ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም ፈላጊዎች በሙሉ ከአስራት ወልደየስ የጤና ሳይንስ ካምፓስ የወጣ የትምህርት ማስታወቂያ
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ደብረብርሃን ባጃጆች ከጠዋቱ 12:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰአት ብቻ እንዲሰሩ ተወሰነ።
የደብረ ብርሃን ከተማ የጸጥታ ምክር ቤት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባጃጅ ተሽከርካሪን በመጠቀም በማህበረሰቡ ላይ ስርቆትን ጨምሮ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ለባጃጅ አሽከርካሪዎች የተለያዩ ክልከላዎችን አስቀምጠ።
በዚህ ወንጀል የተሠማሩ አካላት የባጃጅ ተሽከርካሪዎቹን ማሟላት ያለባቸውን ህጋዊ ሰውነት ተሽከርካሪዎቹ ሳያሟሉ እንደሚያሽከረክሩም የጸጥታው ምክር ቤት እንደደረሰባቸው አንስቷል።
ለህዝብ ሰላም ሲባል የጸጥታ ምክር ቤቱ ህግና ስርአት ለማስከበር ያመች ዘንድ ማንኛውም የባጃጅ አሽከርካሪ በተሽከርካሪው ላይ ስቲከር መለጠፍ ፣ መጋረጃ መጠቀም እንደማይቻል በክልከላው ገልጿል።
ያለስምሪት ፣ የጎን ቁጥርና ታርጋ ሳይጠቀሙም ማሽከርከር በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን፣
ከዛሬ 4:00 ጀምሮ የባጃጅ ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ከጠዋቱ 12:00 ሰአት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰአት ብቻ ማሽከርከር እንደሚቻል፣
ከዚህ ሰአት ውጭ ወይም ከላይ መደረግ ያለባቸውን ያላሟላ ባጃጅ ሲንቀሳቀስ ቢገኝ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ በባጃጅ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ ላይ እንደሚወሰድ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አገኘውት ያለው ኢትዮ መረጃ የኢንፎርሜሽን ቻናል ነው ።
@dbu11

የግቢያችን የሆሄ ተስፋ የኪነ-ጥበብ ቡድን አባላት የተሳተፉበት ታሪካዊ መፅሐፍ
'ክንፋም ከዋክበት'
እነሆ የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቀቀ
እንኳን ደስ ያለን ያላችሁ
ነገ መጪው ትውልድ ሲጠይቅ ዘመኔ እንዲህ ተጠቦ ነበር ብለው ሚመሰክሩበት
ታሪክ ነው።
አዲሱ ትውልድ እና የግጥም ጣዕም የገባቸው፤ 100 የሚሆኑ ወጣቶች ሥራዎቻቸውን በጋራ ለማሳተም ቅድመ ምልከታ ሲደረግ የቆየ ሲሆን።ለአዲሱ ዓመት መቀበያ ፤ የ50 ገጣሚያን ሥራዎች ተመርጠው ለንባብ በቁ።
የመጀመሪያው ምዕራፍ ገጣሚያን እንኳን ደስ አላችሁ።
መጽሐፋን የመመረቅ፣ አንጋፋዎቹን ለበዓል የመጠየቅ መሰናዶ ከፊት ይጠብቀናል።
እርስዎ ደግሞ የዚህ ደስታ እና ባለ ታሪክ እንዲሆኑ በክብር ጋብዘናል።
እነሆ ቅድመ ሽያጭ ጀምረናል።
የመጽሐፉ ዋጋ 300:ብር ሲሆን
እነዚህን ከዋክብትን እና መጪዎቹን ለማበርታት አብረውን ይጓዙ። እናመሰግናለን።
1000420583528 ሰይፉ ወርቁ
1000143312244 ጌታቸው ዓለሙ ደረሰኙን ይላኩልን። መጽሐፋን ባሉበት እንልካለን።
+251 924 913036
+251 911 125788

የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የግብርና ካምፖስ በ2017 ተማሪዎችን ይቀበላል ተባለ ።
👍ዩኒቨርስቲው ላለፉት ሁለት አመታት በግንባታ ነበር ። በመንዝ መሀልሜዳ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው የግብርና ካምፓስ በ2017 ዓ.ም ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ስራውን በይፋ እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
👍የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመናዊ ኢትዮጵያን በመገንባትና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ ያበረከቱትን አስተዋፅኦ የሚዘክር በትውልድ ቦታቸው አንጎለላ ቀበሌ በ150 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ የምርምር ማዕከል ሊሆን የሚችል የቴክኖሎጂ ካምፓስ እየተገነባ እንደሚገኝ ተገልፆል ።
@dbu11
@dbu_entertain

✨✨
ቀደምት አባቶች እንደሚናገሩት በድሮ ጊዜ የኢትዮጵያ ንግስት የነበረችው ንግስት ሳባ ወደ እስራኤሉ ንጉስ ሰለሞን የጥበቡን ስፋት ለማየት ሄዳ ነበር።
ንግስቷ የንጉሱን ጥበብ ለመፈተን አንድ ፈተና ይዛ ንጉሱ ዘንድ ቀረበች።
ፈተናውም ሁለት ተመሳሳይ መልክና ቀለም ያላቸውን አበቦች ይዛ ሄዳ ከሱም ራቅ ብላ በመቆም የተፈጥሮ የሆነውንና ያልሆነውን እንዲለይ ነበር።
ስትጠይቀውም "አበባ አየህ ወይ?" ብላ እንደነበርና ከዛም የተነሳ በአዲስ አመት ልጆች ሲጫወቱ አበባዬሽ የሚሉት ከዚህ ትውፊት ተነስተው እንደሆኘ ሊቃውንት አባቶች ይናገራሉ።
ንጉሱም መስኮቱን ክፈቺወና ንብ የቱ ላይ እንደሚያርፍ እንይ አላት ይባላል።
ለመላው የDBU DAILY CHANNEL ቤተሰቦች እንኳን ለ2017ዓ.ም በሰላም አደረሳችው።
አዲሱ አመት ክፍውን ከደጉ የምንለይበት እንዲሆን ተመኘን።🌼🌼🌼
@dbu11
@dbu_entertainment

🌼እንኳን አደረሳችሁ!
እመጓ ህትመት እና ተያያዥ ስራዎች ድርጅት
🤫ከበዓል ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀጥል ልዩ ስጦታ ይዞላችሁ ቀርቧል።
የሽልማት መስፈርት የሚሆነው በሚለቀቁት የቲክቶክ ቪዲዮዎች ስር ገብቶ ኮሜንት መስጠት እና like ማድረግ ብቻ ነው።
በኮሜንቱ ስር 100 , 50 , እና 30 like ያገኙትን ሁሉንም የ የሽልማቱ ተጋሪ ይሆናሉ።
የቲክቶክ ፔጅ ሊንክ👇
https://vm.tiktok.com/ZMhemW6Eq/
መልካም ዕድል!