Telegram Web Link
🌼እንኳን አደረሳችሁ!

እመጓ ህትመት እና ተያያዥ ስራዎች ድርጅት
🤫ከበዓል ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀጥል ልዩ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል።

የሽልማት መስፈርት የሚሆነው በሚለቀቁት የቲክቶክ ቪዲዮዎች ስር ገብቶ ኮሜንት መስጠት እና  like ማድረግ ብቻ ነው።

በኮሜንቱ ስር 100 , 50 , እና 30 like ያገኙትን ሁሉንም የ የሽልማቱ ተጋሪ  ይሆናሉ።

የቲክቶክ ፔጅ ሊንክ👇
https://vm.tiktok.com/ZMhemW6Eq/

መልካም ዕድል!
20 የሚደርሱ የትምህርት ክፍሎች ተዘግተዋል።


የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ የሆነው የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ  በ57 ፕሮግራሞች ላይ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ በማድረግ ወደ 37 ፕሮግራዎች ዝቅ እንዲል አደርጓል፡፡

ገበያ ተኮር ፕሮግራሞችን ይዞ ተወዳዳሪና ተመራጭ መሆን ይገባል  ያሉት የዩኒቨርሲቲው  ፕሬዝዳንት መጪው ጊዜ ዩኒቨርሲቲዎች ከመንግስት የተማሪዎች ምደባ ወጥተው ወደ ተማሪዎች ቅበላ የሚሸጋገሩበት ዘመን ነው ብለዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋና የታሪክ ትምህርት በልዩ ሁኔታዎች እንዲቀጥሉ ማኔጅመንቱ ወስኗል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ 

👍መረጃውን ከዩኒቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ ተመልክተነዋል

@DBU11
@DBU11
የወንዶች DORMITARY 2017.xlsx
96.9 KB
አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የወንዶች ዶረርሚተሪ ድልድል

@dbu11
የሴቶች ዶርም ምደባ AWHSC.xlsx
78.1 KB
አስራት ወልደየስ የጤና ሳይንስ ካምፓስ የሴቶች ዶርም ድልድል

@dbu11
ለአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ስለጊቢው ተዓማኒ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል ተጠቀሙ።

መልካም የትምህርት ዘመን!

Join and share

👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/c/2009022403/93

👆👆👆👆👆👆👆
ማስታወቂያ
=================
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች

የደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ በመደበኛ /Regular/ እና በእረፍት ቀናት /Extension/ ፕሮግራሞች የ National Graduate Admission Test (NGAT) ፈተና ያለፉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ዩኒቨርሲቲያችን ከታች በተዘረዘሩት የ3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ የትምህርት መስኮች ወደ ፊት በሚገለጸዉ ቀን ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ያስታዉቃል፡፡

@DBU11
@DBU11
በፖሪስ ፖራኦሎምፒክ ሀገር የወኩሉት የዩኒቨርሲቲው አትሌቶች አቀባበል ተደረገላቸው ።

2024 (እ.ኤ.አ) በተካሄደው የፓሪስ ፓራሊምፒክ ላይ የተሳተፈው የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አትሌቲክስ ክለብ አትሌት ይታያል ስለሽ እና ረዳቱ እሱባለው በቀለ በ1500 T11 የብር ሜዳለያ ለሀገሩና ለራሱ አስገኝቷል፡፡

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ደብረብርሃን ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተድርጎለታል፡፡
@dbu111
@dbu11
2024/10/01 14:30:29
Back to Top
HTML Embed Code: