Telegram Web Link
🇺🇸 🚒 በካሊፎሪኒያ ማሊቡ  ፍራክሊን በተከሰተው እሳት በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች በብዛት እንዲሸሹ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ

እንደ ካሊፎርኒያ ባለስልጣናት ሰኞ እለት ወደ ማታ አካባቢ የተነሳው እሳት እስካሁን 2,600 ኤከር (1052 ሄክታር) የሚሸፍን ቦታ ማቃጠሉን እና እስካሁን መጥፋት እንዳልቻለ ተዘግቧል። እሳቱ በሰአት 40 ማይልስ የመብረር ፍጥነት ባለው ንፋስ እና 5 በመቶ እርጥበት አየር መባባሱን ቀጥሏል።

⚠️ ከእሳት አደጋው የመሸሽ ትእዛዙ ለ18,000 ሰዎች እንዲሁም 8100 መኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ተቋማት መተላለፉ ታውቋል።
|~ ተስፋውን በትዕግሥት ጠብቁ ~|
▰ ▰ ▰
መጠበቅ በራሱ ትልቅ ዋጋ አለው።

ዛሬ የዘገየ የሚመስለን የእግዚአብሔር የተስፋ ቀን፥ ነገ "ምነው ትንሽ በዘገየ! እኔ'ኮ ራሴን የዚህን ያክል አላዘጋጀሁም" ብለን የምንቆጭ ሰዎች ብዙዎች እንኖራለን።

ዛሬ ከቆሰልነው አንጻር፥ እግዚአብሔር ቁስላችንን ሲያክም፥ "ምነው ትንሽ ከዚህም በላይ በቆሰልኩ ኖሮ" ነው የምንለው ከፍቅሩ አንጻር። እግዚአብሔር ከሚያደርግልን አንጻር።

ስለዚህ እስከ መጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል።
▰ ▰ ▰
ራእይ ዮሐንስ 20 | የኅዳር 9፥ 2015 ዓ.ም አጭር ማሳሰቢያ

http://www.tg-me.com/Ewnet1Nat
🟢🟡🔴
ታኅሣሥ 6 | #ቅድስት_አርሴማ ቅዳሴ ቤቷ ነው፨

ድርጣድስ እሷን ማግባቱ ባልተሳካ ጊዜ አንገቷን አስቆርጦ ከሰማዕታቱ ጋር ተራራ ላይ ጣላት። በኋላም ድርጣድስና ባለሟሎቹ ለአደን በሔዱበት ርኩስ መንፈስ ወደ አውሬነት ቀየራቸው።

የንጉሡ እኅት ስታለቅስ በራዕይ "ጎርጎርዮስን ለ15 ዓመት ከተጣለበት ጉድጓድ ካላወጣችሁት አትድኑም" አላቸውና አወጡት።

ቅዱሱ እንደ ወጣ ለ15 ዓመታት ቀባሪ አጥቶ የተበተነውን የቅድስት አርሴማንና የሰማዕታቱን አጽም ሰብስቦ በክብር አኖረው። ድርጣድስና ቤቱን ፈወሳቸው፤ ክርስቲያን አደረጋቸው።

ይህች ዕለት ለቅድስት አርሴማና ለተከታዮቿ ሰማዕታት የፍልሰትና የቅዳሴ ቤት መታሰቢያ ናት።

የሰማዕቷ ቅ/አርሴማ አጽም በ14ኛው መቶ ክ/ዘመን ከሌሎች ሰማዕታት አጽም ጋር ኢትዮጵያ እንደ መጣ አባቶቻችን በትውፊት ነግረውናል። ለዚህም ይመስላል ቡርክቷ እናታችን ከሌሎች ሃገራት ለይታ ለኢትዮጵያውያን ልዩ ፍቅር ያላት።

ከሰማዕቷ ጋር የመንፈስ እናቷን #ቅድስት_አጋታን ልናስባት ይገባናል። እሷም እመ-ምኔት ስትሆን ቅድስት አርሴማን ታስተምራት፣ ታጸናት፣ ከጎኗም ትቆምላት ነበር። ረሃቧን፣ ጥሟን፣ ስደቷን፣ መከራዋንም ሁሉ አብራት ተሳትፋለች። አብራትም ተሰይፋለች።
🌿

#ቅዱስ_አባ_አብርሃም እና #ስምዖን_ጫማ_ሰፊው

አባ አብርሃም በተአምረ ማርያም መቅድም ላይ ግዝቱ የተጻፈለት አባት ነው። ካሊፋው በቂም ተነሥቶ "ወንጌላችሁ ተራራን ተነቀል ብትሉት ይነቀልላችኋል ይላልና አድርጉና አሳዩኝ" ብሎ አዘዘ።

አባ አብርሃምም ለ3 ቀን ከለቅሶ ጋር ምህላ ቢይዝ እመቤታችን ተገልጣ ወደ ስምዖን ላከችው።

ሕዝቡ በአንድ ጎን ካሊፋው በተራራው ሌላ ጎን ሆነው ሳይተያዩ ቆሙ። ቢጸልዩ በተራራው የተሸፈኑት እስኪተያዩ 3ቴ ተነቅሎ ተንሳፈፈ። ዛሬ መታሰቢያቸው ነው።


www.tg-me.com/Ewnet1Nat
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📌 "ሁለተኛውም ፅዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ ፡፡ እንደሞተም ሰው ደም ሆነ ፣ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ ፡፡   ልብ እንበል የዚህ ቁጣ መፍሰስ የባህሩን ሕይወት ያለበትን ሁሉ ካጠፋ ሃምሳ ከመቶ የሚሆነውን የሰው ምግብ የሚሸፍኑ አሳዎች በሙሉ ይጠፋሉ ፣ እንዲሁም ወደ መጥፎ ጠረንና ሽታ ባሕሩ ሁሉ ሰለሚለወጥ የመጥፎ በሽታዎች ሁሉ ምንጭ ሆነ ማለት ነው ፡በትኩሳት ተቃጠሉ"

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት መልዕክት 9 ገጽ 5   |   ተጻፈ ታህሳስ 21/2013ዓ.ም ።
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
ለኢትዮጵያ መንግሥት፥ በኢትዮጵያም ውስጥ ላላችሁ ማናቸውም የመንግሥት ጠላትነትን ለመመከት የተሰለፋችሁ ሁሉ፥ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየደከማችሁ ያላችሁ ሁሉ፥

በጥቅሉ የኢትዮጵያ ጠላት የሆናችሁ ሁሉ፥ በመሰላችሁ መንገድ መፍትሔ ለማምጣት የምትሮጡ ሁሉ


#በግድም_በውድም
#ለኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃናዊ_መንግሥት_ትንበረከካላችሁ። ለመትረፍም ትለምናላችሁ!

ይህ ከላይ ያያችሁትን ሁሉ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ለማስፈጸም፥ በተለይ የከበረው መልአክ ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል ከነሠራዊቱ ከዚህ ደብዳቤና ከሌሎቹም 6 ዓይነት ደብዳቤዎች ጋር ለአፈጻጸሙ ተነቃንቋል።

በተጨማሪም ሁሉም ሊቃነ መላእክት ከነሠራዊታቸው የተሰጣቸውን አምላካዊ ትእዛዝ ለመፈጸም ተነቃንቀዋል። የሰው ዘር በሙሉ ከዚህ በሗላ ታየዋለህ። ውጤቱንም በግብር በዓይንህ ታየዋለህ።

ይህን ደብዳቤ፥ ያየኸውም ያላየኸውም፣ በስሚም የሰማኸውም፣ ፍጹምም ያላደመጥከውም
በነዚህ ምግባርህ ሳቢያ ከፍርድ የሚያስጥልህ አይደለም! ይልቅስ ፍርዱ ባንተው ላይ የሚበረታ ሆኖ ይደመድምሃል።

በስተመጨረሻ ልታውቁት የሚገባው እንደቀደመው ድርጊታችሁ አሁንም በትዕቢታችሁ፣ በንቀታችሁ
የምትገፉ ከሆነ፥ መልካም ነው #ለውጤቱ_ተዘጋጁበት። ደብዳቤውን ጊዜ ወስዳችሁ ስለተመለከታችሁት እናመሰግናለን።

በስተመጨረሻም እዚህ ሰዓት ላደረሰን ቸሩ አምላካችን #የአብርሃሙ_ሥላሴ፣ እንዲሁም ድንግል እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን፥ በሰማይም ንግሥት በምድርም ንግሥት ለሆነችው እመቤታችን ማርያም ምስጋና እንደማያቋርጥ ጅረት ይፍሰስላቸው! አሜን።

— የሥላሴና የድንግል አገልጋይና ባርያ፥
#ከሥላሴ መክበሪያና መመስገኛ፥ ከርስተ ድንግል ቅድስት አገር #ኢትዮጵያ

📍ብርሃናተ ዓለም የኢትዮጵያ ብርሃናዊ መንግሥት፥ የመንግሥት ምክር ቤት ዋና ሰብሳቢ፨

ጥር 7 2016 ዓ.ም ከወጣ ደብዳቤ የተወሰደ፨
የአንተ ሥራ
ዝማሬ ዳዊት
#የአንተ_ሥራ

የአንተ ሥራ የአንተ ሥራ
የአንተ ሥራ ለዓለም ይወራ (፪)

በዮሐንስ ወንጌል በምዕራፍ አምስት
መጻጉዕ ተብሎ ተኝቶ ባዐራት
ዘመን ያስቆጠረ ሠላሳ ስምንት
ተነሳ ተባለ አገኘ ምህረት
       
#አዝ
ሰውነቱ ደቆ እጅግ የታመመ (፪)
በሱ ድንቅ ስራ አልጋ ተሸከመ (፪)
      
#አዝ
ወገን ያልነበረው ወድቆ የተረሳ (፪)
ምሕረት አገኘና በድንገት ተነሳ (፪)
      
#አዝ
ያዳነው ኢየሱስ መሆኑን ሲናገር
ያልተፈቀደውን ይሄው ሰንበት ሲሽር
አየነው ሰማነው አያሻም ምስክር
ብለው ተነሱበት በጠማማ ምክር

      
መዝሙር በኩረ መዘምራን
        ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ


   "ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ"
                   ዮሐ፭፥፰
ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ኦቻ አስታወቀ

💬 "ውጥረቱ እየተባባሰ ከመጣበት ከህዳር 27 ጀምሮ በመላው ሶሪያ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በዋናነት ሴቶች እና ህፃናት መፈናቀላቸውን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ግብረሀይል አስታውቋል። 640,000 የሚሆኑት ተፈናቃዮች ከአሌፖ ግዛት ፤ 334,000 ከኢድሊብ እንዲሁም 136,000 ከሁማ ግዛቶች ተፈናቅለዋል" በማለት የተመድ ሰብአዊ እርዳታዎች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ገልጿል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇮🇱🇸🇾 እስራኤል በምዕራብ ሶሪያ ታርቱስ ግዛት ባካሄደችው ጥቃት ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ
ቺዶ ዓውሎ ነፋስ በማዮት እና ኮሞሮስ ውድመት ካደረሰ በኋላ ሞዛምቢክን መቷል

በካቦ ዴልጋዶ ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ፔምባ አቅራቢያ ከባድ ዝናብ እና በሰዓት 200 ኪሎሜትር የተመዘገበ ኃይለኛ ንፋስ ደርሷል። ሆኖም ወደ መሀል ሀገር ሲገፋ ኃይሉ እንደቀነሰ ተነግሯል።

በህንፃዎች ላይ ጉዳት መድረሱን እና አንዳንድ አካባቢዎች መብራት ማጣታቸውን ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

በካቦ ዴልጋዶ ግዛት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የደቡብ አፍሪካ ብሮድካስት ኩባንያ ዘግቧል።
Cyclone Chido’s Fury: Death toll feared in the thousands as Mayotte faces unthinkable destruction

The death toll from Cyclone Chido may climb to "several hundred, maybe several thousand," warned the prefect of Mayotte, a French archipelago in the Indian Ocean.
2024/12/26 19:58:00
Back to Top
HTML Embed Code: