Telegram Web Link
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!

የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡

የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡
2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡

- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)
- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Addis Ababa Introduces Digital Parking Tickets

In a bid to streamline the capital's fragmented parking system, currently managed by 350 youth unions, Addis Ababa's Traffic Management Authority is introducing digital parking tickets in the Ethiopian New Year.

Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
ባንኮች ከውጭ ምንዛሬ ሚያተርፉትን (Spread) በመቀነስ ደምበኞችን ሳቢ በሆነ ዋጋ የመግዛት ፉክክር ውስጥ ናቸው።

በአዋሽ ባንክ አንዱ ዶላር 115 ብር ከ 1011 ሳንቲም መግዣ ፤ እናት ብንክ 122 ብር ከ0225 ሳንቲም መሸጫ ቆርጦለታል።

በድረ-ገጻችን ላይ የምንዛሪ ተመን ዳታ እና የምንዛሪ ካልኩሌተር ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

Source: stockmarketet
@Ethiopianbusinessdaily
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ!

የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡

የውድድሩ መመሪያ
1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡

2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡

- Tag ሲያደርጉን ለ Facebook @ TecnoEt ፣ ለ Instagram @ TecnoMobileEthiopia እና ለ TikTok @ TecnoEt ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።)

- በተጨማሪም #TecnoEt2017 ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
የሼዶች ኪራይ ክፍያ መጠን በእጥፍ እንዲሆን በመደረጉ የሀገር ዉስጥ ባለሃብቶች ለከፍተኛ ጫና እየተዳረጉ መሆኑ ተገለፀ

በሀገሪቱ የሚገኙ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የመስሪያ ሼዶችን ተከራይተው ሲሰሩበት የነበረዉ ክፍያ መጠን በእጥፍ ጭማሪ ተደርጎበታል ። የገንዘብ ምንዛሪ ለዉጥን ሲደረግ ኪራያቸዉን በብር የሚከፍሉት ባለሃብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩ ነዉ የተነገረው።

የዉጪ ምንዛሪዉ ገበያ መር እንዲሆን መደረጉን ተከትሎ በኢንዲስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የሚሰሩ ባለሃብቶች ቀድሞ ለሼዶች ኪራይ ሲከፍሉት የነበረው የክፍያ መጠን ላይ በእጥፍ ጭማሪ መድረጉን አንስተዋል ።

እነዚህ ባለሃብቶች እንደሚሉት ቀድሞ በነበረዉ ምንዛሪ አንድ ካሬ መሬት ሲከራይ የነበረዉ በአማካይ 2.75 ዶላር ሲሆን በዚህ ተሰልቶ ነበር ክፍያቸውን የሚፈፅሙት ። አሁን ግን በተደረገዉ ለዉጥ የገንዘብ መጠኑ በእጥፍ ጭማሪ አድርጎብናል ብለዋል።

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ሁሉማርኬት መንደር በኤግዚቢሽን ማዕከል

#Ethiopia | መጪውን የዘመን መለወጫ በአል ምክንያት በማድረግ ሁሉማርኬት ከታሜሶል ኮሚኒኬሽን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተከናወነ ባለው "ሲቢኢ ኤክስፖ 2017" በአይነቱ ለየት ያለ ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አሳወቀ።

የኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል መኮንን ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለጹት ከ50 በላይ ለሚሆኑ የተመረጡ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ በማድረግ 150 በላይ የስራ እድልን የፈጠረ ሲሆን በገንዘብ ሲተመን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚደርስ ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑትን የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በዲጂታል መተግበሪያ የስራ ትስስር በመፍጠር ውጤታማ ማድረግ አንደኛው አላማው አድርጎ የተመሠረተው ኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ በሁሉማርኬት ዲጂታል መተግበሪያው ከ 10,000 ባላይ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር የፈጠረ ሲሆን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን በማፋጠን ትልቅ የስራ እድልን እየፈጠረ እንደሚገኝ አቶ ልዑል መኮንን ገልጸዋል።

የሁሉማርኬት መንደር የተለያዩ ዲጂታል ነጋዴዎችን የያዘ ሲሆን የተለያዩ ልብሶች ጫማዎች፣ የቤት እቃዎችህን ፣ ዲጂታል ስልኮችን እንዲሁም እኛው ሃገር የተሰሩ የእጅ ስራ ውጤቶችን ለጎቢኚዎች ክፍት ተደርገዋል።

የኢንፈነቲ ቴክኖሎጂ በቴከኖሎጂው ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ አገር በቀል የቴከኖሎጂ ስራዎችህን፣ ሶፍትዌሮችን ለተጠቃሚዎች በማድረስ የላቀ አስተዋፅኦ አያበረከተ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም ሁሉግራም የተሰኘ በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የሶሻል ሚዲያ ኘላትፎርም አስተዋውቋል።

በዚህም መተግበሪያ ከ 1.5 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍርት የታቻለ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ ሁሉማርኬት የተሰኘ በቀላሉ እቃ መሸጥ መግዛት የሚያስችል ዲጂታል ባዛር ለተጠቃሚዎች አቅርባል።
አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ እንደጠበቅነዉ አይደለም ያሉ የተለያዩ የመንግስት ስራተኞች ጥናቱ በሚኒስትሮች ምክር-ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት በድጋሚ መታየት እንዳለበት ተናገሩ

ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ጥናት: የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ከማፅደቁ አስቀድሞ ሰራተኞችን ማወያየት እንዳለበት እና በድጋሚ መታየት እንደሚኖርበት ተጠይቋል።

ካፒታል ያነጋገራቸው ሠራተኞች እንደገለፁት የደመወዝ ማሻሻያው አሁን ያሉበትን የኑሮ ሁኔታ እንደተባለውም ከግምት ያላስገባና እንደጠበቁት እንዳልሆነ አስረድተዋል።

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Declining participation in Open Market Operation highlights challenges in new monetary policy

While the ratio increased, participants in the Open Market Operation (OMO), the primary money market auction, which was inaugurated in July, slowed down.

Several financial institutions were first drawn to the new money market instrument that the National Bank of Ethiopia (NBE) introduced as part of the macroeconomic reform.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Mesirat

⚠️ ድሬዳዋ ውስጥ ከሆናችሁ ⚠️

ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን!


https://forms.gle/34U9fXkRmPxyZzsT6 ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ።

🗓 መስከረም 09, 2017 ዓ.ም
🕒 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 7:00 ሰዓት
📍 በኤም ኤም ሆቴል (MM Hotel), ድሬዳዋ

የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?
     - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣
     - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣
     - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።
     - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
የገቢዎች ቢሮ ሁሉም የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት በሚታይ ቦታ እንዲሰቅሉ አዘዘ

ግብር ከፋዮች ከዚህ ቀደም ንግድ ፍቃድ እንዲሰቅሉ እና " ደረሰኝ ሳይቀበሉ አይክፈሉ " የሚል ፅሁፎች በተቋማቸው ላይ እንዲለጥፉ አስገዳጅ የነበረ ቢሆንም አሁን ደግሞ በተጨማሪነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት) ሰርተፊኬት ቅጅ በሚታይ ቦታ እንዲለጥፉ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ።

መንግስት የታክስ አሰባሰብ ሂደትን በይበልጥ ለማሳለጥ ይረዳኛል ያለዉን አዳዲስ ስትራቴጂዎች እየወሰደ እንደሚገኝ ይታወቃል።

በዚህም ሁሉም የንግድ ተቋማት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የቫት ምዝገባ በተጨማሪነት ለጥፉ መባላቸው ካፒታል ያገኘችወው መረጃ ያሳያል።

ከአዲሱ የዉጪ ምንዛሪ ለዉጥ ጋር ተያይዞ መንግስት ከያዛቸው ስር ነቀል ለዉጦች መካከል የታክስ ዘርፉ አንደኛው መሆኑ ይታዉቃል። በዚህ በበጀት ዓመት በታክስ 1.15 ትሪሊየን ብር ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን ይህ ደግሞ የበጀት ዓመቱ ሲጀመር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከነበረው 502 ቢሊየን ብር አንፃር ከእጥፍ በላይ የጨመረ እንዲሆን አድርጓታል ።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Yohannes Ayalew (PhD), credited with steering the state-owned Development Bank of Ethiopia (DBE) away from financial turmoil and restoring its credibility, stepped down as president last week after a four-year tenure. Under his leadership, DBE emerged stronger, with a significantly reduced non-performing loan (NPL) ratio and a solid financial foundation.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
ህብረት ኢንሹራንስ አዲስ ያሰራውን መለያም ይፋ አደረገ

ፕሬዝዳንቷ የ2024 የአፍሪካ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ምርጥ ዋና ስራ አስፈፃሚነትን አሸናፊ ሆነዋል።

ከቀዳሚዎቹ የመድን ሰጪ ተቋማት መካከል የሆነው ህብረት ኢንሹራንስ ኩባንያው ላለፉት 30 አመታት ሲገለገልበት የነበረውን መለያ (ብራንድ) ዘመኑን በዋጀ እና አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መለያ መቀየሩን አስታውቋል፡፡

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Ethio-Djibouti Railway Launches New Cargo Container Service to Transport Wheat and Fertilizers

The Ethio-Djibouti Railway Company has officially launched its new cargo container transport service. The service was inaugurated today by the company’s Chief Executive Officer, Takele Uma, alongside Djibouti Customs Director, Guled Ahmed Youssef.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
ውድ የ @Ethiopianbusinessdaily ቤተሠቦች

🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌼

ዓመቱ የሠላም፣ የጤና እና ያቀዳችሁት የሚሳካበት ዓመት ይሁን!

🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
Partner's Content: #Safaricom & #Gebeya

ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለወንዶች የ 15% ቅናሽ አቅርቦላችኋል።

በ5,706 ብር የነበረው አሁን በ4,851 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።

በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትን ካገኘው የonline መማሪያ ድህረገጽ "Pluralsight" ከ6000 በላይ ኮርሶችን ያገኛሉ
በትላልቅ ስራ ቀጣሪዎች ዘንድ ተፈላጊነት ያላቸው የኢንዱትሪ ሰርተፍኬቶችን ያገኛሉ።

ገበያው ላይ ካሉ ኤክስፐርቶች ቀጥተኛ ድጋፍ በመቀበል እራሳችሁን የምታዳብሩበት

ራሳችሁን ለማብቃት የሚረዳችሁ ከአቻዎቻችሁ ጋር በንቃት አብራችሁ የምትማሩባቸው Communities

ከዚህ በተጨማሪም ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት በየወሩ

ይህ የተለመደው አይነት online course ሳይሆን ራሳችሁን ለስራ ብቁ የምታደርጉበት የእድል በር ነው

https://bit.ly/3Re7G22 ላይ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ!

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራሞ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/+3nNaOCMHiXgyMTA0
2024/11/15 07:46:23
Back to Top
HTML Embed Code: