Forwarded from DW Amharic (DW Amharic Team)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሚባለው በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር
ኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቀው በሽታ አፍሪቃ ውስጥ እየተስፋፋ ይገኛል። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለፉት ስምንት ወራት 16 000 ያህል ሰዎች በተላላፊ በሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል። በታህዋሲው 550 ገደማ ሰዎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን አብዛኛዎቹም ህጻናት ናቸው። በበሽታው የሚያዘው የሰው ቁጥር ቀን በቀን ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም። ዛሬ ብቻ በሽታው ፓኪስታን እና ፊሊፒንስ ውስጥ ተረጋግጧል። የዓለም የጤና ድርጅት በሽታውን ለማስቆም እና የሰውን ህይወት ለማዳን የተቀናጀ ዓለም አቀፍ ጥረት አስፈላጊ መሆኑን ሰሞኑን አስታውቋል።

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
✞የእርቅ ሰነድ ነሽ✞
♡የመዝሙር ግጥሞች♡
🇨🇬 የእርቅ ሰነድ ነሽ
የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ
ከኖኅ ውሃ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ስላረገ ቃል ኪዳን መሐላ
የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትእዛዙን ሲቃወም ሲሽር እንደዋዛ
የቍጣው ሕፃናት ኔፍሌም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆንሽ ዘመዱ
አዝ= = = = =
ከብዙዎች መሃል ኖኅ ብቻ ተገኘ
በደል የሚጠላ ጽድቅን የተመኘ
የእግዚአብሔር ልጆች በአሕዛብ ሲቀኑ
በሃይማኖት ጸንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
አዝ= = = = =
ጥንድ ጥንድ እንስሳት ተባዕትና አንስት
በአንቺ ተጠለሉ መዓቱን በመፍራት
ኖኅና ልጆቹ የልጆቹንም ሚስቶች
መርከቧ ከልላ ከመዓት አዳነች
አዝ= = = = =
እኛም ከመዓቱ የምናመልጠው
ድንግል ሆይ ስምሽን መርከብ አድርገን ነው
በእውነት ያለ ሐሰት ሰምሽን ስንጠራ
ይታያል እግዚዚአብሔር ልቦናው ሲራራ
አዝ= = = = =
ከሰማይ መዓቱ በወረደ ጊዜ
አንቺ ነሽ ማደሪያ የፍጥረት ትካዜ
አርባ ቀን ከሌሊት ከዘነበው ዝናብ
የሰው ልጅ ተረፈ ሆነሽለት መርከብ
አዝ= = = = =
ሕይወት ለአብነት የቀረው ለአብነት
ነውና እመቤቴ በአንቺ መርከብነት
የኖኅ ቃል ኪዳኑ መጠለያ አንቺ ነሽ
ምስጋና ይድረሰው ለአማኑኤል ልጅሽ
መዝሙር
ይልማ ኃይሉ
ዘፍጥረት ም፯ , ም፰ , ም፱
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ
ከኖኅ ውሃ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ስላረገ ቃል ኪዳን መሐላ
የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትእዛዙን ሲቃወም ሲሽር እንደዋዛ
የቍጣው ሕፃናት ኔፍሌም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆንሽ ዘመዱ
አዝ= = = = =
ከብዙዎች መሃል ኖኅ ብቻ ተገኘ
በደል የሚጠላ ጽድቅን የተመኘ
የእግዚአብሔር ልጆች በአሕዛብ ሲቀኑ
በሃይማኖት ጸንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
አዝ= = = = =
ጥንድ ጥንድ እንስሳት ተባዕትና አንስት
በአንቺ ተጠለሉ መዓቱን በመፍራት
ኖኅና ልጆቹ የልጆቹንም ሚስቶች
መርከቧ ከልላ ከመዓት አዳነች
አዝ= = = = =
እኛም ከመዓቱ የምናመልጠው
ድንግል ሆይ ስምሽን መርከብ አድርገን ነው
በእውነት ያለ ሐሰት ሰምሽን ስንጠራ
ይታያል እግዚዚአብሔር ልቦናው ሲራራ
አዝ= = = = =
ከሰማይ መዓቱ በወረደ ጊዜ
አንቺ ነሽ ማደሪያ የፍጥረት ትካዜ
አርባ ቀን ከሌሊት ከዘነበው ዝናብ
የሰው ልጅ ተረፈ ሆነሽለት መርከብ
አዝ= = = = =
ሕይወት ለአብነት የቀረው ለአብነት
ነውና እመቤቴ በአንቺ መርከብነት
የኖኅ ቃል ኪዳኑ መጠለያ አንቺ ነሽ
ምስጋና ይድረሰው ለአማኑኤል ልጅሽ
መዝሙር
ይልማ ኃይሉ
ዘፍጥረት ም፯ , ም፰ , ም፱
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
www.tg-me.com/Ewnet1Nat
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ቃለ ግዝት ! (ሊቀ ሊቃውንት የእግዚአብሔር ካህን አለቃ አያሌው ታምሩ)
📌"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ሙሉውን ቃለ ግዝት ያንብቡ ! ለሌሎችም share ያድርጉ !👇
Telegraph
ቃለ ውግዘት ! (ሊቀ ሊቃውንት የእግዚአብሔር ካህን አለቃ አያሌው ታምሩ)
«ዛሬ ካለው የቤተ ክርስቲያን አመራር ጋራ ወደ ትግል ሰልፍ እንድገባ ያደረገኝ የኔ ፈቃድ፥ ዐቅምም አይደለም። በ፲፱፻፹፭ ዓመተ ምሕረት ሐምሌ ፭ ቀን ኦፕራሲዮን ሆኜ በሰመመን ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ በሥርዓተ ሙታን ወደ አምላኬ ፊት ቀርቤ የተሰጠኝ ትእዛዝ ነው። በዚያች ሰዓት፤ ከቅዱስ ማርቆስ እስከ ሳድሳዊ ቄርሎስ የነበሩ የእስክንድርያ ፓትርያርኮችና ሊቃነ ጳጳሳት፤ ከአትናቴዎስ፥ ከሰላማ እስከ ብፁዕ…
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ
ዓላማ፦ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በየጊዜው የሚወጡ መልዕክታትን ፤ ትምህርቶችን ፤ መግለጫዎችን ፤ ወዘተ.. ሁሉንም የአማርኛውን ክፍል መልዕክታት በወጡበት የጊዜ ቅደም ተከተል ማግኛ ገፅ ነው ! 📎👉 https://www.tg-me.com/Amharic_messages
📌 በተጨማሪም፦
በሌሎች የዓለም አገራት 111 ያህል ልዩ ልዩ ቋንቋዎች ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት ብቻ የሚገኙበት ቅርንጫፍ ገጻችንን ለማግኘት 📎👉 https://www.tg-me.com/ethioBirhan 👈በሚለው ይመልከቱ !

Telegram
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ
ዓላማ፦ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በየጊዜው የሚወጡ መልዕክታትን ፤ ትምህርቶችን ፤ መግለጫዎችን ፤ ወዘተ.. ሁሉንም የአማርኛውን ክፍል መልዕክታት በወጡበት የጊዜ ቅደም ተከተል ማግኛ ገፅ ነው !
ዋና ገፅ፦ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ( www.tg-me.com/christian930 ◈ www.tg-me.com/ethioBirhan ◈ www.tg-me.com/AlphaOmega930 ◈ www.tg-me.com/Ewnet1Nat ) ነው ።
21/11/13ዓ.ም
ዋና ገፅ፦ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ( www.tg-me.com/christian930 ◈ www.tg-me.com/ethioBirhan ◈ www.tg-me.com/AlphaOmega930 ◈ www.tg-me.com/Ewnet1Nat ) ነው ።
21/11/13ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
«-ንቅለ ተከላ----
-እነማን ይነቀላሉ አዎን በመላው ዓለም ያሉ በመግቢያው እንደተገለፀላችሁ ለቀደመው እባብ ለዘንዶው ለሃሰተኛው ነብይ የሰገዱ ያመለኩ ምልክቱንም የተቀበሉ ሁሉ መሪም ተመሪም ሁሉም የሰው ዘር በየትኛውም የምድር ገፅታ ያለ ሁሉ ከዚች ምድር በታላቅ ቁጣ በታላቅ እሳትና መቅሰፍት እንዲጠረግ ይደረጋል። የትኛውም ሃያል አገር፣ ምንም አይነት አቅምና ጉልበት ይኑረው እንደ ትእቢቱ በሚመጥን እሳት ፍፁም ይጠረጋል። በተለይ ታላላቅ ነን የሚሉ አገሮች ኒዩክለር ጨብጠናል ሚሳየል ጀት የጦር መርከብ አለን ሁሉን እንገጥማለን የሚሉ የዲያብሎስ አለቆች በታላቅ ቁጣ ምድርም ሰማይም አይተውትም ተመልክተውም በማያውቁት ከባድ እሳት ሙሉ በሙሉ ከዜጎቻቸው ጋር ይጠረጋሉ። እነማን ይድናሉ ለሚለው በመልእክት 3 እንደተገለፀው፤ በመልእክት ስምንት በመልእክት አምስት እንተገለፀው ይሆናል።
-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከፈረሰችበት ከተቃጠለችበት፤ በመናፍቅ በካቶሊክ በደህንነት ሰላይ በካድሬ ቄስ ከተተበተበችበት ከአጥፊዎቿ የተላቀቀችበት ሁኔታ ይፈጠራል። እነዚህ ሁሉ ጠላቶቿ በእግዚአብሔር ፍርድ ተጠርገው ለእሳት ይጣላሉ። እግዚአብሔር የወደዳቸው የመረጣቸው ያፀደቃቸው አገልጋዮች ስፍራውን ይረከባሉ።
- እነማን ይተከላሉ--- አዎን እግዚአብሔር ወደትንሳኤው ይሻገሩ ዘንድ የወደዳቸው ሁሉ በመላው ዓለም ይተከላሉ። የሚበዙ የምድራችን ከተሞች ሁላችሁም እንደምታውቁት ሰንበትን በመጣስ የተገነቡ፤ ዲያብሎስን በአንድም በሌላም መንገድ ለማንፀባረቅና ለማስረፅ የተሰሩ ናቸውና ሙሉ በሙሉ ይጠረጋሉ በምትካቸውም በተቀደሱ እግዚአብሔርን ባከበሩ ቅድስናቸውን በጠበቁ ሰንበትን በሚያከብሩ የልኡልን ሕግ በሚያከብሩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በአስደናቂ ሁኔታ መልሰው ይገነባሉ።...»
👉ሙሉውን ያንብቡ!👈

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዶዶላ የጣለው ከባድ ዝናብ ያደረሰው የከፋ ጉዳት
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ሰኞ አመሻሽ ላይ ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ በማሳዎች እና የቤት እንስሳት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ ታይቶ የማታወቅ በተባለው ከባድ ዝናብ እስካሁን የጠፋ የሰው ህይወት ግን አልተሰማም፡፡
ከባድ ዝናቡ ባስከተለው አደገኛ ጎርፍ ከ270 በላይ ሄክታር በምርት የተሸፈነ መሬት ከጥቅም ውጪ ስለመሆኑም ነው የተነገረው፡፡

Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
"ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/01/2004 ዓ .ም

#መረጃ፦ትላንት ማለትም በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ሀምባ ሆሌ ቀበሌ ላይ በረዶና ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በርካታ የቤት እንስሶችን ፈጅቷል ተብሏል።
🟥🟥🟥
"ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/2004 ዓ .ም