Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለማኅበራዊ ሚዲያ ማድመቂያ በማኅሌቱ የሚታየው የሥርዓተ ቤተክርስቲያ ጥሰት ሊቆም ይገባል ሲሉ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ተናገሩ። አቡነ ኤርሚያስ እንዳሉት ከበሮ ይዞ የሚሽከረከሩ፣ ጭፈራ የሚመስል በፍፁም ከኃይማኖታዊ የማይመስሉ ድርጊቶች በቤተክርስቲያን ላይ እየታዩ ነው፤ ይህን ድርጊት ለማስቆም ሊቃውት መናገር ፈርቷል አሁን ደፍረን መናገር አለብን ይህ ድርጊት መቆም አለበት ብሏል። አሁን አላዋቂዎች እና ደጋፊዎቻቸው እየበዙ አዋቂዎች እያነሱ መጥቷል፣ እነዚህ ከእምነቱ ውጪ የሆኑ ድርጊቶች ሲከናወኑ ማህሌቱ ደመቀ ይባል መሆን የለበትም ሊቃውት ይህን ማስቆም አለባቸው ብለዋል።

@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
ስርዓተ ማህሌት ዘጽጌ ዘሐምሳይ ሳምንት በዓለ አቡነ አቢብ ወቅዱስ መርቆሬዎስ

ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ  በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።


ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ
ዛቲ ይእቲ እኅተ ትጉሃን መላእክት፤ ወለተ ኄራን ነቢያት፤ እሞሙ ለሐዋርያት፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን ወሰማዕት።

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ፦
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል/፪/
ወንዒ ሠናይትየ  ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት/፪/

ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናግሮ በዓምደ ደመና እሞሙ ይእቲ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ።


ማኅሌተ ጽጌ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቌ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ዘይኀቱ እምዕንቄ ባሕርይ/፪/
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ/፪/

ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት ሠያሚሆሙ ለካህናት፤ነያ ጽዮን መድኃኒት

ማኅሌተ ጽጌ
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት፤ በከመ ማዕተብ ፁርኒ (ዘትእምርት) በመዝራዕትኪ ልዕልት፤በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ንግሥት፤እስመ ወሀብኩ ንብረትየ ለፍቅርኪ ሞት፤ ዘአሠርገዎሙ ለሰማዕት በጽጌሁ ሕይወት

ወረብ፦
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት በከመ ማዕተብ ዘትእምርት በመዝራዕትኪ ልዕል/፪/
በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ኢትመንንኒ ንግሥት በእንተ ርስሐትየሰ/፪/

በከመ ከዋክብት ያሠረግውዎ በሰማይ በስኖሙ ከማሁ ሰማዕትኒ ያሠረግውዋ ለቤተ ክርስቲያን በገድሎሙ

ዓዲ (ሌላ) ዚቅ
አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት  አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ሰንበተ ክርስቲያን ለዕረፍት ሠርዓ ሎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ከመ ወርቅ በእሳት ፈተኖሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት ወከመ ጽንሓሓ መሥዋዕት ተወክፎሙ አሠርገዎሙ ለሰማዕት በሰማያት

ማኅሌተ ፅጌ፦
ዘንተ(ዘኒ) ስብሐተ ወዘንተ(ወዘኒ) ማኅሌተ፤ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ፀበርተ፤ምስለ እለ ሐፀቡ ኣልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤ውስተ ባሕረ ማኅው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።

ወረብ፦
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ/፪/
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባህረ ማኅው/፪/

ዚቅ፦
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል እቁም በየማን ምስለ አባግዕ ቡሩካን

ዓዲ ዚቅ፦
ገጹ ብሩህ ከመ ፀሐይ ወእምኵሉ ስነ ሠርጐ ሰማይ ለጊዮርጊስ ኅሩይ ዘተወልደ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ አልባሲሁ በደመ በግዕ ዘሐፀበ ወእምሠረቅት መርዔቶ ዓቀበ

ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።

ወረብ
በከመ ይቤ ኦዝያን ኦዝያን ክብረ ቅዱሳን/፪/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/፪
ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ


መዝሙር በ5-
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን፤ወፈረዩ ኩሉ ዕጽወ ገዳም ቀንሞስ ዕቁረ ማየ ልብን፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ጸገዩ ደንጎላት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ምሕረት፤ማ፦ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ


አመላለስ፦
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ/፪/
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ወለመድኃኒት/፪/

@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ሥርዓተ ዋዜማ አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔ ዓለም


ሃሌ ሉያ መስቀልከ እግዚኦ ሐፁር ወጥቅም፤መሠረተ ቤተ ክርስቲያን፤ጽንዕነ ቤዛነ ለእለ አመነ፤ሞገሶሙ ለጻድቃን፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙኃን።


ምልጣን:-
ጽንዕነ ቤዛነ ለእለ አመነ፤ሞገሶሙ ለጻድቃን፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙኃን፤መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙኃን።


አመላለስ
መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙኃን/፪/
መስቀል ኮነ ቤዛ ብዙኃን/፬/


በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ዮም መስቀል ተሰብሐ፤ለአኃው(ለጻድቃን)አብርሃ ዮም መስቀል ተሰብሐ።


እግዚአብሔር ነግሠ
ጼና አልባሲሁ ለአባ መባዓ ጽዮን ከመ ጼና ስኂን፤አልባሲሁ ዘሜላት ዘወረደ ውስተ ገነት፤ከመ ይርአይ ስነ ጽጌያት።


ይትባረክ
መስቀል ረድኤት ወሕይወት መስቀል አንቅዕት ለጽሙዓን፤ልብስ ለዕሩቃን፤መስቀል አብርሃ ለጻድቃን።


፫ት፦
ጼና አልባሲሁ ለአባ መባዓ ጽዮን ከመ ጼና ስሂን ዘውስተ ገነት ጥዑም ጼናሆሙ ለጻድቃን።


ሰላም
ሃሌ ሉያ ዮም በዓለ መስቀሉ በሰማያት በላዕሉ፤ወዘነግሰ በምድር ከመ ያብርህ ለአሕዛብ፤ወለኵሉ ዓለም በፍሥሐ ወበሰላም፤ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን።


አመላለስ፦
በፍሥሐ ወበሰላም/፪/
ወትረ ይሴባሕ በቅዱሳን/፬/


እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፯ ለጥቅምት መድኃኔ ዓለም


የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፤ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ሕይወት፤ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ፤ወበጽጌሁ አርአየ ገሃደ፤አምሳለ ልብሰተ መለኮት፤ዕቊረ ማየ ልብን፤ጽጌ ወይን፤ተስፋሆሙ ለጻድቃን።

ነግሥ
ኦ ማርያም መንክር ልደትኪ ወዕፁብ ግብርኪ፤ዓምደ እሣት ፆርኪ፤ወልድኪ መድኃኔ ዓለም ዲበ ዕፅ ተቀነወ፤ወዘተጼወወ ሕዝበ በደሙ ቤዘወ።

ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ተንሥኢ፤ተንሥኢ ወንዒ ቅርብተ ዚአየ ዘበእንቲአኪ ተረግዘ ገቦየ።


ወረብ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ[፪]
ተንሥዒ ወንዒ ቅርብተ ዚአየ ዘበእንቲአኪ ተረግዘ ገቦየ[፪]

ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ህፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፤እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።

ወረብ
ናሁ ሀገረኪ ገሊላ እትዊ እግዚእትየ እስከ ማዕዜኑ ትሄልዊ ውስተ ምድረ ነኪር/፪/
እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ ለክብረ ቅዱሳን/፪/

ዚቅ
አንቀጸ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ሰአሊ ለነ ማርያም እሙ ለመድኅን።

ማኅሌተ ጽጌ
ከመ ሰዶም እምኮነ ወከመ ገሞራ እመሰልነ፤እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ፤በትረ ተአምር ማርያም እንተ ጸገይኪ መድኅነ፤ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ፤አላ ለንሥሐ ኃጥአነ።

ወረብ
እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ እም ኮነ ከመ ሰዶም እም ኮነ[፪]
ዘይቤ ኢመጻዕኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ ኃጥአነ ለንሥሐ[፪]


ዚቅ
እስመ ለነ ለኃጢአን ለእመ መሐርከነ፤ውእተ አሚረ ትሰመይ መሐሪ፤ወለጻድቃንሰ እምግባሮሙ ትሜሕሮሙ፤ወትዔስዮሙ በከመ ዘርጎሙ።


መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢረከቡ ተፍጻሜተ፤መላእክተ ሰማይ ወምድር እለ ለመዱ ስብሐተ፤መድኃኔ ዓለም ተወከፍ እንተ አቅረብኩ ንስቲተ፤ዘሰተይከ በእንቲአየ ከርቤ ወሐሞተ፤በሞተ ዚአከ ከመ ትቅትል ሞተ።


ዚቅ
ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ፤ኰነንዎ አልቦ ዘአበሰ፤ዮርዳኖሰ ዘቀደሰ አስተይዎ ብሂዓ፤ዘምስለ ሐሞት ለዘቀደሶ ለተክለ ማርያም።

ወረብ
ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ዮርዳኖሰ ዘቀደሰ[፪]
አስተይዎ ብሂዓ ዘምስለ ሐሞት ለዘቀደሶ ለተክነ ማርያም[፪]

መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለሥዕርተ ርእስከ በላዕለ መስቀል ዘአጽነነ፤ወለርእስከ ሰላም ከመ ይቤዙ ኪያነ፤መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በጊዜ ኮንከ ሕጻነ፤ፈርሐ ወደንገፀ በከየ ወሐዘነ፤ከይሲ ዘአስሐታ ለሔዋን እምነ።

ዚቅ
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን፤ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤በመስቀሉ ወበቃሉ አዕበዮሙ ለአበዊነ።

ወረብ:-
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን/፪/
አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን በመስቀሉ ወበቃሉ አሠርገዋ ለመንበረ መንግሥት/፪/

መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለመላትሒከ ለተወክፎ ሥቃይ እለ አጽነና፤ወለአዕናፊከ ሰላም ዘያስተፌሥሕ ኅሊና፤መድኃኔ ዓለም ዘቆምከ በዐውደ ቀያፋ ወሐና፤ቤዝወኒ በመስቀልከ በከመ ሰማዕኩ ዜና፤ምንት ይበቁዐከ ዘዚአየ ሙስና።

ዚቅ
ገጹ ብሩህ ከመ ፀሐይ፤ወእምኲሉ ሥነ ሠርጐ ሰማይ ለተክለ ማርያም ኅሩይ፤ዘተወልደ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ፤አልባሲሁ በደመ በግዕ ዘሐፀበ ወእምሰረቅት መርዔቶ አቀበ።

ወረብ
ገጹ ብሩህ"ከመ ፀሐይ"[፪]መባዓ ፅዮን[፪] "አልባሲሁ"[፪]ዘሐፀበ በደመ በግዕ[፪]

መልክአ መድኃኔ ዓለም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ ዘመዓዛሁ ጽጌ ረዳ፤ወለመቃብርከ ዘኮነ ለኢየሩሳሌም በዓዉዳ፤መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በቅንዓተ ሰይጣን ይሁዳ፤ሞተ ወተቀብረ መቃብረ ሐዲስ እንግዳ፤ኀበ ኢተቀብሩ ለሔዋን ውሉዳ።

ዚቅ
ነፍሳተ ጻድቃን ዓውያን፤አመ ይሁቡ መዓዛ፤ለዘምግባረ ጽድቅ አልብነ ይኩነነ ቤዛ፤ንግደትከ መድኃኒነ እስከ ደብረ ቊስቋም እምሎዛ።

አንገርጋሪ
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤መድኃኒቶሙ ለጻድቃን፤ አሠርገዋ ለምድር በፅጌ ሮማን፤ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤በመስቀሉ ወበቃሉ፤አዕበዮሙ ለአበዊነ።

ምልጣን
አሠርገዋ ለምድር በፅጌ ሮማን፤ስብሐተ ዋሕድ ዘምስለ ምሕረት፤በመስቀሉ ወበቃሉ፤አዕበዮሙ ለአበዊነ።

ወረብ ዘአንገርጋሪ
እስመ ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን መድኃኒቶሙ ለጻድቃን[፪]
አሠርገዋ ለምድር በጽጌ ሮማን በመስቀሉ ወበቃሉ አሠርገዋ ለደብረ___[፪]

አመላለስ
በመስቀሉ ወበቃሉ[፪]
አዕበዮሙ ለአበዊነ[፬]

እስመ ለዓለም
ሙሴኒ ይቤ በውስተ ኦሪት፤ምድር ሠናይት ወአኮ ከመ ምድረ ግብፅ፤ምድር ሠናይት እንተ ዘልፈ ይሔውጻ፤እግዚአብሔር እም አመት፤እስከ ርዕሰ ዓውደ አመት፤ምድር ሠናይት ወአኮ ከመ ምድረ ግብፅ፤ያዕቆብኒ ይቤ ርኢኩ ሰዋስወ ዘሰማይ፤ዝየ ይትሐነጽ ቤተ እግዚአብሔር፤ሐነጸ መቅደሶ በአርያም፤ዳዊትኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም፤ዝየ አኃድር እስመ ሐረይክዋ፤ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ ሥርጉት፤ዓረፋቲሃ ለቤተ ክርስቲያን በዕንቊ ሰንፔር ወበጳዝዮን ሥርጉት፤ወበከርከዴን ወበመረግድ ሥርጉት፤በአስማተ ፲ቱ ወ፭ቱ ነብያት ሥርጉት፤በአሰማተ ፲ቱ ወ፪ቱ ሐዋርያት ሥርጉት፤ሐፁር የዓውዳ ወጽጌ ሬዳ ብእሲ ተወልደ በውስቴታ፤ንጉሠ ፳ኤል፤አልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ ንጉሠ ፳ኤል፤ህየ ማኅደሩ ለልዑል፤ንጉሠ ፳ኤል፤መድኃኔ ዓለም እግዚአብሔር ኀደረ፤ላዕሌሃ ኪያሃ ዘሰምረ ሀገረ።

ወረብ ዘእስመ ለዓለም
ምድር ሠናይት መንበረ መንግሥት እንተ ዘልፈ ይሔውጻ እግዚአብሔር[፪]
ሐፁር የዓውዳ ወጽጌ ሬዳ ንጉሠ እስራኤል[፪]

ዓዲ ወረብ ዘእስመ ለዓለም
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ[፪]
አረፋቲሃ ሥርጉት[፪]ለመንበረ መንግሥት[፪]
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
@mezigebehayimanot
Audio
ጽጌ አስተርአየ /አበባ ታየ/ 
                                                  
Size:- 60.3MB
Length:-2:53:09
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
"እኛ ግን ይህን እንቃወም ከኃጢያት በቀር ምንም ክፉ ከበጎ ሥራ በቀርም ምንም በጎ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘው ነገር እንዴሌለ ለይተን ልናውቅ ይገባናል። ደስታን የሚያመጣው መንፈሳዊ ጸሎት እንጂ ጽኑ መጠጥ አይደለም ደስታን የሚያመጣው ቃለ እግዚአብሔር እንጂ ወይን አይደለም..ወይን የነፍስ መታወክ ያመጣል ፡ቃለ እግዚአብሔር ግን ጸጥታን ያመጣል።ወይን የነፍስ ሁከትን ያመጣል፡ ቃለ እግዚአብሔር ግን ሁካታን ያርቃል። ወይን ዓይነ ልቡናን ያጨልማል ፡ ቃለ እግዚአብሔር ግን የጨለመውን ዓይነ ልቡና ያበራል። ወይን (ስካር) ቀድሞ ያልነበሩትን ኀዘናት ያመጣል፣ ቃለ እግዚአብሔር ግን ቀድሞ የነበሩትንም ሳይቀር ያርቃል።

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
ሥርዓተ ማኅሌት ዘዘመነ ጽጌ "በዓለ ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ፣ ወኢዮብ ጻድቅ፣ ወአቤል" "፮ኛ ሳምንት" "#ተፈጸመ"

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ለክርስቶስ ይደሉ ስብሐት፤ ለዘአብጽሐነ እስከ ዛቲ ሰዓት፤ እግዚአ ለሰንበት፤ አኮቴተ ነዓርግ ለመንግሥትከ፤ ምድረ በጽጌ አሠርጎከ።

ማኅሌተ ጽጌ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ ዘኢየኃልቅ ስብሐተ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ።

ወረብ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስዕልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ/፪/
ዘኢየኃልቅ "ስብሐተ"/፪/ እንዘ እሴብሐኪ/፪/

ዚቅ
እለ ትነብሩ ተንሥኡ፤ ወእለ ታረምሙ አውሥኡ፤ ማርያምሃ በቃለ ስብሐት ጸውኡ፤ ቁሙ ወአጽምዑ ተአምረ ድንግል ከመ ትስምዑ፤ ጸልዩ ቅድመ ስዕላ ለቅድስት ድንግል፤ መርዓተ አብ ወእመ በግዑ።

ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።

ወረብ
እንዘ ተሐቅፊዮ "ለሕፃንኪ"/፪/ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ/፪/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ሚካኤል/፪/

ዚቅ
ንዒ ርግብየ ሰላማዊት፤ ንባብኪ አዳም፤ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ፤ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላዕክት፤ አልቦ ዘይመስል ዘከማኪ ክብረ፤ እግዚአ ለሰንበት በማኅፀንኪ ተጸውረ።

ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኲሎሙ መላእክት፤ ከመ ታዕርጊ ጸሎተነ ጊዜ መንፈቀ ሌሊት።

ማኅሌተ ጽጌ
ሰዊተ ሥርናዩ ለታዴዎስ ወለበርተሎሜዎስ ወይኑ፤ እንተ ጸገይኪ አስካለ በዕለተ ተከልኪ እደ የማኑ፤ ማርያም ለጴጥሮስ ጽላሎቱ ወለጳውሎስ ሰበኑ፤ ብኪ ምውታን ሕያዋነ ኮኑ፤ ወሐዋርያት መላእክተ በሰማይ ኮነኑ።

ወረብ
ማርያም ለጴጥሮስ "ጽላሎቱ"/፪/ ወለጳውሎስ ሰበኑ/፪/
ወሐዋርያት "መላእክተ"/፪/ በሰማይ ኮነኑ/፪/

ዚቅ
ኦ መድኃኒት ለነገሥት፤ ማኅበረ ቅዱሳን የዓውዱኪ፤ ነቢያት የዓኲቱኪ፤ ወሐዋርያት ይሴብሑኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ፤ መላእክት ይኬልሉኪ፤ ጻድቃን ይባርኩኪ፤ አበው ይገንዩ ለኪ፤ እስመ ኪያኪ ኀቤ ለታዕካሁ ከመ ትኲኒዮሙ ማኅደረ።

ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቌ ባሕርይ ዘየኀቱ፤ ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤ አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

ወረብ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየኀቱ እምዕንቊ ባሕርይ/፪/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ መንግስቱ ለሕዝበ ክርስቲያን/፪/

ዚቅ
ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት፤ ወስብሕት በሐዋርያት፤ አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ፤ ወትምክሕተ ቤቱ ለ፳ኤል።

ማኅሌተ ጽጌ
ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኮስኮስ ዘብሩር፤ ተአምርኪ ንፁሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፤ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር፤ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፤ ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር።

ወረብ

ናሁ "ተፈጸመ"/፪/ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ/፪/
"አስምኪ ቦቱ"/፪/ ንግሥተ ሰማያት /፪/
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ ጥቀ አዳም መላትኅኪ ከመ ማዕነቅ፤ ይግበሩ ለኪ ኮስኮሰ ወርቅ።


ሰቆቃወ ድንግል
ተመየጢ እግዝእትየ ሀገረኪ ናዝሬተ፤ ወኢትጎንድዪ በግብጽ ከመ ዘአልብኪ ቤተ፤ በላዕሌኪ አልቦ እንተ ያመጽእ ሁከተ፤ ለወልድኪ ዘየኃሥሦ ይእዜሰ ሞተ፤ በከመ ነገሮ መልአክ ለዮሴፍ ብሥራተ።


ወረብ
"ተመየጢ"/፪/ እግዝእትየ ማርያም ሀገረኪ/፪/
ወኢትጎንድዪ "በግብጽ"/፪/ ከመ ዘአልብኪ ቤተ/፪/

ዚቅ
ሃሌ ሉያ፤ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት፤ ወንርዓይ ብኪ ሰላመ፤ ምንተኑ ትኔጽሩ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት፤ እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ፤ ከመ መድብለ ማኅበር ሑረታቲሀ ዘበስን ለወለተ አሚናዳብ።


መዝሙር
በ፮: ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበት፤ ወጸገወነ ዕረፍተ ከመ ንትፈሣሕ ኅቡረ፤ አዕጻዳተ ወይን ጸገዩ፤ ቀንሞስ ፈረየ፤ ሰሎሞን ጥቀ ኢለብሰ ከመ ፩ እምእሉ።

ዓራራይ
በሰንበት እውራነ መርሐ፤ በሰንበት አጋንንተ አውጽአ፤ እለ ለምጽ አንጽሐ፤ ቃለ ማዕነቅ ተሰምዓ በምድርነ፤ ሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት።

ዕዝል
መንክር ግብሩ ለ፩ እግዚአብሔር አብ ዘላዕለ ኲሉ፤ መንክር ግብሩ ለዘሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ መንክር ግብሩ ለዘአሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ መንክር ግብሩ ለዘገብረ ብርሃናተ ዓበይተ ባሕቲቱ።

ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ፤ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሐረገ ወይን፤ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ ሐረገ ወይን፤ እንተ በሥሉስ ትትገመድ፤ ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ሐረገ ወይን፤ ሲሳዮሙ ለቅዱሳን ሐረገ ወይን፤ ሠርዓ ሰንበተ በቃሉ፤ ወጸገወ ሰላመ ለኵሉ።

@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
Audio
የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት 
                                                  
Size:- 64.3MB
Length:-3:04:43
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
፯ኛ ዙር ዓመት ፮ኛ ሳምንት
ማሕሌተ ጽጌ ተፈጸመ ጽጌ በዓለ ታዴዎስ ኅዳር ፪
@EotcLibilery
@EotcLibilery
@EotcLibilery
2024/09/22 10:19:36
Back to Top
HTML Embed Code: