቻል ይሆን? እንጃ!! አምላከ ቅዱሳን አንተ እወቀው። በምንም ቃል መግለጽ አይቻልም። መከራው ከባድ ነው። ኦሮሞ ኦሮሞ የተባልከውና እንዲሁም አንተ ትግሬ ኦሮሞኛ ተምረህ ቋንቋህን ቀይረህ ነው ሀገር እያመሳችሁ ያላችሁት። ሃያ ሰባት ዓመት ቀን ከሌሊት በተንኮልና በዝርፊያ ወጥመድ ተጠምደህ፣ የተለያዩ ቋንቋዎችን ተምረህ ኢትዮጵያን ለማተራመስ አልመህና አቅደህ የተቀመጥክ። ሰልጥነህና ሰይጥነህ ተነሳህ። ኢትዮጵያ ባበላችህ፣ ባጠጣችህ፣ ባበለጸገችህ፣ ባጎረሰችህ መልሰህ ነከስካት፣ አደማሃት፣ ለማፍረስ ተስማማህባት።

   ከዚህ ላይ መንፈስ ያቀበለኝም ይሁን የራሴ ይሁን ባላውቀውም የኔ የሆነች አጭር መልእክት እነሆላችሁ።

   ትግሬና ኦሮሞ  ሁሉ አንድ ቢሆኑም
   አማራን ተዋግተው ለማጥፋት አይችሉም
   አማራን አጥቅተው ኢትዮጵያን አይገሉም
   ለቤተ መንግሥትም ለዙፋን አይበቁም።"


(ከአባ አምኃኢየሱስ ገብረዮሐንስ ቁጥር 5 ድንገተኛ የፅሑፍ መልዕክት (ለሸዋ አማራና ለአዲስአበባ ሕዝብ) ከሚለው ለማስጠንቀቂያ ይዘት ተቀንጭቦ የቀረበ!)


🚀ሙሉውን ለማንበብ 📌
https://www.tg-me.com/christian930/3368
ትናንት ምሽት 4:17 ሰዓት ገደማ በሬክተር ስኬል 5.0 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ መከሰቱን ተከትሎ አዲስ አበባን ጨምሮ፣በምንጃር፣በኮምቦልቻ፣በአዋሽ.... በተለያዩ አካባቢዎች ንዝረቱ መሰማቱ ተገልጿል።

በዚህም በርካታ የመዲናዋ ነዋሪዎች ከበድ ያለ ንዝረት እንደተሰማቸው ገልፀዋል። አንዳንዶቹም በፍርሃት ከቤታቸው የወጡም ነበሩ።

በኢትዮጵያ በትናትናው እለት ብቻ 6 ገደማ የመሬት መንቀጥቀጦች መመዝገባቸውን የአሜሪካ ጂኦሎጂካ ሰርቬይ መረጃ አመላክቷል።
ፎቶ:- ከአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጡ ያደረሰው ጉዳት(ayu)
2025/01/08 21:01:13
Back to Top
HTML Embed Code: