Telegram Web Link
Audio
🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ፍርድ አዘል መግለጫ
21/02/2017 ዓ.ም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇸 በስፔን ኤል ኢጂዶ ከተማ የጣለው እንቁላል የሚያክል በረዶ ከፍተኛ ውድመት አደረሰ
🇪🇸 🌧 በስፔን የተከሰተ የተፈጥሮ አደጋ ከባድ ጥፋት አደረሰ

በምስራቃዊ የስፔን ከተማ ቫሌንሺያ በጣለው ከባድ ዝናብ፤ ቢያንስ 72 ሰዎች እንደሞቱ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
UPDATE: At least 140 people dead after floods in eastern Spain, dozens still missing — local media

#Spain
⛳️ #ኮንታ

ዛሬ በኮንታ በደረሰ የመሬት መሸራተት አደጋ 6 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⛳️ በቦሌ ቡልቡላ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል።
👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት የተወሰደ
ተጻፈ በ21/01/2004 ዓ.ም
📌ማስታወሻ

ክፉ ትውልድ እንዲህ ይላል እስከ ዛሬ ለ18 ዓመት ለፍልፋችኋል የምትመኩበት አምላክ እስከ ዛሬ መቸ መጣ :ምንስ አደረገን:እናንተ ትጮሃላችሁ የእግዚአብሔር ቁጣ ፍርድ ትላላችሁ ጆሮአችን እስከሚታክተው ሰማናችሁ ምንም የሚመጣ የለም።እኛም ለሥልጣኔአችንም ስለሥልጣኔአችንም ጉልበታችንም ሀብታችንም በዓለም የዘረጋነው ሥርዓታችንም ሁሉ አንዳች የሚነካው የለም።የእናንተን ሥላሴ: የእናንተን መድኃኔዓለም: የእናንተን ማርያም:የእናንተን መልአክ:የእናንተን ቅዱሳን ታሪክም ገድልም ሁሉንም አናውቃቸውም ።ግብረሰዶምነት መብታችን ነው ዓለምንም ሁሉ ከድኗል የምንሻውን ከመፈጸም የሚያግደን የለም።ዘወር በሉ አናውቃችሁም ብላችሁ ቁማችኋል ዲያብሎስን ታምናችኋል አምላካችሁ አድርጋችሁታል ፤በአዘዛችሁም ቁማችኋል ያዘዛችሁንም ፈጽማችኋል።ልብ በሉ ምስክሩ እኛም ነንን ምስክሩ እራሳችሁም ናችሁ :ምስክሩ እራሳችሁም ናችሁ እንግዲህ እውነቱ ይለያል።እኛ የሥላሴ ባሮች: የድንግልም ልጆች:የሊቀ መላእክቱም ወዳጆች የቅዱሳንም ፍሬዎች የታመንበት አምላክ የአብርሃሙ ሥላሴ በእኛ አንደበት እንደተናገረው እንደ መልዕክቱ አገላለጽ :እንደ ደብዳቤዎቹ አገላለጽ:እንደ መግለጫዎቹ እንደ ትምህርቶቹ እውነትነት:የእኛም ታማኝ አገልጋይነት ይታወቅና እና ይገለጽ ዘንድ እግዚአብሔር በታላቅ የበቀልና የፍርድ ሂደት በታላቅ ቁጣ ትቢያ ሊያደርጋችሁ ደርሷል በደጃችሁም ነው።
ከዲያብሎስ የታጠቃችሁትን ትዕቢታችሁ ክህደታችሁ ንቀታችሁ እኒህ ሁሉ በምድር እንደጸኑ ያኖሯችኋል እንደሆነ እነሆ ልናይ ነው።የእኛ አምላክ ስለባሮቹ ስለቃሉ ስለትዕዛዙ ስለሥርዓቱ ሲል በቅናት እና በቁጣ ካልተነሳ እርምጃውንም በማትገምቱት በማታስቡት መልኩ ይዞት ካልመጣ በእርግጥ እንዳላችሁት እኛ አምላክ የለንም ውሸታም ነንን ማለት ነው።
ስለዚህ የእናንተ አምላክ ከእግዚአብሔር ታግሎ ከአሸነፈ እኛም ተሸንፈናል ማለት ነው።እንግዲህ ሜዳውም ፈረሱም እነሆ ተዘርግቷል ሁሉንም እናየዋለን።ሲድራቅ: ሚሳቅ :አቢዲናጎምን ከእሳት ያወጣው አምላካችን: በእርግጥ ለአምላክነቱ: ለስሙ: ለክብሩ: ለፈቃዱ ቀናይነቱን ለልጆቹ ፈራጅነቱም በግልጽና በማትክዱበት መልኩ ሲውጣችሁ ተረት ብላችሁ የናቃችሁት ቃሉ ሲተገበርባችሁ አይ ተሳስተናል ማሩን እ ከልሉን አስጥሉን ማለት የለም።የለም የለም።መዳንም የለም።ከእነ ክህደትህ ከእነ ትዕቢትህ ሰዶሞን የበላው እሳት በሺ እጥፍ ተባዝቶ ይበላሃል።ፌዝህ ንቀትህ ያድንህ በቃ እሱኑ ተማመን ።ያ የተማመንህበት ዲያብሎስ እሱ ያድንህ በቃ።
ያሳደድኸን የገደልኸን የአሰርኸን እኛ የልዑልም የድንግልም ታማኝ ባሮች ብትጮህ ብታቅራራ ሺ ጊዜ ብትኳትን ከእንግዲህ አታገኜንም ለአንዴም ለመጨረሻም ተሰነባብተንሃል።

📌የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በእምነታችሁ ጽናት በምክር መስማታችሁ ምክንያት አሸናፊ ሁናችኋል።ዓለምን አሸንፋችኋል። ኮንናችሁታል ታገሱ በጾም በጸሎት ትጉ።ለእኛም ደካማ አገልጋዮቻችሁ ጌታ ምሕረቱን :ቸርነቱን :ፀጋውን አብዝቶልን በትህትና እንድናገለግላችሁ ፀልዩልን።

📌ክርስቲያን መሠል አስመሳዮች ከፈጣሪ ይልቅ ሰውን የምታመልኩ ወዮላችሁ! የሚገርም ክርስቲያን ተብየ ምዕመን ፡በተለይ ሴቶች አንድ ሊቅ ነኝ ሊቃውንት ነኝ የሚሉ እግር ስር ወድቃ አባቴ በእርስዎ እግር ሥር በመባረኬ እጅግ ተደስቻለሁ ብላ እንደ ምሳሌ በማሕበራዊ ሚዲያ ስታስተጋባ ሰማናት።እሺ አምላክስ መቼ ነው እግሩ ስር ወድቀሽ የሚባርክሽ እ የእግዚአብሔርን ክብር ለሰው የሰጠሽ አባት ተብዮች ያጠፉሽ ከንቱ ትባያለሽ።እንደ እሷ መሰል የሆናችሁ ሁሉ ከንቱ ተብላችሁ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ።
በቀን 21/02/2017 ዓ.ም ከወጣው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ ከ46 እስከ 51 ደቂቃ ላይ የተወሰደ።
22/02/2017 ዓ.ም
#NewsAlert
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የወጫሌ ወረዳ አሥተዳዳሪ የሆኑት ንጉሤ ኮሩን ጨምሮ ከ ሃምሳ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ዛሬ ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም ማለዳ ላይ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን በተከፈተባቸው ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።
በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ አካባቢ በኦነግ ሸኔ ታግተው የነበሩት የመስጅድ ኢማም ከ12 ቤተሰቦቻቸው ጋር መገደላቸው ተሰማ‼️

በደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተሰምቷል።

ሼይኽ ሙሀመድ ከሳምንታት በፊት የሱብኺ ሶላት አሰግደው በሚመለሱበት ወቅት ነበር ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሰዎች ታግተው በሸኔ ሀይሎች መወሰዳቸው የተገለፀው። ከቀናት በኋላ በተደረገ የገንዘብ ድርድር የኢማሙን እናት እና ባለቤት ጨምሮ ጥቂት ሰዎች መለቀቃቸው የተገለፀ ሲሆን ኢማሙን ጨምሮ 12 ቤተሰቦቻቸው  በዛሬው እለት መገደላቸው ተሰምቷል።
" ህጻናት ፣ እናቶች፣ አሮጊቶች ፣ ሽማግሌዎች ተነስታ መሮጥ የማትችል አራስ እናት ሳትቀር ነው የተገደለችው " - ነዋሪዎች

በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን ከመቂ ከተማ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታጣቂዎች በርካታ ሰዎችን መግደላቸው ተሰምቷል።
"... ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ። ..."

🫴 ትንቢተ ሕዝቅኤል 9፥6
2024/12/26 21:39:49
Back to Top
HTML Embed Code: