Telegram Web Link
Audio
*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያንና ኢትዮጵያን ለይቶ ማየት አይቻለም*


🎙️መምህር ባቱ ግርማ እና ሌሎች ሊቃውንት


*ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤”
— ሐዋርያት 8፥27

https://youtu.be/hsQomPjx6CA

ማኅበረ ቅዱሳን ሕግ እና ዕቅበተ እምነት👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Audio
*አህመድ ግራኝ የኢትዮጵያን ነፍስ አጥፍቷል*


🎙️መምህር ባቱ ግርማ እና ሌሎች ሊቃውንት


*♥️ነፍሷ ገዳማት ናቸው*

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁶ *ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።*

³⁷ *በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

https://youtu.be/hI9Hm51bxlk


ማኅበረ ቅዱሳን ሕግ እና ዕቅበተ እምነት👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
Audio
ኦርቶዶክስ ቤተሰብ ለማንጻት

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወረቅ
ከበረከቱ ለመካፈል
ጥቂት ማስታወሻ!

☞በተለይ ለሙስሊም ወገኖቻችን አድርሱልኝ!

"በጩኸት ብዛት ሐሰትን እውነት ማድረግ አይቻልም!"

"#በኦርቶዶክሳውያን_እያሳበቡ_ግጭት_መቀስቀስ_ይቁም!"

➊ጎንደር በተፈጠረው ነገር ከማዘኔም በላይ፥ ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ እንኳ በእጅጉ ተችግሬ ነበር፡፡ (በዕለቱ) እኔ መደበኛ ሥራዬ ፈጣሪየን ማገልገል ነውና የነበርኩትም እዚያው ነው፡፡

ነገሩን አስቀድመው ተዘጋጅተውበት የቆዩ ጽንፈኛ አካላት ግን፥ የነርኩ ክፋትና ድርጊት እንዳይጋለጥ "የጦስ ዶሮ" ሊያደርጉን ሞክረዋል፡፡ አሁንም ቀጥለውበታል፡፡

እውነቱ ግን እኔ (ክርስቲያን ነኝና፥ ጠላትህን ውደድ የሚል ፈጣሪየ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና) ጽንፈኛ ግለሰቦች የሚሉትን አላደረግሁትም፥ ለወደፊቱም ጨርሶ ላደርገው አልችልም። (ምክንያቱም ከሃይማኖቴ ተቃራኒ ነውና)

➋የፋና ጋዜጠኛ ስለሚሉት፦
በመጀመሪያ የፋና Tv ጋዜጠኛ አልነበርኩምም፤ አይደለሁምም። የሬዲዮ ጋዜጠኝነቱን ካቆምኩም ከአንድ ዓመት በላይ አልፎኛል፡፡ (ሰዎቹ ግን ከምን እንዳመጡት አላውቅም ፥ አሁንም የፋና Tv ጋዜጠኛ እያሉ መለፈፋቸውን ቀጥለዋል)

በነገራችሁ ላይ ጽንፈኞቹ በሚከሱት ልክ አለመሆኔን የሚመሰክርልኝ እግዚአብሔር ቢሆንም፥ ለዘጠኝ ዓመታት በሠራሁበት የሬዲዮ ጋዜጠኝነት ሥራ ላይ፥ አንድም ቀን ሙስሊምም ሆነ የሌላ እምነት ተከታይ ወገኖቼን የሚያሳዝን ፕሮግራምም ሆነ ዜና ሠርቼ እንደማላውቅ ምስክሩ አድማጭ ነው፡፡

➌ስለሚዘዋወረው ድምጽ፦
በመጀመሪያ ደረጃ (ባለፈውም እንደተናገርኩት) አብዛኛው ጽንፈኞቹ የሚያዘዋውሩት ድምጽ፦
1፡ ተቆራርጦ ለፍላጎታቸው የዋለ ነው፤
2፡ ጽንፈኛ ግለሰቦች ለሚናገሩት የተሰጠ ምላሽ ነው፤ (እርሱም ቢሆን የአንዱን ቀን ትምህርት ከሌላኛው ቀን በመቀጠል መደበኛ መልእክቱን ለቋል)
3፡ አሁን እየቀሰቀሰ ነው ብለው የሚጠቀሙበት አምና የተነገረ ነው፤ (እሱም ከአውዱ ውጭ ተወስዷል)
4፡ በሚስጥር አገኘነው የሚሉት ሁሉ እኔው ራሴ በአደባባይ ያስተማርኩትና በyoutube የተለጠፈ ነው፡፡

➍ሙስሊሙን ይጠላል ስለሚሉት፦
እኔ ተወልጄ ያደግሁት ጎንደር ነው፤ ከልጅነት እስከ እውቀት የልብ ጓደኞቼ ሙስሊሞቹ ናቸው፡፡ የኢድ፥ የአረፋና የጳጉሜን ትዝታወቼ ዛሬም በልቤ ውስጥ አሉ፡፡ የቁርአን መግቢያ የአረብኛ ቋንቋ ያስጠኑኝ "ሻሒያችን" የምንላቸው አባትም ታላቅ ነበሩ፡፡ (ነፍሳቸውን ይማርና)

ዛሬም ድረስ ሙስሊም ወዳጆች አሉኝ፡፡ ጽንፈኞቹ ለክፋት ድምጽ እየቆራረጡ ከሚያጋጩ ይልቅስ ስለሙስሊም-ክርስቲያን ወንድማማችነት ያስተማርሁት ስንት ነበረ፡፡ በዚያውም ላይ (መናገሩ አስፈላጊ ባይሆንም) በማኅበራችን በየወሩ ከምናግዛቸው ወገኖቻችን መካከል ጥቂት የማይባሉት ሙስሊም ናቸው፡፡

ዋናው ነገር ግን ደጋግሜ እላለሁ፤ እኔ ክርስቲያን ነኝ። ሰዎችን ልቆጣ ልገስጽ እችላለሁ፡፡ ማንንም ግን መጥላት አልችልም፡፡ ይህ ከሃይማኖቴ ይጋጫል፡፡ ገሃነመ እሳትም ያስጥለኛል፡፡ ከሁሉ ይልቅ የምፈራው እግዚአብሔርን ነውና!

➎ወጣቶችን አደራጅቷል ስለሚባለው፦
የዚህ ወሬ መነሻው በ2013 ኅዳር ላይ ወጣቶችን ቅርሶቻቸውን ካስጎበኘሁ በኋላ የተናገርኩት ነው፡፡ ምንም እንኳ መደጀራች (በሕግም በሃይማኖትም) ስህተትነት ባይኖረውም፥ እኔ ግን ተደራጁ ያልኳቸው ልጆች ሥራቸው ጓደኞቻቸውን (ቤተሰቦቻቸውን) ለንስሃ እንዲያበቁ ነበር፡፡ (እርሱም ወዲያው የቆመ ተግባር ነው)
ከዚህ ውጪ ግን በቤተክርስቲያን አውደ ምሕረት ወጥቼ ከማስተማሬ በቀር ያደራጀሁትም፥ ያስከተልሁትም ሰው የለም! (ምንስ ሊያረግልኝ)

➏እኔ ላይ እየተደረገ ያለው ዘመቻ በአጋጣሚ ትናንት በተፈጠረው ችግር አይደለም። የግድያ ዛቻ ሊደርሰኝ ከጀመረ ድፍን አንድ ዓመት አልፏል፡ ፡ ላለፉት 13 ወራት ተወልጄ ባደግሁባት ከተማ እንኳ በጎዳና ላይ እንደልብ መንቀሳቀስ ሳልችል ነው የቆየሁት። ጽንፈኞቹ መልካቸውን ቀይረው የመጡት ደግሞ በራሳቸው ያልተሳካላቸውን (በአጋጣሚው) መንግሥት ያሳካልናል ብለው ነው፡፡

➐እኛ (ኦርቶዶክሳውያን) እንደ ጽንፈኞቹ አይደለንም እንጂ፥ እግረ መንገዱንም እነዚህ ግለሰቦች መደበኛውን ሙስሊም አይወክሉም በሚል እሳቤ እንጂ ብዙ የምናውቀው ነገር ነበር። ከሃገር ውጪ እስከ ውስጥ ድረስ ኢትዮጵያን ለማፍረስና የሚጠሏት ሃገራት ሲሣይ ለማድረግ እነማን ምን እንደሚሠሩ ይታወቃል፡፡

እስኪ ተመልከቱት ፥ ፍልስጤም ውስጥ የተገደለችውን ጋዜጠኛ ፎቶ እንኳ እኛን ለመክሰስ ሲጠቀሙበት! (በነገራችሁ ላይ ጋዜጠኛዋ ክርስቲያን ናት!)

☞በዚያውስ ላይ ባለፉት 4 ዓመታት ብቻ በመቶዎች የሚቆጠሩ አብያተክርስቲያናት እንደ ችቦ ሲነዱ፥ በሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ሲገደሉ ዝም ያልነው ስለሃገርና ስለአብሮነታችን ነውኮ! (እንተዛዘን እንጂ) ለሚያልፍ ቀን ስለምን የግል ክፋታቸውን በእምነት በሚያላክኩ ሰዎች እንባላለን?

ሃገራችንስ አንድነታችንን እንጂ መለያየታችን አይጠቅማትም፤ በግለሰቦች ትርክት መሳቡን ትተን በአንድነት (እንደ ቀድሞው) ብንኖር ደግ ነው፡፡

ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው፤ ሙስሊም ወገኖቼ አብረን እንቁም! (ጥላቻ የለኝም፥ ለወደፊቱም እንዲኖረኝ አልሻም)

☞መንግሥትም በውጪ ሃገር ሆነው የግጭት ቅስቀሳ የሚያደርጉትን ባይደርስባቸው እንኳ፥ በሃገር ውስጥ ያሉትን አድቡ ይበልልን!

የእውነት አምላክ እውነቱን ለሁላችንም ይግለጥልን!

አሜን!

https://www.tg-me.com/zikirekdusn
Voice changer with effects - https://thevoicechanger.com
Voice changer with effects - https://thevoicechanger.com
*እግዚአብሔርም አለ ሰውን በአርኣያችንና በአምሳላችን እንፍጠር*
*(ኦሪት ዘፍጥረት ፩፥፳፮)*
በዲያቆን ቤርዚሌ ተስፋዬ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*
ደቂቃው *//23:23//*
*Egziabherm Ale Sewn Be Ar'ayachnina Be Amsalachn Enfter*
*(Orit Ze Ftret 1፥ 26)*
Be Dyakon Berzeli Tesfaye
Lewendmachn Kale Hiywet Yasemaln
*MAHBERE TEWAHDO ZE ORTHODOX*
👆🏽👂🏽👂🏽👈🏽

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
*በሐሰተኛ አጥማቂያን የምንታለለው ለምንድን ነው?*


🎙️ዲያቆን ምትኩ አበራ እና መምህር ተስፋዬ ሞሲስ


*👉🏿“ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።”*
— ፊልጵስዩስ 3፥2


https://youtu.be/_qgKgCCxr_w


*ማኅበረ ቅዱሳን ሥርዓተ ቤተክርስትያን*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
ወልቂጤ የተዋህዶን የትግል ችቦ ልትከኩሰው ቆርጣ ተነስታለች

የፊታችን ቅዳሜ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል ፡፡ እንደ ሀገር አቀፍ እና በዞኑ ኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ ለአለም እናጋልጣለን፡፡

የቤተክርስቲያንን ጥሪ ላልሰሙት Share እናድርግ🙏🙏🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችሁም አድምጡት እስልምና እምነት ተከታዮች በመጸሐፍ ደረጅ ተጸፉ የተሰጠ ነው ከእስልምና እምነት ቢቻ ግዛ ለሁሉም ሽጥ የሚለው በመጀልሱ የተደገፈ መጸሐፍ ሁሉ ኦርቶዶክስ ልያዳምጡ ይገባል

@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
@Egizhaberanidinew
*ችግራችን ነገሮችን እንዴት ከዘመኑ አውድ ጋር እናቀጀው*

🎙️ኮሚሽነር ይልቃል ሽፈራው

*♥️የቤተክርስትያኗን ሃብት በአግባቡ በመጠቀም እንዴት እራሳችንን ጠንካራ እና መንፈሳዊ እናደርጋለን?*



ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ *ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።*

¹⁷ *ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።*

https://youtu.be/wy7EADyOk5M

*ማኅበረ ቅዱሳን ወቅታዊ ጉዳይ ሁላችሁም ልትሰሙት እሚገባ ድንቅ የምክክር መድረክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማምጣት እምንችለው ይህን ስንተግብር ብቻ ነው*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽
2024/11/20 10:28:57
Back to Top
HTML Embed Code: