Telegram Web Link
ስንብት 🙌

የቻናሉ ጠቅላይ ምክትል  አድሚን የቀድሞ ተማሪ የአሁን እጩ  ተመራቂ  ናትናኤል ብርሀኑ እንኳን ደስ አለህ ።


ተመራቂ ናትናኤል  ብርሀኑ ያለፉትን 3 አመታት የቻናሉ አድሚን በመሆን : መረጃዎችን :የቴክኖሎጂ ቲፖችን  በፍጥነት ሲያደርሳችሁ ቆይታ አድርጓል ።

መረጃን ከማድረስ ባሻገር ተማሪ ናትናኤል 
👍ግራፊክስ እና ህትመት ስራ ባለሞያ

👍በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ትምህርት የንፅህና መጠበቂያ ምርቶችን አምራች

👍በኮምፒውተር እና ኤሌክትሪካል ማሽነሪዎች ላይ የጥገና ባለሞያ

👍የሆሄ ተስፋ ኪነጥበብ በተማሪ ህብረት ስር መስራችና ፕሬዚደንት

👍የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

👍የሽክረት ደግጥም መድብል ደራሲ ነው

ፈታኝ በሆነው መረጃ በማድረስ  ስራ ውስጥ የነበረው ባልደረባችን : ከትምህርቱ ጎን ለጎን በDBU DAILY NEWS  ላይ ለተማሪ ይጠቅማሉ ያላቸውን መረጃዎች ለማድረስ የሚያደርገውን ጥረት የሚስመስግነው ነበር ።

ባልደረባችን ናትናኤል ብርሀኑ :ላለፉት ሶስት አመታት ለቻናሉ ቤተሰቦች መረጃን ለማድረስ ያደረከውን አስተዋጽኦ : የቻናሉ አድሚን ግሩፕ ና ቤተሰቦች ያመሠግናሉ ።

አዱሱ ምዕራፍ የተሳካ እንዲሆንልህ እናመኛለን ።



DBU DAILY NEWS ADMINS

@DBU11
@DBU11
ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ምዕራፋችሁ የተሳካ እንዲሆንላችሁ ቻናላችን ይመኝላችኃል ።

@DBU11
@DBU11
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በአሁኑ ሰዓት በመደበኛ ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸው ተማሪዎቹን እያስመረቀ ይገኛል።


@DBU_ENTERTAINMENT
@DBU11
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዛሬው ዕለት በመደበኛ ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር  ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ለ16ተኛ ጊዜ በመጀመሪያ ና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን በህክምና ዶክሬት ፣በፋርማሲና አንቴዢያ ፣በምህንድስና ፣ በህግ ኮሌጅ እንዲሁም በከፍተኛ ዲፕሎማ ከ1 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን አስመርቋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት  ዶክተር ንጉሱ ታደሰ  የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም የ2016 ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 90 በመቶ የሚሆኑት በማለፋቸው ኮርተናል ሲሉ ተማሪቹን አመስግነዋል።

በዕለቱ 882 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ , 366 በሁለተኛ ዲግሪ በአጠቃላይ 1248 ተማሪዎችን በዲግሪ ፕሮግራም  አስመርቋል ።ከዚህ ውስጥ 36% የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸው በመድረኩ ተመላክቷል።

እንዲሁም በቦታው ሆሄ ተስፋ የኪነጥበብ ቡድን ተገነኝቶ መድረኩን ሲያደምቅ ቆይቷል።

በመርሃ ግብሩ ዶክተር ንጉሱ ታደሰ የደ/ብ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት፣ዶ/ር ቴዎድሮስ ክፍለ ዩሃንስ የአስ/ወ/ጤ/ሳይ/ካምፓስ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ የኮሌጅ ዲኖች እናም የተለያዩ የዕለቱ ክብር እንግዳ ዶ/ር ይሽሩን አለማዬሁ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአይሲቲ እና ዲጂታላይዜሽን ዘርፍ ዴኤታ በተገኙበት ምርቃቱ ተከናውኗል።

@dbu11
@dbu_entertainment
የ2016አመት አጠቃላይ ዋንጫ ተሸላሚ ተማሪ ተገኝ ተስፋዬ ከፋርማሲ ዲፓርትመት ተረክቧል።

@dbu_entertainment
@dbu11
#Advertsiment
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
🎓🎓 Graduation full Package 🎓🎓
💥 Graduation Decor
💥Photo
💥video
💥caramel cake
🍾🎈 🎂 🎉 🎂 🎈 🍾🎉
For graduate students with a big discount
For any other event you can contact us
📌Book yours now
#LEYU_DECORE_&_PRODUCTION
09 77 27 32 63 / 09 22 85 82 54
🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓 🎓🎓🎓
You can also book without the package
ቻናላችን በተጨማሪ ገፅታ


መረጃ ማቅረብ የሚታወቁ DBU Daily news ከዚህ በኃላ በተጨማሪነት በዜሮ አመት የስራ ልምድ ና የትርፍ ሰአት ስራ ማስታወቂያዎችን ለእናንተ ማድረስ ይጀምራል ።

@DBU11
@DBU11
2024/10/01 22:09:33
Back to Top
HTML Embed Code: