Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ያልተፈታው ውግዘት ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ ጥያቄና መልስ
<unknown>
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን እና ካህናት፣ ጳጳሳት ለ29 ዓመታት ያህል ያልተፈታውን ውግዘት ያላዳመጣችሁት አዳምጡት።
📌 ራሳቸው ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ከምዕመናን ስለውግዘቱ ምንነትና ምክንያት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በወቅቱ የሰጡት መልስ ነው።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
❗️የአባ ጳውሎስ ኑፋቄ እና የአባ ማትያስ ውጉዝነት ከአንዳንድ ያልታዩ ማስረጃዎች ጋር❗️
1▹ ያልተፈታው የአለቃ አያሌው ውግዘት ተቀባይነት አለው?
2▹ #_መንፈስ_ቅዱስን የሻረው የአባ ጳውሎስ (1987ቱ) ሕገ ቤ/ክ አሁን ላይ ተሻሽሏል?
3▹ ያሁኑስ (የአባ ማትያስ) ሕገ ቤ/ክ #መንፈስ_ቅዱስን ያከበረ ነው? ከውግዘት ያነጻቸዋል?
➻ አንዳንድ በስፋት ያልታዩ ማስረጃዎችን የያዘ፥
➻ በአልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ የቀረበ፥
👇ሙሉውን ⚡ የመብረቅ ⚡ ምልክቱን በመንካት ከነማስረጃዎቹ ይመርምሩ።

Telegraph
የአባ #ጳውሎስ_ምንፍቅና እና የአባ #ማትያስ_ውጉዝነት ማስረጃዎች
1 ▹ ያልተፈታው የአለቃ አያሌው ውግዘትስ ተቀባይነት አለው? 2 ▹ #_መንፈስ_ቅዱስን የሻረው የአባ ጳውሎስ (1987ቱ) ሕገ ቤ/ክ አሁን ላይ ተሻሽሏል? 3 ▹ ያሁኑስ (የአባ ማትያስ) ሕገ ቤ/ክ #መንፈስ_ቅዱስን ያከበረ ነው? ከውግዘት ያነጻቸዋል?
🟢🟡🔴
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል አምስት (5)
(📌 ክፍል 1ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 2ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 3ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 4ን ለማንበብ 👈)
📌 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሰላማ ማን ናቸው?
🍀 ኅዳር 26 - የልደታቸው በዓል
🌼 ታኅሣሥ 18 - ለኢትዮጵያ ጳጳስ ሊሆኑ
የተሾሙበት በዓል
🌺 ሐምሌ 26 - የዕረፍታቸው በዓል
እንደ ተሰጣቸው ክብር ያላከበርናቸው፣ የዘነጋናቸው ባለውለታና ብርሃናችን የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን፦
🍀 ሕይወትና ተጋድሎ
🌼 ልዩ ቃልኪዳን
🌺 ህያው ትሩፋት
ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወታቸውን እና ትሩፋታቸውን ያንብቡ👇
📌 https://telegra.ph/ብፁዕ-ወቅዱስ-አቡነ-ሰላማ-ከሳቴ-ብርሃን-11-14-2
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል አምስት (5)
📌 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሰላማ ማን ናቸው?
🍀 ኅዳር 26 - የልደታቸው በዓል
🌼 ታኅሣሥ 18 - ለኢትዮጵያ ጳጳስ ሊሆኑ
የተሾሙበት በዓል
🌺 ሐምሌ 26 - የዕረፍታቸው በዓል
እንደ ተሰጣቸው ክብር ያላከበርናቸው፣ የዘነጋናቸው ባለውለታና ብርሃናችን የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን፦
🍀 ሕይወትና ተጋድሎ
🌼 ልዩ ቃልኪዳን
🌺 ህያው ትሩፋት
ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወታቸውን እና ትሩፋታቸውን ያንብቡ👇
📌 https://telegra.ph/ብፁዕ-ወቅዱስ-አቡነ-ሰላማ-ከሳቴ-ብርሃን-11-14-2
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ንዋይ)
🟢🟡🔴
ኅዳር 6 | #በዓለ_ደብረ_ቁስቋም
✨ ይህቺ ቀን ለእኛ ለክርስቲያኖች ኹሉ እጅግ የደስታ ቀን ነውና ሐሤትን እናድርግ። የሰማይና የምድር ጌታ ለእኛ ሲል ካደረገው ስደቱ በዚህች ቀን ተመልሷልና። ስደቷን አስበን ካዘንን፥ መመለሷን አስበን ደስ ልንሰኝ ይገባልና። ✨
የአርያም ንግሥት፥ የፍጥረታት ኹሉ እመቤት ድንግል ማርያም ከባሕርይ አምላክ ልጇ ጋር ስደት ወደ ምድረ ግብፅ ወርዳለች።
ሔሮድስ 144,000 ሕጻናትን ሲፈጅ በቅ/ገብርኤል ትዕዛዝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክ ልጇን አዝላ፣ በአንዲት አህያ ጥቂት ስንቅ ቋጥራ፣ ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ስደት ወጣች።
▸ የአምላክ እናቱ እሳትን አዝላ በብርድ ተንገላታለች፣
▸ ለእኛ የሕይወት እንጀራን ተሸክማ እርሷ ተራበች፣
▸ የሕይወትን ውሃ ተሸክማ ተጠማች፣
▸ የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች፣
▸ የሕይወት ፍስሐን ተሸክማ አዘነች፣ ደከመች፤ አለቀሰች፤ እግሯ ደማ።
ለሚገባው ይኽ ሁሉ የተደረገው ለኛ ድኅነት ነው። በእውነት ይህንን እያወቀ ለድንግል ማርያም ክብር የማይሰጥ ሰይጣን ብቻ ነው።
🌹
#አረጋዊው_ቅዱስ_ዮሴፍና #ቅድስት_ሰሎሜ ደግሞ የክብር ክብር ይገባቸዋል። ከአምላክ እናት ከድንግል ማርያምና ከቸር ልጇ ጋር መከራ መቀበልን መርጠዋልና። ይህች ቀን መታሰቢያቸው ናት።
🌹
ዳግመኛም ዛሬ ከክርስቶስ ስደት 400 ዓመታት በኋላ #የግብጿ_ደብረ_ቁስቋም ታንጻ ተቀድሳለች።
ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድንግል እናቱን፣ ቅዱሳን ሐዋርያትን፣ አእላፍ መላእክትን፣ ጻድቃን ሰማዕታትን፣ አስከትሎ ወረደ።
የወቅቱ የግብጽ ፓትርያርክ ቅዱስ ቴዎፍሎስና ሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ ቤተ ክርስቲያኑን አንጸው፥ ሕዝቡን ሰብስበው ይጠብቁት ነበርና ወርዶ ቀድሶላቸው ታላቅ ደስታ ሁኗል።
◦🌹◦🌹◦🌹◦
T.me/Ewnet1Nat

"የእኛ አምላክ ስለባሮቹ ስለቃሉ ስለትዕዛዙ ስለሥርዓቱ ሲል በቅናት እና በቁጣ ካልተነሳ እርምጃውንም በማትገምቱት በማታስቡት መልኩ ይዞት ካልመጣ በእርግጥ እንዳላችሁት እኛ አምላክ የለንም ውሸታም ነንን ማለት ነው።
ስለዚህ የእናንተ አምላክ ከእግዚአብሔር ታግሎ ከአሸነፈ እኛም ተሸንፈናል ማለት ነው። እንግዲህ ሜዳውም ፈረሱም እነሆ ተዘርግቷል ሁሉንም እናየዋለን። ሲድራቅ: ሚሳቅ : አቢዲናጎምን ከእሳት ያወጣው አምላካችን: በእርግጥ ለአምላክነቱ: ለስሙ: ለክብሩ: ለፈቃዱ ቀናይነቱን ለልጆቹ ፈራጅነቱም በግልጽና በማትክዱበት መልኩ ሲውጣችሁ ተረት ብላችሁ የናቃችሁት ቃሉ ሲተገበርባችሁ አይ ተሳስተናል ማሩን እ ከልሉን አስጥሉን ማለት የለም። የለም የለም። መዳንም የለም። ከእነ ክህደትህ ከእነ ትዕቢትህ ሰዶሞን የበላው እሳት በሺ እጥፍ ተባዝቶ ይበላሃል። ፌዝህ ንቀትህ ያድንህ በቃ እሱኑ ተማመን ። ያ የተማመንህበት ዲያብሎስ እሱ ያድንህ በቃ።
ያሳደድኸን የገደልኸን የአሰርኸን እኛ የልዑልም የድንግልም ታማኝ ባሮች ብትጮህ ብታቅራራ ሺ ጊዜ ብትኳትን ከእንግዲህ አታገኜንም ለአንዴም ለመጨረሻም ተሰነባብተንሃል።"
📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም ላይ የተወሰደ!

Telegram
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ
131) 🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ፍርድ አዘል መግለጫ
21/02/2017 ዓ.ም
ፍርድ አዘል መግለጫ
21/02/2017 ዓ.ም
🇮🇱🇱🇧 እስራኤል በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የምታካሂደው ጥቃት ቀጥሏል ❗️
🇮🇱🇱🇧 የእስራኤል ጦር በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻ የአየር ጥቃት አካሄደ ❗️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇱🇧🇮🇱 የእስራኤል ጦር ጄት በቤይሩት ጣዩነህ አካባቢ በሚገኝ ባለ 12 ፎቅ ህንፃ ላይ ከባድ ጥቃት ፈፀመ ❗️