Telegram Web Link
በሶማሌ ክልል የሸበሌ ወንዝ ሞልቶ በበርካታ ወረዳዎች ላይ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ 2 ሺሕ 827 አባውራዎች ከቀያቸው እንደተፈናቀሉ የክልሉ ኮምንኬሽን ቢሮ አስታውቋል። በቀላፌ፣ ሙስተሂል እና ፌር-ፌር ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ በርካታ ቀበሌዎች በጎርፉ እንደተጥለቀለቁና ጎርፉ በ6 ሺሕ186 ሄክታር የሰብል መሬትና በስድስት ትምህርት ቤቶችና የሕክምና ተቋማት ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ቢሮው ገልጧል። በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ የተከሰተው፣ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ ነው ተብሏል። [ዋዜማ]
ነሐሴ 2፣2016

#ሱዳን

በሱዳን የጣለ ዶፍ ዝናብ በጥቂቱ ለ17 ሰዎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተሰማ፡፡

ዶፍ ዝናቡ እጅግ በርካታ ቤቶችን መደረማመሱን አልባዋባ ፅፏል፡፡

ከባድ መጥለቅለቅም ማስከተሉ ተሰምቷል፡፡

አደጋው የደረሰው በናይል ግዛት እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡

በአደጋው ሕይወታቸውን ካጡት በተጨማሪ 170 ሰዎች ደግሞ አካላዊ ጉዳት ገጥሟቸዋል ተብሏል፡፡

ባለፈው 1 ወር በሱዳን በደረሰ ጎርፍ የሟቾቹ ብዛት 30 መድረሱ ታውቋል፡፡

#ጃፓን

ጃፓን በ2 ከባባድ ርዕደ መሬቶች መመታቷ ተሰማ፡፡

ኪየሹ የተባለችዋ ደቡባዊ ደሴት በርዕደ መሬት መለኪያ ሬክተር ስኬል 6. 9 እና 7.1 ሆነው በተመዘገቡ ነውጦች መመታቷን ገልፍ ኒውስ ፅፏል፡፡

በነውጦቹ ስለደረሰው ጉዳት ለጊዜው በዝርዝር የተጠቀሰ ነገር የለም፡፡

WA እንደፃፈው ደግሞ በከባዶቹ ርዕደ መሬቶች ምክንያት የባህር ማዕበል /ሱናሚ/ ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ማስጠንቀቂያ ተሰምቷል፡፡
Audio
መልክአ 144 ሺህ የቤቴልሔም ሕፃናት ።
Audio
መልክአ አቡነ ፍሬካህን።
Audio
መልክአ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ (1)__ይኽ ተራራ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ የሚገኝ ተራራ ሲሆን - ጌታችን መድኃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ በከሃድያን እና በሚሰቅሉት እጅ የተያዘዉ በዚሁ ተራራ ላይ ነበር።የተራራዉ ስም ማን ይባላል

Ⓐ  የገለዓድ ተራራ Ⓑ  የሊባኖስ ተራራ Ⓒ  የደብረ ዘይት ተራራ Ⓓ  የአርሞንዔም ተራራ
Anonymous Quiz
23%
8%
57%
13%
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
« እኛ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የተሰበሰብን ሁሉ በስሜት በደመ ነፍስ አንመራም ፡፡ የሚመራን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ፡፡ የሚመራን ቃሉ ነው ፡፡ የሚመራን አባቶቻችን ያፀኑት በእውነትነት የሄዱበት ሰማእት የሆኑበት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ነው ፡፡ ስለዚህ አንዳንዶች የማቻቻል ጨለማን ከብርሃን አደበላልቆ የመሄድ ስልት ለምትከተሉ ራሳችሁን መርምሩ ከፈጣሪያችሁ ጠይቁ እንላለን ፡፡»
.
.
.

« ውግዘቱ ማንን ያስራል ለሚለው ግልፅ ነው በቅዳሴው በሁሉ ስርአተ ፀሎቱ የአባ ጳውሎስ ፣ የአባ ማትያስ ፣ በአሁኑ ሰአት ውግዘት ያስከተለውን ሕግ የሚገለገልበት ሲኖዶስ እሱራን ስለሆኑ ስማቸውን በቅዳሴውም በስርአተ ጸሎቱም የሚያነሳ ካህን ዲያቆን ክህነቱ የታሰረ ነው ማለት ነው ፡፡ እኛ እውነቱን መግለፅ ግድ ይለናል ፡፡ የዕረኝነት ሥራችን ነውና ! እኛ የቆረብነው ክርስትና የተነሳነው ዛሬም ይህንን የምናደርገው ክርስቲያን አይደለንም ወይ የሚል ጥያቄ ይነሳል ፡፡ እኛ ምንረዳው ሳያውቅ ሳይረዳ የሄደውን ወይም እየተጓዘበት ያለውን ስለምን አላወቅህም አላልንም አንልም ፡፤ እንደአለማወቁ ዳኝነቱ የመድሃኒያለም ነው ፡፤ ዛሬ የተሸፈነውን እውነት ገልፀናል ፡፡ ይህን ካወቀ በኋላ ለሚጓዝበት እሚመለከተው አድራጊውን እራሱን ነው ፡፡ እኛ መፍትሔ ዛሬ ልንሰጥ አንችልም ፡፡ በቤተ ክርስቲያን የእረኝነት ሃላፊነት መንበር ላይ አይደለንም ፡፡ ስንደርስበት ምንም ጥርጥር የለውም የአባቶች ሕግ ወደነበረበት ይመለሳል ፡፡ መመለስ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራት አገልጋዮቿ ሁሉ ከሱ ፈቃድ የማይወጡባት ፍፁም ለእግዚአብሔር ምክር ፣ ትእዛዝ ምሪት አስተምህሮ የምትገዛ የአባቶቻችን የተዋህዶ እምነታችን ያለ ሕፀፅ የምትፀናባት ትሆናለች ፡፡»

➲ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 9ኛ መልዕክት ገጽ 54 * ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2013 ዓ.ም
🟩 🟨 🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን 🟩 🟨 🟥

🗂 #_የኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን መልእክቶች፦

የሚፈልጉትን ጽሑፉ ላይ አንዴ ሲነኩ ወደመልእክቱ ያመራዎታልና፥ አውርደው ያዳምጡ!

⚡️, መልእክት 1 ተጻፈ ኅዳር 7/1998ዓ.ም

⚡️, መልእክት 2 ተጻፈ ግንቦት 27/2000ዓ.ም

⚡️, መልእክት 3 ተጻፈ መጋቢት 19/2001ዓ.ም

⚡️, መልእክት 4 ተጻፈ የካቲት 1/2002ዓ.ም

⚡️, መልእክት 5 ተጻፈ መስከረም 21/2004ዓ.ም

⚡️, መልእክት 6 ተጻፈ ታኅሣሥ 19/2007ዓ.ም

⚡️, መልእክት 8 ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2011ዓ.ም

⚡️, መልእክት 9 ተጻፈ ታኅሣሥ 21/2013ዓ.ም
        ➥ቁጥር 9_ክፍል 1
        ➥ቁጥር 9_ክፍል 2
        ➥ቁጥር 9_ክፍል 3
        ➥ቁጥር 9_ክፍል 4
        ➥ቁጥር 9_ክፍል 5

መልእክት 10 (ክፍል 1-7) ተጻፈ ጥር 7/2015 ዓ.ም
°°°°° °°°°° °°°°° °°°°° °°°°°
⚡️, ከመልእክት 1—6 & 8 በጽሑፍ (PDF)

⚡️, መልእክት 9 በጽሑፍ (PDF)

, መልእክት 10 በጽሑፍ (PDF)

⚡️, ደብዳቤዎች በድምፅ
⚡️, ደብዳቤዎች በጽሑፍ(PDF)

⚡️, ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በየጊዜው የተሰጠና የተላለፈ ምክር፣ ማሳሰቢያ፣ መመሪያ፣ መግለጫ፣ ትዕዛዝ፣ ትምህርቶች ወዘተ በቅደም ተከተል

°°°°° °°°°° °°°°° °°°°° °°°°°
☑️ መልእክታቱን በተለያየ ቋንቋ በአንድ ስፍራ ለማግኘት www.tg-me.com/ethioBirhan መከታተል የሚችሉ ሲሆን ለዚህ ቻናል የተሠራውን ማውጫ ደግሞ www.tg-me.com/EthioLightContents ላይ ማግኘት ይቻላል!

🌿 እንዲሁም ሁሉንም ኢ/ዓ/ብ መልዕክታት ፤ ትምህርቶችና መግለጫዎች... ብቻ በአማርኛ ቋንቋ የቀረቡትን በቅደም ተከተል ከተለቀቁበት ጊዜ ጋር በቀላሉ ለማግኘት www.tg-me.com/Amharic_Messages ላይ መከታተል ይችላሉ።
2024/09/29 04:25:27
Back to Top
HTML Embed Code: