Telegram Web Link
🇪🇸 The death toll from flash floods and torrential rains in Spain has risen to 223, while a further 78 people remain missing, Spanish Transport Minister says
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ይህ እንዴት ይሆናል! ሲሆን ታዩታላችሁ በደጃችሁ አይደለም እንዴ ሁሉም ነገር! ምን ጊዜ አለና መጠበቅ ብቻ ነው፡፡
የእምነት ሰው በእምነት ዐይኑ ያያል! ከሃዲና ፈጣሪውን የማያዉቅ የሚያይበት ዐይን ስለሌለው ድንገት ጨለማ እስከሚውጠው ድረስ እያፌዘና እያላገጠ፣ አሊያም በድንጋጤ ተውጦ ፍጻሜውን ይጠብቃል!
ይህ የፍርድ ቃል መሰራጨትና በህዝብ መታወቅ ከጀመረ ጀምሮ ጊዜው ስለተፈጸመ ወደ ተግባር መለወጥና ጠረጋው ይጀመራል!!!
ወገኔ ሁሉ እራስህን አዘጋጅ መጪው ጥፋት በአንደበት እንደሚነገረው ቀሎ የሚያልፍ አይደለምና!! ፈጥነህ እራስህን በፈጣሪ እጅ ጣል! የመዳኛው መንገድ አንድ ብቻ ነው፡፡ እሱን በታመነው ለወደዱት፣ በእሳት አጥሮ ለሚጠብቀው የሰራዊት ጌታ ጉያ ገበቶ መሸሸግ ብቻ ነው!! በብርቱ እምመክረውም እማስጠነቅቀውም ይህንን ብቻ ነው !!!!"

'ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት- 2 ገፅ- 17'
አዋጁ ከታወጀበት ከሚያዝያ 7/2007ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ለመትከል እንደ ልዑል ፍርድ ዓለምን በየደረጃው እያበጠራት ይገኛል፡፡ለዚህ ምስክሩ አገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ያለችበት ሁኔታ ነው፡፡ ቀድማም የምትወጣውና በአዋጁ የተገለፀው የሽግግሩም ሆነ ቋሚው ሕግጋተ ሥላሴ በመጀመሪያ የሚፀናው እዚሁ ኢትዮጵያ አገራችን ላይ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሕግጋተ ሥላሴ በአገራችን ዙሪያ ባሉ አገሮችም ጭምር የሚፀናና ለመላው ዓለም እንደ ፀሐይ የሚያበራ ሆኖ ይቆማል፡፡ ይህንን ለማየት በውስጡም ለመኖርና እድሜን ለመቀዳጀት የሚታደለው ማን እንደሆነ የሚያውቀው ማንም አይደለም ልዑልና ድንግል በግንባሩ ያተሙበት ብቻ ነው፡፡ ለዛሬው ከሃዲ ትውልድ ይህ ተረት ነው፡፡ለዚህ ነው አዋጁም የማይገለጠው ፤ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ሕዝቦች እምነት አሻግራችሁ ለማየት የታደላችሁ ወንድም እህቶቼ እናንተ ተስፋችሁ የፀና የማይናወፅ ነው፡፡ ራሳችሁን ከዚህ ዓለም ጉድፍ ስለጠበቃችሁ ሕይወታችሁ ሥጋዊ ኑሮአችሁ በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሆነ እኔም የምመሰክረው ነውና ፅኑ እንጂ አትናወጡ፡፡
የሚጠፋው ጠፍቶ ፤ የሚሻገረው ደግሞ የተፈቀደለት ብቻ ይሆናል፡፡የመከራው ክብደት ተስፋን ያጨልማል ሥጋ ነንና እንደክማለን እንወድቃለን ፤ ነገር ግን የምንታመንበት አምላክ የምንወዳት እናታችን በቃላቸው የታመኑ ስለሆኑ ብንወድቅም ያነሱናል፤ ብንቆስል ብንጎዳ ይጠግኑናል፡፡
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር-8 ከገጽ 3-4
አመራሩ ተገደሉ‼️

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቆቦ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሃላፊ የነበሩት ደርቤ በለጠ ዛሬ ረፋድ ላይ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው ማለፉን የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
Audio
መልክአ ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላእክት .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆የአምልኮት መልክ አላቸው ኀይሉን ግን ክደዋል ከነዚህ ደግሞ ራቅ።
2ኛ ጢሞቴዎስ 3፡5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥በመልካምና በሚያቈላምጥ ንግግርም ተንኰል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።
ወደ ሮሜ 16፡18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስቲ ይህንን ጉድ ስሙ ☝️☝️

አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንሥቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል፦ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።

ዮሐንስ ራዕይ 18፡21
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የኮሜዲ ጨዋታ ተደግሶ ተላግጧል። ዛሬ ዛሬ ቤቱ የቀበሮዎች፣ የእሽኮኮና የአይጦች መፈንጫ መራገጫ ለመሆኑ ምስክሩ እናንተው ባለጊዜዎች ናችሁ። ማሳያውም ዕለት ዕለት የምናየው የምንሰማው ጆሮን ጭውውው የሚያደርገው የእናንተ ጉድ ነው። "ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን" ባዮች ግብዣና በ"ምዕመናን ነን" ባዮች ድጋፍ ቅድስት ቤተክርስቲያን በይፋ የኮሜዲ ሾው አዘጋጅ ሆናለች፤ "ሲኖዶስ" ተብየውም የዚህ ተባባሪ ነው!!

#ለማንኛውም...
#ለታሪክ_ትቀመጥ !
ሕዳር 3/2017 ዓ.ም
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
🟢የአብርሃሙ ሥላሴ እናቱን ያዳምጣል አንዲት ነጥብ ከእናቱ እንድትወድቅበት አይፈልግም።

🟢
ፍላጎቷ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ፈጻሚ ስለሆነ ይህን ልብ ልትሉ ይገባል።አታማልድም እያልህ ምትጨማለቅ የዲያብሎስ ግልገል ጠፊ ትውልድ ሁሉ ዋጋህን ታገኛለህ እዚህ ላይ ነው የምነግርህ።በድንግል ላይ አላግጠህ በድንግል ላይ አሹፈህ ክብሯውን ሁሉ ቀንሰህ ያፌዝህ ሁሉ ትውልድ ሁሉ በዚህም ሰዓት አረጋግጥልህአለሁ ዘር ማንዘርህ ሁሉ አያልፍም ትጠረጋለህ።
🟡
እኔ ባሪያው የእግዚአብሔር ባሪያ ለአንዳችሁም አላልፋችሁም። ስትጠናቀቅ ነው ሕሊናዬ ሚያርፈው በእናቴ በድንግል ድርድር አላቅም። ወዮልህ እኔ ፊት አትድረስ ያኔ የሞትህን ብዜት ነው እንጅ ምታየው እሳት እንደሚበላህ ነው እንጅ ምታየው ሌላ ከእኔ ምሕረት የምትባል ለሰንከንድም አትታለምም።
🟡
በእናቴ የመጣ ርህራሄ የለኝም በአይኔ የመጣ ነው።በእምነቴ የመጣ በአይኔ የመጣ ነው።ይህንን እንድናገር አልፈልግም ነበር ግን ሰዓቱ ነውና ግድ መናገር ያስፈልጋል።
እግዚአብሔር እንደ ቃሉ በአደረሰኝ ስፍራ ላይ ስደርስ ወይም አገልግለኝ ባለኝ ቦታ ላይ ሳገለግለው ይህ መመሪያ ነው የማይናወጽ አቋሜ ነው።ዛሬም እንደ አቅሜ በትንሽነቴ አገለግላለሁ እግዚአብሔርን ።
🔴
እግዚአብሔር ደግሞ ነገ እዚህ ጋ ስፍራ አገልግል ባለኝ ስፍራ ስሆን ግን የእምነቴ ጠላት የሆናችሁ በእናንተ በተለይ እናንተ መናፍቃን እናንተ ካቶሊካውያን በተለይ በክርስትና ስም ያላገጣችሁ ክፉ ጠላቶች በቤቱም በልጽጋችሁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ውስጥም ሁናችሁ ይህንን እርኩሰት ያነገሣችሁ ሁሉ ውዮላችሁ።
🔴
አሁንም ደግሜ ነው ምነግርህ ወዮልህ ለዘርህ ሁሉ ለራስማ ተወው ለዘር ማንዘርህ የሚተርፈውን እሳት ትቀበላታለህ።ደግሜ ነው ዛሬ ምነግርህ ምንም ርህራሄ እንደለለ እስከ ዛሬም እስከዚች ሰዓት ድረስ እግዚአብሔር በትዕግስት እጁን የያዘው መጪውን እሳት ክፋቱን ጥንካሬውን ብርታቱን ስለሚያውቀው የሚያደርጋትን ስለሚያቅ ነው።እኛ ባሮች እጅ ደግሞ የእግዚአብሔር ኃይል ገባ ማለት ወዮልህ ወዮልህ መጥፊያህ...

4/03/2017 ዓ.ም
2024/12/24 18:35:20
Back to Top
HTML Embed Code: