Telegram Web Link
አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
----------------------------------------------------
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከ2ኛ-6ኛ ዓመት ያሉ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ከመስከረም 09 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የመሰረታዊ ደህንነት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ እና የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተወካይ አቶ ይሁን ሽፈራው እንደገለጹት ለ2017 በጀት ዓመት ተማሪዎችን ለመቀበል በርካታ የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ከነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወኑ እንደነበር ገልፀዋል፡፡ በዚህም የምግብ ግብዓት አቅርቦት፣ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እድሳትና እርጭት፣ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክሊንክን ማደራጀት እና ሌሎች በርካታ ስራዎች ተጠናቀው አሁን ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል፡፡

ካምፓሱ ለ2017 የትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም ከ1233 በላይ ነባርና አዳዲስ የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተገልጿል፡፡

@DBU11
@DBu11
የመግቢያው ቀን ታውቋል 👆👆

📌ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ አይስተናገድም ተብሏል።

@DBU11
@DBU11
#notice
አዲስ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ሁሉ ዩኒቨርስቲው የሚሰጣቸው የትምህርት መስኮች .....

@dbu11
ለእረፍት ቀናት ለነባር የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች

@dbu11
@dbu11
ለመደበኛ 2ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች የምዝገባ ማስታወቂያ

@Dbu11
@dbu11
ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
2024/10/01 16:31:41
Back to Top
HTML Embed Code: