Telegram Web Link
ECMA Opens Door to Capital Market Innovation with Launch of Sandbox

The Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) has launched the country’s first regulatory sandbox, providing startups and established companies a flexible legal framework to test innovative capital market products and services with real customers.

Read More

Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
ምንም አይነት የደሞዝ ጭማሪ ሳይደረግ የሸቀጦች እና የምግብ አይነቶች ዋጋ ላይ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ እስከ 50 ፐርሰንት ጭማሪ በተፈጠረበት ሁኔታ እንደገና ሌላ ታክስ በውሀ፣ ኤሌክትሪክ፣ ትራንስፖርት ወዘተ ላይ ማዥጎድጎድ ምንድን ነው?

Source: eliasMeseret
@Ethiopianbusinessdaily
Partner's Content: #Infinix_Note40_Pro_Plus

ኢንፊኒክስ ኖት 40 ፕሮ ፕላስ 5G የ100 ዋት ፈጣን የገመድ ቻርጅ ያለው ሲሆን የገመድ ቻርጀር ባይኖሮትም አያሳስብም! ምክንያቱስ ካሉ ባለ 20 ዋት ገመድ አልባ የቻርጂንግ ቴክኖሎጂን ይዞ ብቅ ብሏል!!

#Note40Et #Note40Pro #Note40 #Note40ProPlus #InfinixEt
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 8.6 ቢሊዮን ብር የአርቦን ገቢ ማስመዝገብ መቻሉን እና የእቅዱን 92.4 በመቶ ማሳካት መቻሉን አስታወቀ

ብቸናዉ መንግስታዊ የኢንሹራንስ ኩባንያ የሆነዉ ተቋሙ ካስመዘገበዉ የአረቦን መጠን ዉስጥ 8.3 ቢሊዮን ያህሉ ከመድን ዘርፍ የተመዘገበ ካለፈው በጀት ቀሪዉ 306.5 ሚሊዮን የሚሆነዉ ከረጅም ጊዜ መድን ዘርፍ የተመዘገበ መሆኑን በዓመታዊ ሪፖርቱ ገልጿል።

በበጀት አመቱ ከተመዘገበው አረቦን ውስጥ 85 በመቶውን ለመሰብሰብ እቀድ የተያዘ ቢሆንም የተሰበሰበው የአረቦን መጠን 89.7 በመቶውን ነው፡፡ ይህም ከተቀመጠው እቅድ አንጻር ሲገመገም አፈጻጸሙ 105.5 በመቶ መሆኑን ያስታወቀዉ ድርጅቱ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ግን አፈጻጸሙ የ9.3 በመቶ ብልጫ አለዉ ብሏል።

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እንዳስታወቀው በተጠናቀቀው ሂሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ከ 1.66 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን እና ይህም ከተያዘው እቅድ ጋር ሲነፃፀር 7.5 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ሲል በሪፖርቱ ገልጿል ።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopian Insurance Corporation Reports Birr 1.6 Billion Profit

The Ethiopian Insurance Corporation (EIC) announced a pre-tax profit of over Birr 1.6 billion for the 2023/24 fiscal year. The corporation revealed its achievement during its 37th annual meeting with senior management.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopia: Kegna Beverages Nears Completion of Brewery Project

Kegna Beverages S.C., a local beverage company, has announced that the first phase of its brewery project in the West Shoa Zone of Oromia State is nearing completion. The company, initially established with a capital of Birr 1.5 billion, has since grown to an investment of Birr 5 billion.

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily
ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ወደብ ለመስጠት አማራጭ ሃሳብ ማቅረቧን አስታወቀች

ጅቡቲ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ አስተዳደር ስር የሚሆን ወደብ ለመስጠት አማራጭ ማቅረቧን የሀገሪቷ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል።

ይህም በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካከል ያለዉን ግጭት ለማርገብ ዓላማ ማድረጉን ያስታወቁት የጅቡቲ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር መሃመድ ዩሱፍ
ለመስጠት የታቀደው ከሁለቱ ሀገራት ድንበር 100 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኘዉ የታጁራ ወደብ መሆኑን ጠቁመዋል ።

ከቢቢሲ ጋር ቆይታ ያደረጉት ሚኒስትሩ እንዳሉት በቀጣይ ፕሬዝዳንት ጌሌህ በሶማሊያና በኢትዮጵያ መካከል የመጨረሻውን የመፍትሄ ሃሳብ በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን ያስታወቁ ሲሆን ውጥረቱን ለማርገብ ከሃሰን ሼክ መሃመድ እና አብይ አህመድ ጋር በቻይና እንደሚገናኙም ፍንጭ ሰጥተዋል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
ብሔራዊ ባንክ የዉጪ ምንዛሪ ቢሮ ፍቃድ መስጠት የሚያስችለውን ሂደት መጨረሱን ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ ቀደም መደበኛ ባልሆነ መንገድ የዉጪ ምንዛሪ ላይ የሚሳተፉ አካላትን ህጋዊ ሆነዉ ፍቃድ አዉጥተዉ መስራት እንዲችሉ መፍቀዱን ተከትሎ ከወዲሁ ብዙ ሰዎችና ኩባንያዎችን እየተቀበለ እንደሚገኝ አስታዉቋል።

የዉጪ ምንዛሪ ገበያ ዉስጥ የሚሳተፉ በፊት ባንኮች ብቻ የነበሩ ቢሆንም አሁን ግን ከባንኮች በተጨማሪ ሌሎች በግላቸው በዘርፉ ላይ ለመሰማራት የሚፈልጉ አካላት እንዲሰሩ ተደርጓል።

ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ክትትልና መጠባበቂያ አስተዳደር ምክትል ዳይሬክተር አቶ አበባየሁ ዱፈራ እንደተናገሩት  " የዉጪ ምንዛሪ ዚሮዉን ለመክፈት ፍላጎት አሳይተዋል ያላቸዉን ሰዎች መቀበሉን " የገለፁ ሲሆን ከንግድ ሚኒስትር ጋር ያለዉ ጉዳይ ከተፈታ ወዲያው ፍቃድ መስጠት እንጀምራለን በእኛ በኩል ሁሉም ነገር አልቋል ሲሉ ተደምጠዋል ።

እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለፃ "ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖሩ የዉጪ ሀገር ዜጎችም አካዉንት ከፍተዉ ሲፈልጉ ብቻ ወደ ብር ቀይረዉ እንዲጠቀሙ ተፈቅዷል " ይህም በድፍረት የተደረገ ነዉ ማለት ይቻላል ሲሉም እርጃዉን አድንቀውታል።

ሀገር ዉስጥ ያሉ ማንኛውም የዉጪ ምንዛሪ የሚያገኙ ግለሰቦች በትንሹ  በ 100 ዶላር የዉጪ ምንዛሪ አካዉንት መክፈት እንደሚችሉ የጠቆሙት አበባየሁ ዱፈራ ይህ ጥቅሙ ለግለሰቦች ሳይሆን ሀገርም ጭምር ተጠቃሚ ይሆናል ብለዋል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
የብሔራዊ ይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማት ግንባታ (National Public Key Infrastructure - PKI) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በይፋ ሥራ መጀመሩ ተገልጿል

የሀገር ሉአላዊነትን በተሟላ መልኩ ለማረጋገጥ የሳይበር ደህንነታችንን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ለዚህ ደግሞ ይፋዊ ቁልፍ መሠረተ ልማት አስቻይ የሆነ ሚናን የሚጫወት እና ለኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሽግግር የጀርባ አጥነት ነው ሲሉ ገልጸዋል።

የብሔራዊ ይፋዊ ቁልፍ መሰረተ ልማት ግንባታ (National Public Key Infrastructure - PKI) ምንድን ነው?

- በይነ-መረብን (Internet) መሰረት ያደረጉ ግንኙነቶችን ደህንነት ተአማኒነት ለማረጋገጥ፤

- አስፈላጊ የሆኑትን ዲጂታል ሰርተፍኬት መስጠት፤

- የመንግስት ተቋማት፣ የንግድ ድርጅቶች፣ እና ግለሰቦች መረጃዎቻቸው ከጠለፋ እና ከማጭበርበር የተጠበቁ መሆናቸው ማረጋገጥ የሚያስችል፤

- እርስ በርስ በተገናኘው አለም ውስጥ አስፈላጊ የሆኑትን ተአማኒነትን እና ተጠያቂነት ለማስፈን የሚያስችል ነው ተብሏል።

Source: tikvahethmagazine
@Ethiopianbusinessdaily
Addis Ababa to Introduce Digital Kebele IDs, Fully Automated Civil Services

A city-wide infrastructure to enable E-ID and fully digitized civil registration and vital statistics services is set to be unveiled by the Addis Ababa Civil Registration & Resident Services Agency (CRRSA) in the coming weeks.

Read More

Source: shegamedia
@Ethiopianbusinessdaily
Purpose Black S.C. an aspirant real estate and grocery store chain investor, is facing a serious crisis as its newly appointed Chief Executive Officer (CEO), Ermias Birhanu (PhD), and three other top executives, were detained by the Addis Abeba Police yesterday, August 30, 2024. The arrests were made on allegations of involvement in a controversial financial scheme.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Businesses in Tigray Regional State are calling for loan repayment extensions and interest write-offs totalling 60 billion Br, following the two-year war. They plea that the accumulated interest has doubled their debts, making recovery difficult.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
New VAT on insurance premiums sparks concerns among stakeholders

Ethiopia is set to implement a new decree requiring the application of value-added tax (VAT) on general insurance contracts offered by insurance companies, a move that has sparked widespread complaints from industry stakeholders. The new tax, which is expected to increase insurance premiums by 15%, raises concerns about its potential impact on the number of people eligible for insurance coverage and the overall revenue of insurance companies.

The Minister of Finance has outlined that the premiums paid for insurance will be treated as the price of the service, thus making them subject to VAT. This directive comes as part of the government’s broader strategy to increase domestic revenue amid fiscal challenges, including agreements with the International Monetary Fund (IMF) and the World Bank.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily
💡 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል።

ገቢው በዝርዝር፦

° ለሀገር ውስጥ ከቀረበ የኃይል ሽያጭና ከኦፕቲካል ፋይበር ኪራይ 19 ነጥብ 59 ቢሊዮን ብር፣

° ለውጭ ሀገር ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 5 ነጥብ 88 ቢሊዮን ብር፣

° ለዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ከቀረበ ኃይል 945 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር፤

° 50 ሚሊዮን ገደማ ከተለያዩ የገቢ ምንጮች የተገኘ ነው።

⚡️ በዓመቱ ከመነጨው ኃይል

° ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የ34 በመቶ፤

° ታላቁ የህዳሴ ግድብ የ17 በመቶ፤

° በለስ የ 9.6 በመቶ ድርሻ እንደነበራቸውም ተጠቁሟል።

⚡️ የመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል ለማን ቀረበ?

° 84 በመቶ የሚሆነውን ለሀገር ውስጥ ደንበኞች፤

° 9 በመቶ ለውጭ ኤክስፖርት፤

° 7 መቶው ለተቋሙ የውስጥ አገልግሎት ውሏል።

📈 በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ ፍጆታ በ17 በመቶ እንዲሁም የውጭ ኤክስፖርት በ6 በመቶ እድገት አሳይቷል።

⚠️ በ2016 በኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ  ምሰሶዎች ላይ በተፈፀመ ስርቆት ተቋሙ 817 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል።

🔅 በ2017 በጀት ዓመት  በዶላር ከሚከናወን የኃይል ሽያጭ 263 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል።

Source: tikvahethmagazine
@Ethiopianbusinessdaily
#EthiopiaGoldMarket It's a new dawn for gold miners and suppliers as the National Bank of Ethiopia (NBE) changes its gold premium pricing strategy. The NBE's move is a departure from its previous policies, targeting to revive the struggling market. With the new directive, premiums will no longer be a moving target but a fixed price based on the quantity of gold delivered. The policy change comes on the heels of Ethiopia's transition to a more market-based exchange rate system.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) published a study a fortnight ago, predicting substantial growth in the country's capital market over the next four years. The growth is contingent on favourable economic conditions and successful policy implementations.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
The Information Network Security Agency (INSA) has introduced a new data centre that will provide digital certificates for national institutions and private companies, ensuring data confidentiality, integrity, authenticity, and non-repudiation.

Read More

Source: addisfortune
@Ethiopianbusinessdaily
Bill Gates, co-chair of the Bill & Melinda Gates Foundation, is currently in Ethiopia to witness firsthand the country's advancements in agricultural practices and development. His visit focuses on observing Ethiopia's achievements in wheat cluster farming and chicken production, both vital components of the nation's efforts toward ensuring food self-sufficiency.

Read More

Source: linkupbusiness
@Ethiopianbusinessdaily
2024/11/15 13:41:56
Back to Top
HTML Embed Code: