Telegram Web Link
Forwarded from ቅድስት በርባራ ዘኒቆመዲያ Saint BarBara Αγία Βαρβάρα (ገድላት እና ስንክሳር)
ሰላም ለትንሣኤኪ ዘተበጽአ ዝክሩ፤
እስመ ሰበከ ብርሃነ ለእለ በጽልመት ነበሩ፤
ማርያም አንቲ ለብርሃነ አዜብ መንበሩ፤
ሰላማ ወደሰኪ ዘምስለ ጳጳሳት ማኅበሩ፤
ወደቂቅ ሰብአቱ ሥነ ዚአኪ አፍቀሩ!


🌷አርኬ (ዝክረ ቅዱሳን ርቱዐነ ሃይማኖት)
በአደባባይ ወጥተው ለተቹ ለነቀፉ እንጠይቃለን

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ምስጢረ ክህነት ክቡር ነው። የሰጠው መድኃኒዓለም ነው ብሎ ተቀብሎ የአለቃ አያሌውን ውግዘቱን እውነተኛነት መስክሮ ውግዘቱ ቤተክርስቲያን እንድታከብር ሲተጋ
----------------------------------------------- ሊቅነታቸውን ተቀብሎ ክህነታቸው አይሰራም ብሎ ክህነትን እያራከሰ ያለው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መንገስተ ሰማይ በደጅ ናትና ንስሀ ግቡ ብሎ ሲሰብክ
---------------------------------------------------የጌታ መምጫ ገና ነው ብሎ ህዝብን ያዘናጋው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መቅሰፍታት ይመጣሉና አትታወኩ በእምነት ካምላካችሁ ይበልጥ ተጣበቁ አትፍሩ አትደንግጡ ተብሎ ሲሰበክ
---------------- ወረርሽኝ ስለገባ ቤተክርስቲያን እንዳትደርሱ፣ እጃችሁን ታጠቡ መርፌ ተወጉ፣በቴክኖሎጂ በቴሌቪዥን ውስጥ አምልኩ ያለው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የቤተክርስቲያን ሀብቷ ተዘረፈ፣ ፍርድ ተጓደለ፣ ምእመናን እረኛ አተዋልና ህዝብ ሆይ በቤተክርስቲያንህ በእምነትህ ፅና ሰውን አትመልከት በደልን የሚያይ አምላክ አለ ብሎ ሲያፅናና
----------------------------------------------- ለህዝቡ እኛ ምናደርገውን ተቀበሉ፣ ስራችን ፍፁም ነው። ህዝቡ ቢሰቃይም እግዚአብሔር ያፅናህ ብለናል ለማዳነረ ሞክረን አልተሳካልንም። እያለ መግለጫ ሚያወጣበት ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ባለማክበሯ ጥፋቱ ለሀገር ብሎም ለዓለም ተረፈ እናንተ ግን ፅኑ የእግዚአብሔር የሚከበርበት ቀን ቤተክርስቲያን የምትነሳበት የምትሰማበት ቀን ይመጣል ብሎ ሲያፅናና-
--------------------------------- ቤተክርስቲያን እንድትነሳ አንፈልግም እሷ ብቻ እዚህ አለም ላይ እንድትሆን አንፈልግም ሌሎች ሀይማኖቶችም ይኑሩ ፣ የክርስቶስ ስጋ ወደሙን ህዝብ እንዲቀበል መንግስትን አስፈቅጄ አልተሳካልኝም ብሎ ቤተከክርስቲያንን ያዋረደ ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
አባቶቻችን በመንፈስ ተረድተው እንዳስቀመጡልን፣ የድንግል አስራት ሀገር ናትና የእግዚአብሔርን ህግ የሚያስከብር ንጉሥ ያስነሳል ብሎ በእምነት ሲመሰክር-
----------------------------------------------- ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ይነግሳል የሚባል በትውፊት ሰምተናል እኛ ቢነግስ፣ ባይነግስ አይገደንም ዋናው የክርስቶስ መምጣት ነው ብሎ የቤተክርስቲያኗን ትውፊት፣ መፀሐፍ ያቃለለ ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
እውቀት ያለ እምነት ከንቱ ነው የተፃፈልንን በህይወት መተርጎም የምንችለው እርምጃችን ትክክል መሆኑን ምናረጋግጠው፣ እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኘው በእምነት ነው ብሎ ሲሰብክ
---------------------------------- እኛን ብቻ ስሙ፣ የምታዩትን ብቻ እመኑ፣ እግዚአብሔርን አትጠይቁ፣ነብያት አያስፈልጉንም የተፃፈው ብቻ በቂያችን ነው የሚለው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ታቦት የተቀደሰ ነው ቤተክርስቲያን ተሳለሙ፣ ፅዋዕ የአባቶቻችን ነው ከተጣለበት አንሱ ክርስቶስን ልበሱ እየተባለ ሲሰበክ
---------------------------------------------------ፅዋዕ ጣኦት ነው የአይሁድ እምነት ለማራመድም የሚጥሩ አሉ እያለ የሚያጥላላ ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ምስጢረ ሥላሴን ተንትኖ፣ ምስጢረ ሥጋዌን በተዋህዶ የከበረ ብሎ እያስተማረና ከዚህ የወጣውን እያወገዘ ሲሰብክ----------------
ቅባትና ፀጋ ጳጳሳትን በቤተክርስቲያን አክብሮ ያስቀመጠ ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ቤተክህነት፣ቤተመንግስት፣ቤተህዝብ ዓለም ሁሉ ንስሀ ግቡ ተመለሱ እግዚአብሔርን ስላሳዘንን በቁጣ እንጎበኛለን ብሎ ህዝብን ሲያነቃ-
------------------------------------------
ያሉት ሁሉ እየሆነ ነው ይህ ደሞ የሚሆነው እራሳቸው ዓለምን እያጠፉ ነው እያለ ህዝብ የሚያዘናጋው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
በመፀሀፍት የተፃፉት፣ በመፀሀፍ ቅዱስም የተቀመጠው የቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ሁሉም ይፈፀማል ብሎ በእምነት ሲሰብክ----------------------------

"ቴ" የሚል ተፅፏል ምን እንደሆነ አይታወቅም፣ የተፃፈው ቢፈፀም ባይፈፀም አይገደንም በማለት አዋልድ መፃህፍትን ያራከሰው ከተዋህዶ ኦርቶዶክር የወጣ አስተምህሮ ያለው ማን ነው?

የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና በፍርድ ሂደቱ ውስጥ ስራችሁን ስሩ፣ሀላፊነት ተወጡ፣ ጠማማችሁን አቅኑ፣ ለሀገራችሁ ተጋደሉ እያለ ሲመክር-
------------------------------------ መልእክታቱ ቁጭብሎ ተመልካች ነው ሚያረጋቸው እያለ ሰዎች ሰርተው ከሚያገኙ የሰረቁትን በማክበር፣ ምእመናን በማህተባቸው ሲሰቃዮ፣ሀገር በደም ስትጨቀይ ዝምታን በመምረጥ ከፊት መሆንን ያልመረጠው ማን ነው?

ህዝቡን ማን ያፅናና ፣ ማን ይሰብስብ በጎቹን፣
ተደፍራ፣ ተንቃ ሰሚ አጥታ ቤተክርስቲያን ፣
ልጆቿን እያየች እየታጠቡ በደም፣
ማንስ ይታደጋት እየተቃጠለች በቁም፣
አጥፊዎች እንዳሉ አለችና እውነት፣
ትሻለችና ፅኑ ፈትኖ ሚረዳት ፣
አስተዋይ እንሁን እንመርምር ሁሉንም፣
በእምነት ሳንፀና ሰብስቦ አያድነንም።


ለብዙ ዘመናት ዛሬም ድረስ ህዝቡን ወደ ንስሀ የመለሰ፣ ያፅናና መንገድ ያመላከተ የእግዚአብሔር ድምፅ የሚሰማበት በዚ ጨለማ ጭላንጭል ብርሃን ያየንበት የእውነተኛ እረኛ ድምፅ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንነትን የሚመሰክረው መልእክት ነው!!

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ሃይማኖት አይደለም መልእክት እንጂ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ማሕበር አይደለም ቢሮ፣ ማህተም የለውም የተዋህዶ ኦርቶዶክስ የእውነተኞች አማኞች ቤተሰብ እንጂ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት በቅርብ እውን የሚሆን በየቤቱ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ በገሀድ የሚገለጥ የእግዚአብሔር እውነት ነው!!

ይህን ለማየት ልዑል እግዚአብሔር ይህን ጥፋት ያሻግረን ፣ድንግል እናታችን ታማልደን፣ ቅዱሳን መላእክት ይራዱን
ሥርዐተ_ቤተ_ክርስቲያንን_የሻረው_ሕግ_ክፍል_፩
<unknown>
#_ትእዛዜን_ጠብቁ

📣 አባታችን
#አለቃ_አያሌው_ታምሩ ፥ ከአባ አፈወርቅ ጋር በ፲፱፻፺፩ ዓ.ም ያስተማሩት_ክፍል ፩ ፦

🔸 "ተሞላቀቁ" አላለም

🔸 ከሰይጣን ጋር ያልተቋረጠው ትግልና መከራ

@Ewnet1Nat 🇨🇬
http://www.tg-me.com/AlphaOmega930 🇨🇬
ሥርዐተ_ቤተ_ክርስቲያንን_የሻረው_ሕግ_ክፍል_፪
<unknown>
#_ግዝት_ቀልድ_አይደለም

📣 አባታችን
#አለቃ_አያሌው_ታምሩ ፥ ከአባ አፈወርቅ ጋር በ፲፱፻፺፩ ዓ.ም ያስተማሩት_ክፍል ፪ ፦

🔸 ኢትዮጵያ እንዲኽ ብለሻልና እነዚኽ ሦስቱ ይጠብቁሻል !

🔸 አባ ጳውሎስ እንዴት ቤ/ክንን አፈረሷት?

🔸 መልአክ በጭራፍ የገረፋቸው ኤጲስ ቆጶሳት

🔸 ሕዝቡን ስለሚያሰናክሉ "ባህታውያን" ተብዬዎች ( እኚኽ ባህታዊ አኹንም (በ2013ዓ.ም) ድረስ 'ንጉሡ በከተማ አለ' እያሉ ለመንግሥት እያወናበዱ አሉ)

@Ewnet1Nat 🇨🇬
http://www.tg-me.com/AlphaOmega930 🇨🇬
ሥርዐተ_ቤተ_ክርስቲያንን_የሻረው_ሕግ_ክፍል ፫
<unknown>
#_ሥልጣነ_ክህነት_አንድ_ነው

📣 አባታችን
#አለቃ_አያሌው_ታምሩ ፥ ከአባ አፈወርቅ ጋር በ፲፱፻፺፩ ዓ.ም ያስተማሩት_ክፍል ፫ ፦

🔸 የቤ/ክንን ሕመም ዝም ብለን እያየን ነው፤ አልጠየቅንም 😔

🔸 እኔ ቤ/ክን አትግቡ፤ አትሳለሙ አላልኩም።

🔸 አባ አፈወርቅ፦የመጀመርያው የአለቃ አያሌው ተቃዋሚ

🔸 ሠራተኛ፥ አባት፥ ዓይን፥ ጠበቃ ጨምርልን ብላችሁ ለምኑ

@Ewnet1Nat 🇨🇬
http://www.tg-me.com/AlphaOmega930 🇨🇬
እስካሁን በአደጋው የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል

በ1 ሺ 775 ሄክታር ላይ የተዘራ ሰብል ወድሟል

48 መኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል ፤

2ሺህ 700 ነዋሪዎችም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ፤

አካባቢው በተደጋጋሚ ድርቅ ደርሶባቸው የቆዩ በመሆናቸው በመላ አገሪቱ የሚገኙ ዜጎች የእርዳታ እጃቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ ቀርቧል።

20/12/2016
ሰኞ ነሐሴ 20 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በደቡባዊ ትግራይ ዞን ‹‹አመላ›› በተባለች መንደር አጋጥሟል በተባለ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ479 በላይ አባውራዎች ቤት ንብረት እና ከ729 ሄክታር በላይ ሰብል መውደሙን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ቀደምም በክልሉ ተመሳሳይ የመሬት መንሸራተት አደጋ አጋጥሞ እንደነበር አይዘነጋም፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Alert🚨

ኦሞ ወንዝ በከፍተኛ ሁኔታ በመሙላቱ የወንዙ ውሃ እና የቱርካና ሀይቅ ይዞታውን እያሰፋ በመሆኑ በኦሞራቴ ከተማ በ1.9 ኪ/ሜ ርቀት አከባቢ በተለያዩ ቦታዎች የመሬት መሰንጠቅ እዲሁም ውሃው ውስጥ ለውስጥ እየሄደ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ የዳሰነች ወረዳ አስተዳደር ጥሪ አቅርቧል።

@tikvahethiopia
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
“- ርእደ መሬት ዛሬ ከምናየው በለይ ከሰባት እጥፍ ጀምሮ እስክ 49 እጥፍ ድረስ ጨምሮ ይመጣል፡፡ ከተከሰተበት ስፍራ አገርም ከሆነ አንድ አገር አይኖርም፡፡ አካባቢም ከሆነ በላዩ ላይ የሰውም ሆነ የሌላ ምልክት አይኖርም፡፡ በአንድ ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች መሰናበት የተለመደ ክስተት ይሆናል፡፡”

📌 ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልዕክት 5 ገፅ 17 ተጻፈ መስከረም 21/2004 ዓ.ም
Forwarded from ቅድስት በርባራ ዘኒቆመዲያ Saint BarBara Αγία Βαρβάρα (ገድላት እና ስንክሳር)
.    •❀• [ ስንክሳር ዘነሐሴ ፳፩ ] •❀
                
     •• ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ••
                      ๏-❀-


በሁለት ወገን ድንግል የሆነች እመቤታችን ማርያም ለአባ ጊዮርጊስ የብርሃን ጽዋን ያጠጣችው በዚህ ቀን ነው።

ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅና ጻድቅ የተወለደው ወሎ #ጋስጫ ውስጥ ሐምሌ 7፥ 1358 ዓ/ም ነው። ከልጅነቱ ትምህርት አልገባህ ቢለውም በልቡናው ግን ቅን እና ታዛዥ ነበር።

መምህሩ "ትምህርት አይገባውምና ውሰዱት" ቢላቸው "የእግዚአብሔር ነውና ያገልግላችሁ" ብለው መለሱት። መገፋቱን የተመለከተ #አባ_ጊዮርጊስ #እመቤታችንን ከልቡ ይወዳት ነበረና ይማጸናት ገባ።

ቀን ቀን ገዳሙን ሲረዳ፣ እሕል ሲፈጭና ሲከካ፣ ላቡንም ሲያፈስ ውሎ ሌሊት ደግሞ ሲጸልይ ያነጋ ነበር። ድንግል እመቤታችን ጸሎቱን ሰምታለችና #ቅዱስ_ዑራኤልን አስከትላ መጣችለት። በንጹሐት እጆቿ ባርካው ምሥጢርንም ነገረችው። ጽዋዐ ልቡናን አጠጥታው ተሠወረችው።

ከዚህች ሰዓት ጀምሮ አባ ጊዮርጊስ ፍጹም ተለወጠ። በጽድቁ ላይ የሊቅነትን ካባ ደረበ። ቅዱሳት መጻሕፍትን ይተነትናቸው፣ መናፍቃንንም ምላሽ ያሳጣቸው ገባ።

የተረጎማቸውና ያተታቸውን ሳይጨምር 41 ድርሰቶችን ደረሰ። (መጽሐፈ ሰዓታት፣ መጽሐፈ ምሥጢር፣ አርጋኖን፣ ኆኅተ ብርሃን፣ ውዳሴ መስቀል፣ ወዘተ . . . የእርሱ ድርሰቶች ነበሩ)

ስለ ሃይማኖትም ጠበቃ ነበር። ስለ ቅድስናውና ውለታው የኢ/ኦ/ተ/ቤ እንዲህ ትጠራዋለች:-

1. #ሊቀ_ሊቃውንት
2. #በላዔ_መጻሕፍት
3. #ዓምደ_ሃይማኖት
4. #ዳግማዊ_ቄርሎስ
5. #ጠቢብ_ወማዕምር

ጻድቁ ሊቅ በተወለደ በ60 ዓመቱ ሐምሌ 7፥ 1418 ዓ/ም ዐርፏል። አባ ጊዮርጊስ የተወለደውም ያረፈውም ሐምሌ 7 ቀን ነው።

☘️☘️☘️
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
« እኛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የተሰበሰብን ሁሉ በስሜት በደመ ነፍስ አንመራም ፡፡ የሚመራን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ፡፡ የሚመራን ቃሉ ነው ፡፡ የሚመራን አባቶቻችን ያፀኑት በእውነትነት የሄዱበት ሰማእት የሆኑበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ነው ፡፡ ስለዚህ አንዳንዶች የማቻቻል ጨለማን ከብርሃን አደበላልቆ የመሄድ ስልት ለምትከተሉ ራሳችሁን መርምሩ ከፈጣሪያችሁ ጠይቁ እንላለን ፡፡»
.
.
.

« ውግዘቱ ማንን ያስራል ለሚለው ግልፅ ነው በቅዳሴው በሁሉ ስርአተ ፀሎቱ የአባ ጳውሎስ ፣ የአባ ማትያስ ፣ በአሁኑ ሰአት ውግዘት ያስከተለውን ሕግ የሚገለገልበት ሲኖዶስ እሱራን ስለሆኑ ስማቸውን በቅዳሴውም በስርአተ ጸሎቱም የሚያነሳ ካህን ዲያቆን ክህነቱ የታሰረ ነው ማለት ነው ፡፡ እኛ እውነቱን መግለፅ ግድ ይለናል ፡፡ የዕረኝነት ሥራችን ነውና ! እኛ የቆረብነው ክርስትና የተነሳነው ዛሬም ይህንን የምናደርገው ክርስቲያን አይደለንም ወይ የሚል ጥያቄ ይነሳል ፡፡ እኛ ምንረዳው ሳያውቅ ሳይረዳ የሄደውን ወይም እየተጓዘበት ያለውን ስለምን አላወቅህም አላልንም አንልም ፡፤ እንደአለማወቁ ዳኝነቱ የመድሃኒያለም ነው ፡፤ ዛሬ የተሸፈነውን እውነት ገልፀናል ፡፡ ይህን ካወቀ በኋላ ለሚጓዝበት እሚመለከተው አድራጊውን እራሱን ነው ፡፡ እኛ መፍትሔ ዛሬ ልንሰጥ አንችልም ፡፡ በቤተ ክርስቲያን የእረኝነት ሃላፊነት መንበር ላይ አይደለንም ፡፡ ስንደርስበት ምንም ጥርጥር የለውም የአባቶች ሕግ ወደነበረበት ይመለሳል ፡፡ መመለስ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራት አገልጋዮቿ ሁሉ ከሱ ፈቃድ የማይወጡባት ፍፁም ለእግዚአብሔር ምክር ፣ ትእዛዝ ምሪት አስተምህሮ የምትገዛ የአባቶቻችን የተዋህዶ እምነታችን ያለ ሕፀፅ የምትፀናባት ትሆናለች ፡፡»

➲ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 9ኛ መልዕክት ገጽ 54 * ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
...ያልተፈታው ውግዘት!
...ስለ አለቃ አያሌው ታምሩ!
...የዶግማና የቀኖና ጥሰት በቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፡፡
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
ያልተፈታው_ውግዘት!_አለቃ_አያሌው_ታምሩ_ለምን_አወገዙ_ማስረጃዎቹስ.pdf
835.3 KB
📌 ያልተፈታው ውግዘት‼️
አለቃ አያሌው ታምሩ ለምን አወገዙ? ማስረጃዎቹስ?... በPDF (በፅሑፍ)

🇨🇬 ይህንን ፅሑፍ በድምፅና በምስል ለማግኘት👉 https://www.tg-me.com/christian930/3701 ይህንን ይጫኑ !
"መልካም በውኑ እኛ የልዑል ባሮች አስቀድሞ ከእግዚአብሔር የተነገረውን እውነት ስንገልጽ እንደሚታየው የተነገረው አልተፈጸመም የቀረውስ እየፈጨና እየቆላ ምንም ሃይል ሳያስቆመው እያካተታችሁ አይደለም? አሁን እኛው እብዶች ይኸው ፍርዳችሁን አጠፋፋችሁን የናቃችሁትን አይሆንም ቅዠት ነው ያላችሁትን የእግዚአብሔር ብርሃናዊ አገዛዝ እናንተን ሲያደቃችሁ አይታያችሁም ጧት ማታ አገር ፈረሰ ተቦደሰ ገደል ጫፍ ላይ ቆመች እያላችሁ የምትቀባጥሩ እናንተ አይደላችሁም እንዴ? እናንተን እየፈጨ እየቆላ እያነደደ ትቢያ እያደረገ ደም እንባ አልቅሳችሁ ለምናችሁ ያላችሁን ሁሉ በአደባባይ ገብራችሁ ጌቶቻችሁም አውሮፓ፤ አሜሪካ እንደናንተው ደም አልቅሰው የታመኑበትን ሁሉ አጥተው ሞትን እንደ ሽልማት ለምነው እንኳን በኢትዮጵያ ያለውን ስልጣን የየትኛውም የዓለም ሃያል አገሮችም ሆነ ደካማም መንግስታት ሁሉም በወረፋ ደጅ ጠንቶ ያስረክባል እንዴት ይሆናል? ይሆናል የዲያብሎስ ደናቁርቶች በመቃብራችሁ ላይ እውን ይሆናል፡፡ እኛ ስንፈርድ ከልዑል በተሰጠን ስልጣን እንጂ ለእናንተ ስልጣን የሰጣችሁ ዲያብሎስ በቸረን አይደለም፡፡ ኖህ በአለም ፈረደ ኮነነ፤ አብርሃም የወንድሙ ልጅ ሎጥም በአለም ላይ በጸና እምነታቸው ተለዩ ፈረዱም ፍርዳቸውም ተተገበረ፡፡ ሙሴ በግብጻውያን ላይ፤ ኢያሱ በአማሌቃውያን በእያቡሳውያን በአሞራውያን ላይ ወዘተ--- አልፈረደም ተግባራዊስ አላደረገም? ስለዚህ ዛሬ በስልጣን ልዑል ባጎናጸፈን መብት እኛም በዚህ ዘመን የከፉ የእግዚአብሔርም የሕዝቦችም ጠላቶች ላይ ፈርደናል፡፡ ይህም ምንም ሃይል ሳያቆመው ይተገበራል፡፡"

🔔ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት ደብዳቤ ገጽ 11 ፦ ጥር 7 /5/2012 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡
አለ ነገር!

ከወደ ሶማሊያ ጥሩ አየር እየሸተተ አይደለም። ከሳምንት በፊት የጦሩ ጠቅላይ ኢታማዦር ብርሃኑ ጁላ ወደ ሶማሌ ክልል አቅንተው ተመልሰዋል። ዛሬ ደግሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ወደ ሶማሌ ክልል አምርተዋል።

በተመሳሳይ የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች መሳሪያ ጭነው ሞቃዲሾ ስለመግባታቸው የአሜሪካ ድምፅ ዘግቧል።

ሁለቱ ሃገሮች ካይሮ ላይ ወታደራዊ ስምምነት በተፈራረሙ ሁለት ሳምንታት እድሜ ሁለት የግብፅ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ዛሬ ማክሰኞ ሞቃዲሾ ገብተዋል።

ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ እና ወታደራዊ መኮንኖችን ያሳፈሩት ሁለት ሲ-130 ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከሞቃዲሾው አደን አዴ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መድረሳቸውን ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ሁለት የሶማሊያ ምንጮች ነገሩኝ ሲል VOA ዘግቧል።

@ግዮን አማራ
Forwarded from DW Amharic (DW Amharic Team)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሚባለው በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር
ኤም ፖክስ ወይም ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቀው በሽታ አፍሪቃ ውስጥ እየተስፋፋ ይገኛል። በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለፉት ስምንት ወራት 16 000 ያህል ሰዎች በተላላፊ በሽታው መያዛቸው ተረጋግጧል። በታህዋሲው 550 ገደማ ሰዎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን አብዛኛዎቹም ህጻናት ናቸው። በበሽታው የሚያዘው የሰው ቁጥር ቀን በቀን ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይስተዋልም። ዛሬ ብቻ በሽታው ፓኪስታን እና ፊሊፒንስ ውስጥ ተረጋግጧል። የዓለም የጤና ድርጅት በሽታውን ለማስቆም እና የሰውን ህይወት ለማዳን የተቀናጀ ዓለም አቀፍ ጥረት አስፈላጊ መሆኑን ሰሞኑን አስታውቋል።
2024/09/23 20:25:44
Back to Top
HTML Embed Code: