Telegram Web Link
Local investors struggle as shed rental fees double

Local investors in Ethiopia are facing significant financial pressure following a recent decision to double the rental fees for working sheds in industrial parks. This increase comes in the wake of changes to the foreign exchange market, which have further complicated the financial landscape for businesses operating in the country.

The new rental fees, which have increased dramatically, are causing distress among investors who previously paid their rents in birr. According to industry insiders, the cost to rent one square meter of shed space has surged from an average of $2.75 to a level that has effectively doubled the overall rental payments. For example, investors who previously paid 100,000 birr for rent are now facing bills of 200,000 birr.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Manufacturing industries face financial strain due to currency changes

Ethiopian manufacturing industries are grappling with significant challenges following the government’s recent decision to implement a new foreign exchange rate. Manufacturers who previously paid for their Letter of Credit (LC) in the old currency are now forced to adjust to the new currency rates, raising concerns about their viability in the market.

The National Bank of Ethiopia’s (NBE) shift in foreign currency policy has left many manufacturers, who import raw materials for their operations, facing potential bankruptcy. These businesses had opened LCs and made full payments based on the old exchange rate, but are now required to pay in the new currency without receiving their imported goods.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
DBE boasts a capital base of 39.7 billion Br, second only to the Commercial Bank of Ethiopia (CBE). The turnaround began when the Council of Ministers approved a crucial capital injection of 28.5 billion Br, followed by the National Bank of Ethiopia’s (NBE) directive, which required commercial banks to purchase DBE bonds worth one percent of their annual loans. These bond sales generated 39.04 billion Br over the past three years, significantly bolstering DBE’s financial position.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Most online platforms operate at a promotional level, displaying products but lacking integrated sales or payment systems. Inadequate digital infrastructure, logistical hurdles, and limited access to payment systems are among the main roadblocks.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethio Engineering Group Celebrates Profit Overcoming Bankruptcy

Ethio Engineering Group (EEG) revealed that it had turned a profit after overcoming bankruptcy - which was prevalent over the past two years. The company celebrated this achievement by inaugurating its newly renovated main office building over the weekend.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በፕሬዝደንትነት ሲመሩ የነበሩት ዮሐንስ አያሌዉ (ዶ/ር) የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 4 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ዮሐንስ ( ዶ/ር) በአደሱ ዓመት ከመስከረም 02 ፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአማራ ባንክን በስራ አስፈፃሚነት ቦታ እንደተሾሙ ተገልጿል።

ዮሐንስ (ደ/ር) በይፋ ስራዉን ከጀመረ 2 ዓመት ተኩል ያስቆጠረዉ አማራ ባንክን በተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚነት ሲመሩ የቆዩትን አቶ ጫንያሌዉ ደምሴን የሚተኩ አንደሆነ ለመረዳት ተችሏል።

የግዙፉ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት የነበሩት ዮሐንስ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት  በፍቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸው ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ብሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ  መሾሙን በዛሬዉ ዕለት አስታዉቋል።

በአመራር የኃላፊነት ቦታዎች ላይ በማገልገል ልምድ ያላቸዉ ዮሐንስ አማራ ባንክ በፕሬዝዳንትን የሚመሩ ሁለተኛው ሰዉ ያደርጋቸዋል ።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ውድ የ@Ethiopianbusinessdaily ሙስሊም ቤተሠቦቻችን እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

@EthiopianBusinessDaily
ኢትዮጵያ በሰሊጥ ምርት በቻይና ገበያ የነበራት ድርሻ ወደ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ

ከአፍሪካ አገሮች በሰሊጥ ምርት ግንባር ቀደም እንደሆነች የሚነገርላት ኢትዮጵያ አሁን ላይ በአለም አገራት ያላትን የገበያ ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጣች መሆኑ ተጠቁሟል ።

ከአስር ዓመታት በፊት በቻይና ገበያ የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት የ50 በመቶ ድርሻ የነበረዉ ቢሆንም አሁን ግን ይኼ ድርሻ ወደ 5 በመቶ መዉረዱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር አስታዉቋል።

የማህበሩ ቦርድ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ኤዳዎ አብዲ እንደተናገሩት "አሁን ላይከሌሎች አገራት ጋር በዋጋ እየተወዳደርን አይደለም" የገበያ ድርሻችንን እያጣን ነው ያሉ ሲሆን ለዚህም የአቅርቦት ሰንሰለትና የምርታማነት እንከኖች በጉልህ ይጠቀሳሉ በማለት ለምርቱ መቀነስ ምክንያት ነዉ ያሉትን ጉዳይ አንስተዋል ።

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የነበረበትን ዕዳ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን አስታወቀ

በመንግስት እየተመራ ካለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ግዙፉ የመንግስት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታዉቋል ። በዚህም የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ የተቋሙን ዕዳ ከ55 በመቶ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል።

በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደተናገሩ ተቋሙ በ2014 ዓ.ም እንደ አዲስ ሲቋቋም 34 ነጥብ 768 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በመያዝ እንደነበርና ይህ አኀዝ በብዙ እጥፍ በማደጉ አዋጁን ማሻሻል እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያዘጋጁት ረቂቅ የኃይል ሽያጭ ታሪፍ ክለሳን በተመለከተ፣ ከሶስት ወር በፊት ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በዓድዋ ሙዚየም የስብሰባ አዳራሽ በጋራ ባዘጋጁት መድረክ ከሚዲያ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ዉይይት ላይ እንደተገለጸው  " አገልግሎቱ ኪሳራ ላይ ነው ባይባልም ዓመታዊ የተጣራ ትርፉ ግን አራት ትራንስፎርመሮችን እንኳን መግዛት የማያስችል መሆኑ ተነግሮ ነበር።

የተቋሙ አጠቃላይ ሀብት 709 ቢሊዮን ብር መድረሱ የተነገረ ሲሆን አሁን  ካለው ከ709 ቢሊዮን አጠቃላይ ሀብት መካከል 586 ቢሊዮን ብሩ የተከፈለ ካፒታል ነው።

በሚያመነጨው ኃይል መጠንና በማመንጫዎቹ ከአፍሪካ የኤሌክትሪክ ኃይል አስተዳዳሪ ተቋማት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ 367 ቢሊዮን ብር እዳ እንዳለበት ማስታወቁ ይታወሳል ።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Exchange-rate-reform_2016.pdf
449.4 KB
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር  በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲውን በተመለከተ ያጠናው ባለ 19 ገፅ የዳሰሳ ጥናት ማንበብ ለምትፈልጉ!

Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!

የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡

የውድድሩ መመሪያ

1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡

2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡

- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)

- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የቱሪዝም ዘርፍን በስታቲስቲክስ  ማዕቀፍ ስር እንዲሆን የሚያስችል አዲሱ አሰራር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ

ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ለኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ በትክክል ለመለካት የሚያስችል ጠንካራ የስታቲስቲክስ ማዕቀፍ ወደ ስራ ልታስገባ መሆኑ ተሰምቷል ። 

ካሁን ቀደም የነበረው የተበታተነ የመረጃ አሰባሰብ ሂደት አመርቂ የፖሊሲ ቀረጻ እና አተገባበር አዳይኖር ምክንያት ሆኖ መቆየቱ ተገልጿል ።

በዚህም አሁን ላይ ባለዉ የመረጃ ክፍተት ቱሪዝም የሚያስገኘውን የኢኮኖሚ ጥቅም ሀገሪቷ አሟጣ መጠቀም እንዳትችል አድርጓታል። የዚህን ተግዳሮት ለመፍታት የቱሪዝም ሚኒስትር "የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት" የሚል አዲስ የስታትስቲክስ ማዕቀፍ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታዉቋል።

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን የተመለከተ የመረጃ ውስንነት ያለ ሲሆን ይህን ችግር ለመቅረፍ ቱሪዝም ሚኒሰቴር ከዩ ኤን ኢሲኤ የቴክኒካል ድጋፍ አማካኝንት "የኢትዮጵያን ቱሪዝም ሳተላይት አካውንት" ማዘጋጀቱን ነዉ ያስታወቀው ።

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ዝግጅት ከፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ በ2023 የካቲት ወር የተጀመረ ሲሆን በነገው  እለት መስከረም 7፤2017 ዓ.ም.አድዋ ሙዚየም ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Gebeya

በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ።

- 6000+ tech and non tech ኮርሶች
- በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች
- በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል
- ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን
- በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ

በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : https://bit.ly/4cQrem2

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://www.tg-me.com/+3nNaOCMHiXgyMTA0
Ethiopian Electric Power Reveals Major Infrastructure Projects for 2024/25

Ethiopian Electric Power (EEP) announced that it was on track to complete five key infrastructure projects, including power transmission and distribution stations, within the current fiscal year.

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia Achieves Record Coffee Export Revenue

Ethiopia secured over USD 196 million from the export of 42,322 tons of coffee in just one month, setting a new record for foreign currency earnings, according to the Ethiopian Coffee and Tea Authority.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
በወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ለቻይና ገበያ ምርቶቻቸዉን በቀጥታ እያቀረብ ባለመሆናቸዉ ምክንያት የገበያ ድርሻቸውን እያጡ መሆኑን ተናገሩ

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ቻይና የሚሄዱ ኤክሰፖርት በሙሉ ክፍያቸዉን በንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲፈፀም በማድረጉ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች የገበያ ድርሻቸውን እያጡ መሆኑን አስታዉቀዋል።

ከዛሬ ስምንት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ለአለም ባንክ እና አለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ( አይኤምኤፍ ) የተበደረችውን ብድሮች ክፍያ የሚፈፀመዉ በንግድ ባንክ ብቻ እንዲሆን አድርጎታል። ይህን ተከትሎ በተመሳሳይ ወደ ቻይና የሚሄዱ ኤክስፖርት በሙሉ በንግድ ባንክ በኩል እንዲሆን ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በዚህ ዉሳኔ ምክንያት ለዓመታት በውጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የግብርና ምርታቸውን ለቻይና በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ ነዉ እያቀረቡ የሚገኙት በዚህ ምክንያት ትርፋማ መሆን ሲገባቸዉ ለኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን አስረድተዋል ።

የኢትዮጵያ ምርቶችን በቀጥታ ሳይሆን ከሌሎች ጎሮቤት ሃገራት እንድትረከብ የተደገገችዉ ቻይና አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ በወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች በግል ባንኮች በኩል ክፍያ እንዲፈፅሙ ባለመደረጉ መሆኑን አንስተዋል ።

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የኢትዮጵያ ቤተሰብ የንግድ ስራዎች በኢኮኖሚው ዉስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ቢኖራቸዉም "ደካማ የአስተዳደር መዋቅሮች" ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ

የኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ሥራዎች በኢኮኖሚው ውስጥ ጉልህ አስተዋፅዖ የሚያደርጉ ቢሆንም ደካማ የሆነ የአስተዳደር መዋቅሮች፣ መደበኛ ተተኪ እቅድ አለመኖር እና በቂ ያልሆነ የችሎታ አስተዳደር ልምዶችን ጨምሮ ወሳኝ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል ተብሏል።

ይህ የተገለፀው “ችቦውን ማሻገር ለኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ዘላቂ ስኬት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ በተካሄደበት ወቅት ነዉ።

በዚህ ወቅት የኤች ኤስ ቲ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ግዛዉ እንደተናገሩት "የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የተቋቋመው የቤተሰብ ቢዝነሶች በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ጠቀሜታ ለመቅረፍ እና እድገታቸውን ለመደገፍ ነው" ብለዋል።


በቤተሰብ ንግዶች ውስጥ ካሉት ወሳኝ ተግዳሮቶች አንዱ የሽግግር እቅድ ማውጣት ይህም አመራር እና ባለቤትነትን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላ ትውልድ ያለ ውጣውረድ እንዲተላለፍ አስቀድሞ እንደሚያዘጋጅ አቶ ሰለሞን ገልፀዋል ።

ፎረሙ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ንግድ እንዲያድግ እና ቀጣይነት እንዲኖረው ለመርዳት በ ኤች ኤስ ቲ የተቋቋመ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
2024/11/15 05:08:47
Back to Top
HTML Embed Code: