Telegram Web Link
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
Bor naannoo beniishaangul Gumuz, Godina matakkal aanaa Waanbaraa Irreechi Hora Alaltuu bar’a ni kabajama
**Guyyaa kana sababeefachuun #galma_Abbootii Gadaa ijaarsisuuf galii walitti qabaa jirra.

**Uummanni kun tumsa keessan barbaada, rakkoo Keessatti aadaa fi eenyummaa isaa egee asiin gahe.

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል, በመተከል ዞን #በዋንባራ ወረዳ ነገ በምከበረው #መልካ_አለልቱ እሬቻን በማስመልከት ለሁሉም መተከል ዞን የሚሆን #የአባ_ገዳ አዳራሽ ለማሰራት #ገቢ በማሰባስብ ላይ እንገኛለን::

ጣል ጣል አርጉላቸው እስት::
አዋሽ ባንክ: 013201242806400
ንግድ ባንክ ቁጥር: 1000584818739
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነ ዘመድኩን በቀለ እና የአማራ ዲያስፖራዎች የኦሮሞን ህዝብ ሥም ለማጠልሸት እና ህዝባቸው ለትግል ለማነሳሳት እንደዚህ አይነት አሻጥር ሲስሩ ነው ሚውሉት
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ መልክት በቀጥታ ገንዘብ እየላኩ ገድላቹ እሬሳ ቪዲዮ ላኩልን ለሚሉ ለነዘመድኩን በቀለ እና ቤተእምነት እና ገዳሞችን ምሽግ ላደረገው ፋኖ ነው።
Forwarded from KMN
#update_on_OLA's Operation

👉 #Sadaasa 18,2023 halkan #kaaba Shaggar magaalaa Aanaa #Dagam kan taate #Magaala_Ambisootti cabsuun #AKM gosa garagaraa 150 ol, #Baazuqaa, #Rasaasa gosa garagaraa hedduu dhuunfachuun hidhamtoota siyaasa gadhiisisaniiru.

?? #Sadaasa19,2023 ganama irraa eegale Lixa Shaggar aanaa #Dirree Incinnii magaala Aanaa dabalatee bakkee hedduutti lolli deema jira. Lola kana Zoonii Giddu gala #Birgeedii_Obomboleettii fi Zoonii Lixaatti #Birgeedi_Murtii_Guutooti waloon tumaa jira!

👉 akkasumas #Horroo_Guduruu aanaa #Jimmaa_Gannatii magaalaa #Haratoottis lolli deema jira.

#Injifannoo_jiruun_walitti_deebina!
Forwarded from KMN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጽንፈኛው ቡድን ለሃይማኖት አባቶች እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር የሌለው ወንበዴ መሆኑን ይህ ቨዲዮ ትልቅ መሳያ ነው‼️
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
ለሶስተኛ ግዜ የሰላም ድርድር እንዲደረግ ይፈልጋሉ ??
Final Results
85%
አዎ
15%
አልፈልግም
Forwarded from KMN
YOUTUBE-SAGLII SHOW  Diinnii irratti hojjechuun cufa nii  jiru  kanaaf YOUTUBE haaraa kana SUBSCRIBE
https://youtube.com/@SAGLIISHOW1?si=YXi8SyKIuK-7QBAt
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
በትግራይ እና አማራ ክልል ርሀብ ተከስቷል ተጋሩዎች ለተቸገሩ ለመድረስ አካውንት ከፍተዋል. የምትችሉ አግዙ ለሌሎችም እንዲያግዙ ሼር አድርጉ
#ኣበርገለ

ረሓብ ቀን አይሰጥም!
Forwarded from KMN
Kabajamoo Daawwatoota keenyaa Midea SAGLII SHOW Marsaa Lama waan nu jalaa gabateef Maqaa OROMOn TV jedhu bannee jirraa gama sanaan nu daawwadha https://youtu.be/9x3khODPjIw?si=xMaMnHAfTmmgMNfH
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
No comments
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
የሰሞኑ የኦዳ በልድግልዱ ጥቃት ተከትሎ አሶሳ ዞን ስር ባሉት ወረዳዎች በንፁሃን የኦሮሞ ተወላጆች ላይ የጅምላ እስራት እና ግድያ እየተፈፀመ ይገኛል።

ለአብነት አሶሳ አቅርብያ ሸደርያ በምትባል ቀበሌ ብቻ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የምሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች
ታስረው ይገኛሉ ።

በየትኛውም በኩል በንፁሃን ላይ የምፈፀም ጥቃት እስራት ግድያ ልቆም ይገባል ።

ይህ ጥቃት በጊዜ ካልቆመ አካባቢው ላይ ከፍተኛ ትርምስ እንዲፈጠርና የለየለት የብሔር ግጭት ተፈጥሮ ሰባዊና ቁሳዊ ጉዳት በአካባቢው እንዲፈጠር ምክንያት መሆናቸው የማይቀር መሆኑን ይህንን ተግባር የምፈፀሙ አመራሮች ሆነ አካላት ሊያስቡ ይገባል ።

አሶሳ አዲስ የግጭት እና የፖለቲካ ትርምስ ግንባር እንዳትሆን ስጋት አለኝ ‼️
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ወገኖች አርሲ ላይ እየተፈጸመ ያለው ምንድነው? ( በአጭር ቀናት ውስጥ አርባ ሶስት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘግናኝ በሆነ አኳኋን የሚገድላቸውስ ማነው?) የተፈለገውስ ምንን ለማሳካት?

ግድያ እየተፈጸመባቸው ካሉት ውስጥ ለምን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆኑ የኦሮሞ ተወላጆችም ጭምር እንዲካተቱበት ተፈለገ?

እየተፈጸመ ያለውን የግድያ ቪድዮ እንዴት አንድ ሰው (ዘመድኩን በቀለ) ብቻ እጅ እየገባ ሊለቀቅ ይችላል?

ለዚህ ምላሹን ለማግኘት ወደ ሁዋላ መለስ ብለን ወለጋ ላይ በዚህ መልኩ ስለተፈጸመው ግድያ በወቅቱ የአማራ ክልል ባለስልጣን የነበረው ግርማ የሺጥላ ጣል ያደረገው ንግግሩን ልናስታውስ ይገባል ።እንዲህ ነበር ያለው...
"የገዳይ ክፉ። እራሳቸው ገድለው ፣ እራሳቸው ፎቶግራፍ አንስተው ፣ እራሳቸው ሰልፍ ይጠሩናል። ሟች እንዴት ራሱን ፎቶ ሊያነሳ ይችላል። እራሱን ማዳን በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ የሚገኝ ሟች እንዴት ራሱን ፎቶ ሊያነሳ ይችላል? ገዳይ ካላነሳ" በማለት የተናገራት ከምንም በላይ ለሞቱ ከሆኑት ምክንያቶች እንደ አንዱም ነው።
(በወቅቱ ደግሞ ዘመድኩን በቀለ ወለጋ ላይ ላሉ እና በጥንቃቄ ለመለመሏቸው ሰዎች መሳሪያ ገዝቶ ማስታጠቁን በራሱም አፍ በአደባባይ የመሰከረው ጉዳይ ነው)

አርሲ ላይ እየሆነ ያለውም ከዚህ የተለየ አይደለም። ፖለቲካ ምን እንደሆነም የማታውቅ ምስኪን እናትን ደረት በስ*ለት እየጨ**ቀጨቀ
Live የተሰራ ቪድዮ ለዘመድኩን በቀለ በምን መንገድ በማን አመካይነት ተላከለት? የሚል ጥያቄን እንዳንጠይቅ ምን አገደን????

ዘመድኩን በቀለ አርሲ ላይ እያስፈጸመ ያለው ተግባር ሁለት ግቦችን ይዞ የሚያስፈጽምበት ነው።
1, ስርአቱን ለመቀየር እየሄዱበት ያለው መንገድ አዋጭ ባለመሆኑ ነገሩን ወደ ሀይማኖት በመውሰድ ግጭቱን ከቁጥጥር ውጪ እንዲወጣ የማድረግ
2, ስርአቱን የሚቃወመው ኦሮሞ ጭምር እነዚህ አካላት ይዘውት የተነሱበትን አላማ ፈጽሞ ሊደግፋቸው የማይችል መሆኑን በማመናቸው ኦሮሞን በሀይማኖት በመከፋፈል
ክርስትያኑ ኦሮሞ በሙስሊሙ ኦሮሞ የተጠቃ አድርጎ በማቅረብ ልዩነት እንዲኖር ብቻ ሳይሆን ግጭት እንዲነሳ (አለመተማመን እንዲኖር) ማድረግን አልሞ የተወጠነ ተግባር ነው።
የሚያሳዝነው ለዚህ የግፍ ጽዋቸው የአብረሀም በግ አድርገው የሚያቀርቡት እንኳን ፖለቲካን ቴሌቪዥን ጭምር የማይመለከተውን ምስኪን ህዝብ ነው።

አሁንም ቆም ብለን እንጠይቅ እነዚህ ተግባሮች በተለያየ ግዜ ለምን በ አንድ ሰው በኩል ብቻ ሊለቀቁ ቻሉ??
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
📸 Watch this live video on Facebook
https://fb.watch/oKZaMIOHH0/?mibextid=NnVzG8
2024/09/28 21:30:53
Back to Top
HTML Embed Code: