Telegram Web Link
ሪቫን ማሰራት የምትፈልጉ እንደ ምርጫችሁ ማሰራት ትችላላችሁ።

በ200 ብር እና በ300 ብር በዲዛይንና የህትመት ልዩነት

ለበለጠ መረጃ
0914988294
+251967318167
#ፈተናው_ይደገማል

የ2016ዓ.ም የፋርማሲ የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል።

በዚሁ መሰረት ፈተናው በድጋሜ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት ከ 3:00 ሰአት ጀምሮ እና ከሰአት ከ 8:00 ሰአት ጀምሮ ስለሚሰጥ ለፈተናው ተቀምጣችሁ የነበራችሁ የፋርማሲ ተማሪዎች በተፈተናችሁበት የፈተና ጣቢያ በሰዓቱ በመገኘት በድጋሜ የሚሰጠውን ፈተና መውሰድ ይጠበቅባችኋል፡፡

@DBU11
@dbu_entertain
የመውጫ ፈተና ውጤት!

የ2016 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ሰኔ 19/2016 ዓ.ም እንዲሁም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተናቸውን ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ማጠናቀቃቸው ይታወቃል፡፡፡፡

የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት የመውጫ ፈተና እንደተጠናቀቀ ባሉት ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ተገልፁአል። በጣም ከዘገየ እስከ ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል ተብሏል፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው በፊት ይፋ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ኑ አብረን እንስራ :

ቻናላችን DBU Daily News አብረውን መስራት የሚፈልጉ በጎ ፈቃደኛ አድሚኖችን ይፈልጋል ።

ተፈላጊ
. የጋዜጠኝነት ፍላጎት ያለው/ያላት
. መረጃን በሚፈለገው ፍጥነት ማድረስ የሚችል ።
.  መረጃን ከዩኒቨርስቲው ህግና ደንብ አንፃር ለተማሪ በሚጠቅም መልኩ ማቅረብ የሚችል።
. ተፈላጊው  የሁለተኛ ና ሶስተኛ አመት ተማሪ መሆን ይገባዋል ።
. አብረውን ሚሰሩ ተማሪዎች ቻናሉ ከሚሰራው የማስታወቂያ ገቢ ተካፋይ ይሆናሉ ።

አብሮን መስራት የሚፈልጉ ከሆነ
@Wende11mekiya ላይ ፋላጎቶን መግለፅ ይችላሉ ።

የተፈላጊ ብዛት 4



🙌ማታ 2:00 ሰአት ይዘጋል

@DBU11
@DBU11
የመውጫ ፈተና ውጤት ለዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል!


የ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ይፋ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

የዘንድሮው የመውጫ ፈተና ለ57 የመንግሥት እና ለ124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐግብሮች መሰጠቱ ይታወቃል።


@dbu11
Hi Everyone!

Get ready for our finale event of the year! We're ending things with a bang by talking about AI and how it will change the way we work.

What to expect:
- Join fun talks about AI and work
- Get insights from senior devs sharing their journey and experiences
- Find out how to prepare for the future work environment
- Meet new people with shared interests


Special highlight:
Our amazing cohort-1 students will be presenting their final MERN-based full stack projects! We've had the best time with them this year, and we're so proud of how far they've come.
Congrats to all of you who've made it – your hard work has really paid off!
Also, Exciting prizes are prepared for the Top 3 winners.

We'll also have:
- Cool AI demos you can try.
- Insights from our teachers.

Don't miss out on being part of this exciting experience.

Come join us to learn about the future of work and celebrate our achievements!

Join Our Channel: @TechTonicTribe
Our Discussion Group: @Techtonic_Tribe

@DBU11
@DBU11
ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ 90.8 በመቶ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን አልፈዋል ።


👍በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል::

👍ዩኒቨርሲቲው 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና አስፈትኗል ።

👍 በ5 ትምህርት ክፍሎች የሚገኙ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) አልፈዋል ።

👍 ከአብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡


ለሁላችሁም  እንኳን ደስ አላችሁ ።

@DBU11
@DBU11
የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት
የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት
//
ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም

በደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱት የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 90.8% የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል:: ዩኒቨርስቲዉ በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም በ 13 ትምህርት ክፍሎች ለመጀመሪያ ግዜ የመዉጫ ፈተና ያስፈተነ ሲሆን በ5 ትምህርት ክፍሎችም ሙሉ በሙሉ(100%) ያሳለፈ ሲሆን ሌሎች አብዛኞች ትምህርት ክፍሎች ደግሞ ከ80%-95% ዉጤት በማሰመዝገብ ሀገር አቀፍ ፈተናዉን ማለፍ ችለዋል፡፡

የተማሪዎችን ውጤት ተከትሎ የደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸዉም፡-

ዉድ የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች

የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የዓመታት ልፋታችሁን ወሳኙንና እጅግ ጠቃሚዉን ምዕራፍ በድል ስላጠናቀቃችሁ በራሴና በዩኒቨርስቲያችን ስም እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

ውድ የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን እና አመራሮች እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች:-

ምንም እንኳን የተማሪዎቻችን ስኬትም ሆነ ውድቀት በዋናነት ተማሪዎች ለተሰየሙበት አላማ ባላቸዉ ትጋትና ቁርጠኝነት ላይ የተመረኮዘ ቢሆንም የእናንተ ያላሰለሰ ጥረትና ድጋፍ በልጆቻችን ጥሩ ውጤት ላይ አሻራዉ ደማቅና ቀላል የማይባል ነዉና እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ!

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!"
ዶ/ር ንጉስ ታደሰ
የደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት

ደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ
ተግባራዊ እዉቀት ለተሻለ ስኬት!

@DBU11
#Advertsiment
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
🎓🎓 Graduation full Package 🎓🎓
💥 Graduation Decor
💥Photo
💥video
💥caramel cake
🍾🎈 🎂 🎉 🎂 🎈 🍾🎉
For graduate students with a big discount
For any other event you can contact us
📌Book yours now
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
09 77 27 32 63 / 09 22 85 82 54
🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓🎓🎓
You can also book without the package
የክረምት በጎ አድራጎት

በፕሬዚደንት ጽ/ቤት የተሰጠውን የክረምት በጎ አድራጎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ነገ ቀን 27/2016 8:00 በPR አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

የተማሪዎች ህብረት
2024/10/01 18:51:04
Back to Top
HTML Embed Code: